Eth-cryptopia
4.99K subscribers
7.47K photos
334 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
🪙TapSwap AllCodes

Code ማስገባት ያለባቹ ልክ የ Video ደቂቃ ሲያልፍ ነው Automate የተደረገው Watch የሚለውን ከነካን ጀምሮ እስከ 5 ደቂቃ ድርስ ምንም Code እንዳይቀበል ነው Watch በሉት እና 5 ደቂቃ ሲያልፍ ኮድ አስገቡ።

ለእናንተ ለማቅለል Code ስትነኩት  Copy እንዲሆን ተደርጎ ነው የተሰራው።

Task 1️⃣ Watch the first Video
➡️Answer 739002

2️⃣Task Watch new video
➡️Answer 5

Task3️⃣ Learn what the TON is
➡️Answer 548719

Task4️⃣ Watch the first Token Video
➡️video ተልመክቶ መጨረስ

Task
5️⃣ TapSwap Education
➡️Answer 030072

Task6️⃣ New in the Crypto World
➡️Answer 739551

Task7️⃣ Learn 5 Crypto Terms
➡️Answer 2614907

Task8️⃣ Tapswap Education - what the bitcoin is?
➡️Answer D57U94

Task
9️⃣ How You Can Make Money When Crypto are Falling
➡️Answer genesis

Task
1️⃣0️⃣ Drops And Rises
➡️Answer 27F53K9

Task
1️⃣1️⃣ 5 Ways to Make money on Crypto
➡️Answer encryption

Task
1️⃣2️⃣ Memes And Cryptocurrencies!
➡️Answer 4D80N74

Task
1️⃣3️⃣ Ged Stared In Crypto
➡️Answer TRIBALISM

Task
1️⃣4️⃣ 8 Warren Buffetrules
➡️Answer ABENOMICS

Task
1️⃣5️⃣Fake news and Real news.
➡️Answer G5D73H20

Task
1️⃣6️⃣ Cryptocurrency Worldwide News
➡️Answer 1 3PM71AK03X
➡️Answer 2 delisting

Task1️⃣7️⃣Learn 10 New Crypto Terms
➡️Answer collateral

Task1️⃣8️⃣Top 10 Crypto Billionaires 2024
➡️Answer L6SE704V81

Task 1️⃣9️⃣ How Cryptocurrency Works
➡️Answer fibonacci

Task 2️⃣0️⃣Top 7 the most Expensive NFT
➡️Answer F35K90V3

Task 2️⃣1️⃣ What is Bitcoin?The Simplest explanation
➡️Answer liveness

Task 2️⃣2️⃣ Hot Crypto News: Ethereum ETFs -Can They Outshine Bitcoin?
➡️Answer 5J6OL847G7

Task 2️⃣3️⃣The most DANGEROUS crypto scams you SHOULD Know about
➡️Answer RANSOMWARE

Task 2️⃣4️⃣Can You Earn 1Bitcoin PerDay
➡️Answer 4K7U6E10G7

Task 2️⃣5️⃣What are and NFTs why they cost Millions?
➡️Answer tardigrade

Task 2️⃣6️⃣ What are and NFTs why they cost Millions?
➡️Answer tardigrade

Task2️⃣7️⃣ TapSwap AMA Internal: Launch Date , Token Conversion , Mining and Future features
➡️Answer F9L34V5A

Task 2️⃣8️⃣How Elon Musk Impact on crypto
➡️Answer unbanked

Task2️⃣9️⃣ Financial Face-off Bitcoin custody vs bank account |Tapswap Education
➡️Answer D5784VHPC377

Task3️⃣0️⃣ 7 AI Tools that will make you rich |Tapswap Education
➡️Answer infinite

Task3️⃣1️⃣ The Dark Side Of Crypto
➡️Answer 5SP670KR66

Task3️⃣2️⃣Crypto is not real money! Will cryptocurrency REPLACE fiat money?
➡️Answer parachain

Tapswap የ Youtube Video ስሞቹን እንስቷቸዋል ስለዚ የቱ ኮድ ለየትኛው እንደሚሰራ ለማወቅ ግድ Watch ብላቹ የ Youtube Video ስም ማየት አለባቹ ስሙን እዩትና እዚ ውስጥ ከተዘረዘሩት መካከል ፈልጋቹ ኮዱን ኮፒ አድርጋቹ አስገቡ ይሄ ሊስት ከመጀመርያው እስከ ዛሬ ድረስ ያሉትን ታስክ Code ይዟል አዲስ በመጣ ቁጥር Update ስለሚደረግ ተመለከቱት።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍13💯6🔥1
🔔Pixel tap by Pixel verse Daily combo

PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ

PixleTap ለመጀመር

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5🔥1
🪙MEMEFI COMBO

👨‍💻 Code     1 3 1 2


👨‍💻 Code 
1 ➡️ መጀመርያ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ 3  ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ በመጨረሻ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 500kCoin ይሰጣቿል።

ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር  ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
🪙TimeFarm

TimeFarm Oracle of Time Question
  ⭐️ Answer - 06-05(June)-2024

t.me/TimeFarmCryptoBot?start=zuIbdBghbDB2TgYJ

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Eth-cryptopia
🔥HOT Wallet Pre-Market Price 🔥1 HOT ከሳምንት በፊት እዚው ማርኬት ላይ ወደ 6.2$ ነበር በዛሬው እለት 10% ጨምሮ ወደ 7.6$ ደርሷል ሳትዘናጉ ስሩ ሊስት ሲደረግ ከሁሉም በዚ ሊሆን ይችላል ምንካሰው።እውነት ለመናገር እስከ 2$ ነበር እኔ የጠበኩት😊 🔥የ 1 ሳምንት Event ላይ የተሳተፋቹ ቢያንስ Storage እና Mining speed መጨመርያ Hot አግኝታቿል አትዘናጉ እናንተ።…
🔥HOT Wallet

🔥HOT Wallet ከ Solana ጋር አብረው መስራት መጀመራቸውን አስመልክቶ የጀመሩት 2M Case Event ዛሬ ማታ ላይ እንደሚጠናቀቅ አሳውቀዋል።

🔥ወደ 500,000 የሚጠጋ Case አሁንም ያለ ሲሆን እስከዛ መሳተፍ ትችላላቹ።

🔥አንድ ሰው በጋበዛቹ ቁጥር 1 Solana Case ይሰጣል በውስጡ ምን እንደሚይዝ አይታወቅም።

🔥መጀመር የምትፈልጉ ይሄን ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ https://t.me/herewalletbot/app?startapp=5208794

@EthCryptopia
👍1
🐹Hamster kombat new card🔥

There are already a quarter of a billion of us Special New Card Time limited

https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId1053985193

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🍀BLUM

🍀BLUM New Task Added

🍀Super Quest 4 ታስኮች ናቸው

🍀BLUM በየግዜው አዳዲስ ታስክ አለ Claim ለማድረግ ስትገቡ Check አድርጉ ድንገት Time Limited Task ቢመጣ እና እኛ ብንዘገይ ትጎዳላቹ😊

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2🥰2
🐹Hamster kombat new card🔥

NFT Marketplace New card Web3

https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId1053985193

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🐹Hamster Kombat Todays Combo

እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

Prediction markets (Markets)
Security team (PR&TEAM)
NFT Marketplace (web3 New Card)

ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId401698949

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
⭐️Stars

⭐️Fragment.com ላይ ገብታቹ Star መግዛት ትችላላቹ ይሄንን የተለያዩ ክፍያ ለመክፈል Telegram Premium ለመግዛት ለተለያዩ ተግባሮች ማዋል ትችላላቹ።

⭐️Major መጀመር የምትፈልጉ LINK https://t.me/major/start?startapp=406432024

⭐️ማሳሰብያ Major Bot ላይ እየሰበስብነው ያለነው Star ለጊዜው ከላይ ያልኳቹን ነገሮች ማድረግ አይችልም የምንሰበስበው Point ስለሆነ።

😊Normal user 15⭐️
⭐️ Premium user 50⭐️

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⭐️TABI

FIRST 1M USER

በዚህ ሊንክ ግቡ
START በሉት
CLAIM NOW በሉት
SOCIAL TASK ጨርሱ Twiiter Telegram Join Follow ማድረግ ነው
DAILY CHECK IN አድርጉ
EARN የሚለው Section ውስጥ ሁሉንም TASK ስሩ
Invite አድርጉ።
Daily Check in አለው ሌላ ደግሞ በየ 8 ሰአት እየገባቹ Claim ማድረግ ነው።
Tabi ከዚ ቀደም Website ላይ በሚኖር Airdrop የሚታውቅ ነው በቅርቡም ነበር።ከዚ በፊት የተሳተፋቹ ያኔ የተጠቀማቹትን Wallet ተጠቀሙ።

አዲሶች EVM wallet

⭐️Raised 10M from Big Investor's

😊Normal User 5k
⭐️Premium user 10k

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
♦️DejenDog New Confirmed Airdrop

🎈Tap Tap በማድረግ
🎈ሰው ሪፈር በማድረግ
🎈ታስክ በመስራት Point ከፍ አድርጉ ያልገባቹ Help የምለው ውስጥ ግቡና በደንብ እዩት
🎈በሰጣቹ Coin Level አሳድጉበት ታፕ የምታደርጉት እና የሚሰጣቹ Coin ይጨምራል

🟢Tap tap በማድረግ $HIT coin ሰብስቡ መጨረሻ ላይ ወደ $HSK token ይቀየራል።

Level 50 አድርሱ ታስኮችን እየሰራቹ ከዛ በኋላ በ 6 ወይም 7 ሰአት እየገባቹ ሁሉንም በእንዴ Claim ማድረግ ትችላላቹ

🟢 It's Not Viral Yet/ Now its 😁

🟢Link https://t.me/DejenDogBot?start=3faaa892

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📌 TOMARKET New Farming Airdrop

🟢 https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=000003L8

♦️ከላይ ያለውን Link ተጠቅማቹ START በሉት

♦️Day 1 Reward አለ እሱን Point እና Ticket ወስዳቹ START FARMING በሉት በአንድ ሰአት ደግማቹ Claim እያደረጋቹ አስጀምሩ ከ Blum ጋር ተመሳሳይ ነው።

♦️Task ስሩ ሰዎችን INVITE አድርጉ

♦️Followed by Bitget

♦️Early user Bonus አለው እስከ July 8 ቀድመው ለሚገቡ።

♦️No Need for Deep search Backed by Bitget and Foresight Ventures🔥

@EthCryptopia
⭐️FLAREX Big AIRDROP

ለመጀመር ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ https://t.me/flarexgamebot?start=668e81a6e0af5fc4714895a2

በየ 3 ሰአቱ Claim አድርጉ
PLANETS የሚለውን የሚለውን ውስጥ ገብታቹ
Task በመስራት የPLANET LEVEL UPGRADE አድርጉ

Fund Raised 35M from Big Investor's
Twitter ላይ ገብታቹ ተመልከቱ ትላልቅ Exchange follow ይደረጋል ወደ ስራ...

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🔔Tapswap task Can You Earn 1Bitcoin PerDay (Round 3 Day 3 Task 1)

CODE - 4K7U6E10G7

ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ😊

Tapswap የ Youtube Video ስሞቹን እንስቷቸዋል ስለዚ የቱ ኮድ ለየትኛው እንደሚሰራ ለማወቅ ግድ Watch ብላቹ የ Youtube Video ስም ማየት አለባቹ እኛ Code ፖስት ስናደርግ አብረን ስም እየፃፍን ስለሆነ  ለማግኘት አትቸገሩም።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5