Eth-cryptopia
4.68K subscribers
7.86K photos
367 videos
34 files
3.58K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
📌Top 10 Assets By their Market Cap
📌Apple reached $5 trillion market capitalization for the first time and Overtook NVDIA

@EthCryptopia
Eth-cryptopia
📌እንደዚ አይነት ነገር ስታዩ ወድያው አትመኑ የራሳቹን ጥናት አድርጉ አሁን ሁሉም ሰው በሚባል ደረጃ ይሄንን ነገር አምኖ እየሞከረ ነው እዚ ቴሌግራም ላይ ብቻ አይደለም ሌላም ቦታ እያየሁት ሰለሆነ ነው።ይሄ ቦት የተሰራው ሙሉ በሙሉ በ AI ነው ከ ቃላቶቹ መረዳት ትችላላቹ ሌላው ደግሞ ግሊች አለው ምናምን እና ፌክ የመሆን ቻንሱ በጣም ትልቅ ነው። ሌላው ደግሞ ሰዎች ሲያወሩ ካየ ውከ ሳምንት በላይ አልፎታል…
⚠️Skill Money

📌ይሄ ነገር ካሰብኩት ወደ ትልቅ ስካም የተቀየረ ይመስለኛል ሞክሬው ያረጋገጥኩት ባይሆንም የሆነ ቪድዮ ተመልክቼ ነበር። Withdraw ከጠየቃቹ በኋላ 7 ቀን ድረስ እንደሚቆይ ከዛ በሁላ ከ 7 ቀኑ በሁላ እንደ Withdrawal Fee የሚያገለግል የተወሰነ ገንዘብ አስገቡ እንደሚሉ እያየው ነበር እውነት እንደዚ ከሆነ በጣም ብዙ ሰው እንደቀልድ ብሩን ይበላል እና ተጠንቀቁት ይሄ በ 1 ቀን AI ተጠቅማቹ መስራት በምንትችሉት ቦት አትሸወዱ ምንም እውነት የሚመስል ነገር የለውም!

@EthCryptopia
🫡8❤1
⚠️Market Volatility

@EthCryptopia
📌Russia charges Telegram founder & CEO Pavel Durov with "facilitating terrorism."

An international ​arrest warrant ​has been issued. the reason Russia Charge Durov is they said Telegram allegedly failed to remove chats/channels that Ukraine used to coordinate attacks.

@EthCryptopia
😁5
📌ይሄ ዳታ Exchange ላይ የሚገኝ የ Spot እና Perp Volume Data ሲሆን ከ August 2025 ጀምሮ እስከ አሁን ያለው ሙሉ ዳታ ነው እንደምትመለከቱት ከዛሬ አመት ጋር ሲነጻጸር አሁን ያለው የዛረውን አመት 1/4 Volume ብቻ ነው አሁን ላይ እየተፈጠረ ያለው።ለዚ ምክንያቱ አንድም ካለው የ Geo political ችግር አንጻር ለጀማሪ ጭራሽ የማይመች ማርኬት መፈጠሩ ከዛ በተጨማሪ እና ዋናው ምክንያት ደግሞ 2025 ላይ በሰአቱ ከ Donald Trump አሸናፊነት ጋር ተያይዞ ብዙ ሰው የነበረው አስተሳሰብ ወደ Crypto Market በደፈናው ገብቶ የነበረበት ሰአት ስልነበር ከፍተኛ የሆነ ቮልዩም እንዲኖረው አድርጓል። አሁን ላይ አባዛኛው ሰው ገንዘቡን ከመጨረሱ በተጨማሪ እንዳሰበው ስላልሆነ ራሱን ከዚ ማርኬት በማራቁ የተለያዩ ኮይን እና ቶክኖች በከፍተኛ ሁኔታ ዋጋ መውረድ አንጻር በስጋት ምክንያት አብዛኛው ወደዚ ተስቦ የነበረው ሰው ተመልሶ ወጥቷል።

📌ከዚ በተጨማሪ በ ቲሌግራም ላይ የነበሩት አብዛኛው ፕሮጀክቶች ብዙ ሰዎችን ወደ Crypto Market እንዲሳቡ አድርጓቸውም ነበር።

📔በ 2024/25 Perp Volume እስከ $2 ትሪልየን የሚጠጋ ገንዘብ ይነቀሳቀስ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ግን ከ $400 ቢልየን በታች የሆነ ገንዘብ ብቻ ነው የሚንቀሳቀሰው
📔Spot Volume ደግሞ ከ $500-$600 ቢልየን ገንዘብ ይንቀሳቀስ ነበር አሁን ላይ ከ $100b በታች የሆነ ገንዘብ ነው በወር ውስጥ የሚንቀሳቀሰው።

@EthCryptopia
👍6👏1
Eth-cryptopia
⚠️Market Volatility @EthCryptopia
⚠️FOMC in 30 minutes Stay safe ✌🏽

@EthCryptopia
👍1
Forwarded from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: FED leaves rates unchanged.

✅@futures
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
📌Crypto.com እና Emirates Partnership ፈጥረዋል።ከዚ በኋላ Flight book ለማድረግ በ Cryptocurrency ክፍያዎችን መፈፀም ይችላሉ።

@EthCryptopia
❤5
በሃገራችን የመንገድ ላይ ግብር ሊጀመር ይሄ ግብር የመኪና ባለቤቶች ላይ የሚጣል ሲሆን ቦሎ ሊያድስ ሲሄድ አንድ ባለ ንብረት አብሮ መንገድ ልተጠቀመበት ግብር ይክፍላል ማለት ነው። ከታች የተያያዙትን ፖስቶች አንብቡት እዚው ነበር የለቀቅነው
📌IMF Post 1
📌IMF Post 2
📌IMF Post 3

🙌🏾በቀጣይ አመት 1.5 ትሪየን ገንዘብ በ ግብር የመሰብሰብ እቅዳቸውን አትርሱት። የዘንድሮ ግብር ከ አምናው እራሱ እጥፍ ነው የተደረገው ምንም እንደበፊት መተው ምናምን አይገምቱላቹም ቀጥታ የትኛውም ስራ ላይ የተሰማራ ሰው የሚከፍለው ግብር ከዛረ አመት እጥፍ ነው።

@EthCryptopia
😁12🔥2
Forwarded from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: Iran strikes US military assets in Bahrain.

✅@futures
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን Europe እዚ Mozambique ምናምን እራሱ ቢሆን አጠፋለው እኔ እራሱ ብሆን😅

@EthCryptopia
😁10👏3
Forwarded from Watcher Guru
JUST IN: Microsoft $MSFT records biggest single-day gain since 2008, surging 16%

@WatcherGuru
⚡️ JUST IN: US and Israel are preparing one of the harshest bombing campaigns to date against energy infrastructure in Iran, CBS reports.
Forwarded from Watcher Guru
JUST IN: Michael Saylor's Strategy authorizes plans to sell up to $5 billion in Bitcoin.

@WatcherGuru
😁6💔3❤2
TIKVAH-ETHIOPIA
#Shererina

ለሊቱን ከሱዳን ጋር በሚዋሰነው የሰሜናዊ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክፍል ውስጥ በሚገኝ አካባቢ በሀገር መከላከያ እና በህወሓት ኃይሎች መካከል አዲስ ግጭት መቀስቀሱ ተነግሯል።

በፌደራል መንግሥቱ የተቋቋመውን የትግራይ ጊዜያዊ አስተደደርን አፍርሶ የተቆጣጠረው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ዛሬ ባወጣው መግለጫ፣ በምዕራብ ትግራይ ሸረሪና አቅጣጫ በሚገኝ ስፍራ ላይ " ግልፅ ጦርነት ተከፍቶብናል " ሲል አውጆ ህዝቡ፣ ዳያስፖራው፣ የሃይማኖት ተቋማት ፣ ሌሎች አካላት " ታሪክ ለመስራት ተዘጋጁ " ሲል ጥሪ አቅርቧል።

ከአንድ ቀን በፊት፤ የትግራይ ኃይል መሪ ከሆኑት አንዱ ገብረ ገብረፃድቅ (ዓዴት) በታጣቂ ኃይሎች መርቃት ላይ " የትግራይን ህዝብ ህልውና ለማረጋገጥ ብቸኛው አማራጭ " የፌዴራል መንግሥትን መጣል መሆኑን ተናግረው ነበር።

እስካሁን ድረስ የፌዴራል መንግሥት ለሊቱን ስለተቀሰቀሰው አዲስ ግጭት ይፋዊ ማብራሪያ ባይሰጥም የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ ባለስልጣን የሆኑት አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ስለሁኔታው አጭር ማብራሪያ ሰጥተዋል።

አብርሃም (ዶ/ር) " ኋይላ ቀርና የትግራይ ህዝብ ጠላት " ሲሉ የጠሩት የህወሓት ቡድን በሸረሪና በኩል ጦርነት መክፈቱን ይፋ አድርገዋል።

" የህወሓት ቡድን የስልጣን ዕድሜውን ለማራዘም ሲል ታዳጊዎችንና ወጣቶችን በማያውቁትና ዓላማ በሌለው ጦርነት ውስጥ በመክተት እያስጨረሰና እንደ ቅጠል እንዲረግፉ እያደረገ ይገኛል " ሲሉ ገልጸዋል።

ቡድኑ ዛሬ ሌሊት በሸረሪና በኩል አዲስ የጦርነት ትንኮሳ ከፍቶ ወጣቶችንና ታዳጊዎችን ማገዶ እያደረጋቸው እንደሚገኝ ገልጸው ፥ ይህ አካሄድ በአስቸኳይ በጊዜው ካልቆመ እና ሁሉም የትግራይ ወጣት በአንድነት ተሰልፎ ካላቆመው የባሰ ጥፋት እንደሚያስከትል አስጠንቅቀዋል።

የሚደርሰውን ጉዳት ወደፊት ለመጠገን ፈጽሞ
😳ደሞ ድጋሜ ጦርነት
😭12🔥2
Forwarded from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: Trump Media has officially launched its new paid data service, Truth API, offering faster access to Truth Social posts from Trump.

The service provides firms with a direct, licensed, real-time feed of the platform’s most market-moving content, according to the company's CEO. It reportedly costs up to $100,000 per month.

✅@futures
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM