Forwarded from Popcorn Today 🍿
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Said the quiet part loud
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💯2
Eth-cryptopia
😅ይሄን ዜና ሰማቹ አይደል? @EthCryptopia Beki Eth-Cryptopia Eth-Cryptopia
ሃገራችን ውስጥ አሁን የተለመደ ነገር አለ የሆነ ነገር ተከስቶ የ አንድ አካባቢ ስም ከተነሳ ነገሩን ቀጥታ ከ ብሄር ጋር ማገናኘት ተለምዷል ሆን ብሎ ይሄን የሚያደርግ አካል ይኑር ሰዎች በመጥፎ እየተረዱት አላውቅም ግን እንደዛ ሆኗል በዚም ምክንያት ብዙ ነገሮች ተድበስብሰው ያልፋሉ በዚ መልክ ካየኋቸው መካከል በቅርቡ ሆሳዕና በተደረገው የውሻዎች መገደል ፣ ነዳጅ እጥረት ነበረ ሰአት ብዙ ፋወል የሚሰሩ ማደያዎች ያሉበት አካባቢ ሲነገር ፣ የ አስተዳደር ችግር አለ ተብሎ የሆነ አካባቢ ስም ሲጠቀስ እገታ ሌብነት ምናምን የመሳሰሉ ነገሮች እንደዚ አካባቢ ላይ እየተደረገ ነው ሲባል ሰዎች ነገሩን ቀጥታ ከ ብሄር ጋር ያዞሩት እና ተድበስብሶ እንዲቀር ያደርገዋል ያነሳቹት ችግር አይፈታም።
👉🏾ሆሳዕና የሆነው ነገር ግን በዛ የቆመ አይመስልም የተለያዩ ሰዎች ለማድበስበስ ሞክረው የነበረ ቢሆንም ነገር ከዛ አልፎ አለም አቀፍ የ እርዳታ ድርጅቶች ጋር ደርሶ ሃገራችን ላይ ሊያደርጉት የነበረውን እቅዶች እየሰረዙ ነው የሚል ነገር ወጥቷል ያው አብዛኛው ያደጉ የሚባሉት ሃገራት ለ እንስሳ ያላቸው ነገር ከፍ ያለ ስለሆነ።ለነገሩ እኛ ከ እርዳታ ወጥነተናል 😊
@EthCryptopia
Beki Eth-Cryptopia
Eth-Cryptopia
👉🏾ሆሳዕና የሆነው ነገር ግን በዛ የቆመ አይመስልም የተለያዩ ሰዎች ለማድበስበስ ሞክረው የነበረ ቢሆንም ነገር ከዛ አልፎ አለም አቀፍ የ እርዳታ ድርጅቶች ጋር ደርሶ ሃገራችን ላይ ሊያደርጉት የነበረውን እቅዶች እየሰረዙ ነው የሚል ነገር ወጥቷል ያው አብዛኛው ያደጉ የሚባሉት ሃገራት ለ እንስሳ ያላቸው ነገር ከፍ ያለ ስለሆነ።
@EthCryptopia
Beki Eth-Cryptopia
Eth-Cryptopia
👍1👎1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔥የቁርጥ ልጃቹ NAFYAD ይሄንን ቪድዮ ጥሮ ግሮ ሰርቷል Viral እንዲወጣ Like Comment Repost እያደረጋቹ ወገንታት
https://vt.tiktok.com/ZSCQMY3m7/
https://vt.tiktok.com/ZSCQMY3m7/
❤10🔥1
Eth-cryptopia
W Morocco🔥 @EthCryptopia Beki Eth-Cryptopia Eth-Cryptopia
NORWAY's Goalkeeper 🙆♂ - Haaland 🔥
7 - 7 - 7
7 - 7 - 7
🔥7
Next world cup
ChrstianoRonaldo ❌
Luka Modric❌
Neymar❌
Lionel Messi❗️
We're gonna miss a lot of stars 🙌🏽
ChrstianoRonaldo ❌
Luka Modric❌
Neymar❌
Lionel Messi❗️
We're gonna miss a lot of stars 🙌🏽
😢12❤1👍1
Forwarded from Watcher Guru
Eth-cryptopia
Watch out Crypto Traders‼️
$BTC -1.24%
Everyone was expecting this news and ther market is in panic mode right now
@EthCryptopia
Beki Eth-Cryptopia
Eth-Cryptopia
Everyone was expecting this news and ther market is in panic mode right now
@EthCryptopia
Beki Eth-Cryptopia
Eth-Cryptopia
Eth-cryptopia
$BONK Drop more than 7% @EthCryptopia Beki Eth-Cryptopia Eth-Cryptopia
$BONK Exploit ተደርጎ $21M የሚያወጣ $BONK Token ወደ አዲስ ዋሌት ተዘዋውሯል በ እሱ ምክንያት የተወሰነ ዋጋ መውረድ አጋጥሞታል።
@EthCryptopia
Beki Eth-Cryptopia
Eth-Cryptopia
@EthCryptopia
Beki Eth-Cryptopia
Eth-Cryptopia
Eth-cryptopia
$BONK Exploit ተደርጎ $21M የሚያወጣ $BONK Token ወደ አዲስ ዋሌት ተዘዋውሯል በ እሱ ምክንያት የተወሰነ ዋጋ መውረድ አጋጥሞታል። @EthCryptopia Beki Eth-Cryptopia Eth-Cryptopia
Hack ያደረገው ግለሰብ የያዘውን ቶከን በሙሉ ወደ አዲስ ዋሌ ልኮት ነበር ከ 1 ሰአት በፊት ወደ OKX CEX ልኮት ሽጦታል።
@EthCryptopia
Beki Eth-Cryptopia
Eth-Cryptopia
@EthCryptopia
Beki Eth-Cryptopia
Eth-Cryptopia
😁1🤯1
Eth-cryptopia
🔥10 minutes 🙌🏽 Is everyone ready for this battle 👀 @EthCryptopia Beki Eth-Cryptopia Eth-Cryptopia
TBH the game is boring 😅
👎5💯4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🙌🏽ጋሽ ትራንፕ ከ Crypto እና Stock Trading ወደ ቁማር ሳይገባ አይቀርም።የ አሜሪካው አጥቂ Balogun ከዚ ቀደም በነበረው ጨዋታ ላይ ከባድ ፋወል ሰርቶ በቀጥታ ቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቶ ነበር።ነገር ግን ጋሽ ትራምፕ ወደ ፊፋ ደውሎ ይሄ ቀይ ካርድ እንዲነሳ አስደርጎ ነበር።የሚገርመው ቀይ የተነሳለት ተጫዋች ለሊት USA ከ Belgium ምንም ሳይሰራ ተቀይሮ ወጥቷል።USA በ Belgium 4-1 በሆነ ውጤት ተሸንፋ ከውድድሩ ውጪ ሆናለች😅
USA ❌
Canada❌
Mexico❌
@EthCryptopia
Beki Eth-Cryptopia
Eth-Cryptopia
USA ❌
Canada❌
Mexico❌
@EthCryptopia
Beki Eth-Cryptopia
Eth-Cryptopia
😁10❤2