Eth-cryptopia
4.6K subscribers
7.88K photos
368 videos
34 files
3.58K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መኪና ገዛቹም አልገዛቹም የኢትዮጵያ ማርኬት እንዴት እንደሚሰራ አዳምጡት።

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁5👎1
Eth-cryptopia
Photo
Ivory Coast ሶስተኛዋ ተሰናባች ከአፍሪካ አህጉር
Norway ግን👀

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Xenea Announcements
We’re currently experiencing an unprecedented surge in access and logins, which has triggered a login restriction from Google. We sincerely apologize for the inconvenience🙇‍♂️ We’ve already submitted a request to Google to increase the limit. If you’re using…
🔔Xenea Update

✔️ Then team announced Xenea wallet service will be discontinued in the near future.idk they are going to shut down all the program or only Wallet future.if you have funds non Xenea wallet make sure you save your private key or import to other EVM compatible wallet.
✔️I stop farming this project in mid season 2 btw inwas in top 500 in season 1.

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
Forwarded from Watcher Guru
JUST IN: 🇺🇸 President Trump says he is profiting from the presidency because the stock market is going up.

@WatcherGuru
MICHAEL SAYLOR: ⚡ "Take the money you don't need for four years or longer, buy Bitcoin, leave it there forever, and your grandchildren will thank you."

Source: New Era Finance Podcast
❤2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁11❤1👎1🤔1
✔️ባለፈው ሳምንት በ ክሪፕቶ ማርኬቱ ላይ የተወሰኑ ነገሮች ተፈጥረዋል ከነሱም መካከል።

1. Bitcoin ከ $59K በታች ወርዶ ነበር በዛ ምክንያት አጠቃላይ የ Cryptocurrency Market Cap ከ $2T በታች አስመዝግቦ ነበር ይሄም ከ 09/09/2024 በኋላ ለመጀመርያ ግዜ ነው። በዚም የተነሳ የ Crypto Market Fear and Greed index Extreme Fear ውስጥ እንዲገባ አድርጎታል። ይሄም ማለት ማርኬቱ ላይ ከፍተኛ የሆነ የ ፓኒክ ሽያጭ ነበር።

2. እንደ Glass Node Data በሰዎች ከተያዘው $BTC Supply $10.83M የሚሆነው $BTC በ ኪሳራ የተያዘ ነው።የ Bitcoin ዋጋ ከ $59K ከመውረዱ በፊት $7M የሚሆነው $BTC ነበር በ ኪሳራ ውስጥ የነበረው። አሁን ላይ 50% የሚሆነው የ ቢትኮይን ሰፕላይ ከተገዛበት ዋጋ በታች ነው የሚያወጣው።ገዢዎች ብቻ አይደለም ማይን የሚያደርጉ ተቋማትም አብዛኛው አሁን ኪሳራ ውስጥ ነው ያሉት 1 ቢትኮይን ማይን ለማድረግ የሚያወጡት ወጪ ከ 1 ቢትኮይን ዋጋ በላይ ሆኗል።

3. 1 $ETH ዋጋ ከ $1,600 በታች በወረደበት ሰአት የ USDT market Cap በልጦት USDT በሁለተኛነት ተቀምጦ ነበር አሁን ወደነበረበት 3ተኛነት ተመልሷል።

4. የ Coin market cap Data እንደሚያሳየው አሁን ላይ ከ አጠቃላይ Crypto Currency %BTC ብቻውን ከ 57% በላይ ያለውን ገንዘብ ይዟል በመቀጠል $ETH 9% ሲይዜ ሌላውን ከ 30% የተለያዩ ኮይኖች ላይ ገንዘቦች አሉ።38% በላይ የሚሆኑ ቶክኖች All time low ዋጋ ላይ ወይም ከዛ በታች ላይ ነው ያሉት አልሞስት ለመጥፋት ትንሽ ነው የቀራቸው።አሁን ላይ ትንሽ እንቅሳቃሴ እያደረጉ ያሉ ኮይኖች AI Coin ናቸው ግማሹ የ ቶክኑ ፈጣሪዎች በራሳቸው እንዲያድግ ሲያደርጉ የተውሰኑት ደግሞ በሰዎች ተፈላጊ ሆነው ይጨምራሉ።

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
Eth-cryptopia
Ivory Coast ሶስተኛዋ ተሰናባች ከአፍሪካ አህጉር Norway ግን👀 @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
DR Congo ሌላኛዋ ተሰናባች ሃገር
England የትም የምትደርስ አይመስለኝም 16 ወይ 8 ውስጥ ወዳቂ ናት እንደያዙት ቲም አይደሉም ዛሬ ኬን አወጣቸው እንጂ ከባድ ነበር DR Congo መከላከል ላይ አሪፍ ብትሆንም England ከዚ የተሻለ ነገር ማሳየት ነበረባቸው።
አሪፍ ጌም ነበር 🙌🏾🔥

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
Ohhh Senegal this is heartbreaking fr they were controlling the game.
The mind game on the penality spot was good but Tielemans and Lukaku cooked them well😅
That was hell of game 🔥

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Eth-cryptopia
✔️Grass Node still run የምታደርጉ Focus on this.Run Mobile node daily to get Network Points🙌🏽 @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
✔️ They didn't mention Network points. Last time I told you to focus on them. I knew this would matter for allocation.
✔️3M points But only 603 Network points

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
Forwarded from ɴᴀꜰʏᴀᴅ
https://vt.tiktok.com/ZSCQMY3m7/

Reposts and comments on the video are appreciated!🙌
🔥5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‼️ተጠንቀቁ ደሞ እንደ አዲስ እንደ አሸን ፈልተዋል በዚ ሳምንት ብቻ ስንት ግዜ ደወሉ እኔ ጋር ብቻ።
✔️የሚጠቀሙት መንገድ ምን መሰላቹ ከዚ ቀደም USSD በመጠቀም ነበር ቀጥታ ወደ ራሳቸው አካውንት ብር የሚያስልኩት አሁን ደግሞ የ አብዛኞቻችን ባንክ አካውንት ከ ሳፋሪ ኮም ጋር ሊንክ ስላልሆነ ወደራሳቸው Mpesa እንድትልኩ ነው የሚያደርጓቹ።

📣እነዚን ነገሮች በማድረግ ሪፖርት ለማድረግ ሞክሩ

1. ስልክ በሚደወልላቹ ሰአት ሙሉ የሚሏቹን ነገሮች ሪከርድ ረማድረግ ሞክሩ።

2. ሪከርድ አድርጋቹ የያዛቹትን መረጃ ይዛቹ ለፓሊስ ለማመልከት ሞክሩ

3. ወይንም ደግሞ ይሄንን መረጃ የሚወስድ አካል ካለ ከተቋማቱ ጋር ለመነጋገር መሞከር።
ለማጭበርበር የሚደውሉበትን ስልክ ለቴሌኮም ተቋሙ ደውሎ ማሳወቅ(EthioTele or Safari ቢሆነ Call center ደውላቹ ያለውን ነገር ለማሳወቅ መሞከር)።
አብዛኛውን ብር ለማስላክ የሚጠቀሙት ሳፋሪ ስልክ ስለሆነ የ Mpesa Call center ደውላቹ በዛ ስልክ ማጭበርበር ሊደረግ እንደሆየ በማሳወቅ መፍትሄ ለማግኘት መሞከር።

✔️ተደራጅተው ነው ማጅራት አየመቱ ያሉት ትጠንቀቁ‼️

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Eth-cryptopia
Ohhh Senegal this is heartbreaking fr they were controlling the game. The mind game on the penality spot was good but Tielemans and Lukaku cooked them well😅 That was hell of game 🔥 @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
✔️C.Ronaldo scores his first knock out goal
✔️Portugal vs Spain in round of 16🔥
እንቅልፍ ግን ዛሬ ተበላው🤦🏽‍♂

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥7❤1
Forwarded from Ethio ቴክ'ˢ (ɴᴀꜰʏᴀᴅ)
የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ኳስ ቻርጅ እንደሚደረግ ምን ያህሎቻቹ ታቃላችሁ? ⚽️

​የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ ከእግር ኳስነቱ ባለፈ አስገራሚ የቴክኖሎጂ ሲሙሌሽን ሆኗል!

​
​🧩 በሰከንድ 500 ጊዜ መረጃ የሚልከውና ቻርጅ የሚደረገው የ Adidas ኳስ
​🤖 Offsideን በቅጽበት የሚወስነው የ Lenovo AI ቴክኖሎጂ
​🐕 ስታዲየሙን የሚጠብቁት ባለ 4 እግር ሮቦት ውሾች እና ሌላም ሌላም

🧨 ሙሉ ቪዲዮውን ተመልከቱ
https://vt.tiktok.com/ZSQDbkVqn/
https://vt.tiktok.com/ZSQDbkVqn/
https://vt.tiktok.com/ZSQDbkVqn/

🤖 @Ethio_Techs 🤖
👎1
Ethio ቴክ'ˢ
የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ኳስ ቻርጅ እንደሚደረግ ምን ያህሎቻቹ ታቃላችሁ? ⚽️ ​የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ ከእግር ኳስነቱ ባለፈ አስገራሚ የቴክኖሎጂ ሲሙሌሽን ሆኗል! ​ ​🧩 በሰከንድ 500 ጊዜ መረጃ የሚልከውና ቻርጅ የሚደረገው የ Adidas ኳስ ​🤖 Offsideን በቅጽበት የሚወስነው የ Lenovo AI ቴክኖሎጂ ​🐕 ስታዲየሙን የሚጠብቁት ባለ 4 እግር ሮቦት ውሾች እና ሌላም ሌላም 🧨 ሙሉ…
እቺን ኳስ Offside እንደሆነች ለመለየት አዲሱን የ Adidas ኳስ ውስጥ የተቀበሩት ቺፕ ጥቅም ላይ ውሏል።እያንዳንዱን እንቅስቃሴ የኳስ ንክኪ ዲቴክት ማድረግ የሚችል በ AI የታገዘ ቺፕ ኳስ ውስጥ ያለ ሲሆን ይሄንን በአይን እይታ ለመወሰን ከባድ የነበረውን ሁኔታ በዚ መልኩ ተፈቷል ከታች የሚታየው ግራፍ ኳሷ ጨረፍታ በነበራት ሰአት ወደ ኮምፕዩተር የተላከው ዳታ ነው። Technology 🔥

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁1
💵Donald J.Trump በ 2025 ከየትኛውም የ Cryptocurrency ተቋም በላይ ትርፋማ ሆኗል።
More than $1.4B in profit 👀

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በህይወቴ ሳላደርግ ካለፍኩት የሚቆጨኝ ነገር Solomon Kassa( Tech talk with solomon) ስለ ቢትኮይን እና ክሪፕቶ ከረንሲ የሰራቸውን ፕሮግራሞች ሰምቼ ግን የተወሰነ የራሴን ሪሰርች አለማድረጌ ይቆጨኛል። የዛሬ ስምንት አመት 🤦🏽‍♂

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍10💔4