Eth-cryptopia
4.99K subscribers
7.47K photos
334 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
በመቀጠል Mine ወደምናደርግበት ልከን ቡስት ለማድረግ ይሄንን Step ተከተሉ

4️⃣Withdraw ከዛ በኋላ withdraw Crypto የሚለውን ትመርጣላቹ

5️⃣Withdraw ማድረግ የምንፈልገው ICE ስለሆነ እሱን

6️⃣ከዛ በመቀጠል On-Chain የሚለውን አማራጭ ንኩት ከዚ ቀጥሎ Withdraw የምናደርግበት Address ስለሚያስፈልገን ወደ ቦቱ ሄደን address እና Deposit የምናደርገውን ICE መጠን Copy አድርገን ይዘን እንመጣለን።

7️⃣Address ለማግኘት ቦቱ ውስጥ እንደገባቹ SW የሚለውን ትከፍቱታላቹ Boost Now የሚለውን ትነኩታላቹ

8️⃣ከዛ በመቀጠል እናንተ Boost ማድረግ በምትችሉት Level መጠን Boost ማድረግ ትችላላቹ እኔ 25 ሰዎችን ስለጋበዝኩኝ Level 5 እመርጣለው እናንተም ከቻላቹ የመጨረሻውን Boost ብታደርጉ እመክራለው በየግዜው ማይን ማድረግያ Speed ስለሚቀንሱት። Level 5 ላይ መርጬ Continue እለዋለው

9️⃣ከዛ በኋላ እዚ ጋር ነው Deposit የምታደርጉት ICE መጠን እና Address ያለው Show Address ትሉትና ወደ OKX ትሄዳላቹ

1️⃣0️⃣OKX ላይ እንደገባቹ Address Network እና መጠን የምታስገቡበት ይኖራል ቦቱ ላይ Copy አድርጋቹ የያዛቹትን Address ICE Address Paste አድርጉለት እሱን እንዳስገባቹለት Address ካልተሳሳታቹ Withdrawal Network የሚለው በራሱ ICE-BSC ብሎ ያመጣል እንደዛ ካላለ Address ተሳስታቹ ሊሆን ስለሚችል ትክክል መሆናቹ አረጋግጡ እንዳልኳቹ ካመጣ ወደ ሌቭል 5 ማሳደግ ከሆነ የምትፈልጉት እኔ እንደጻፍኩት ሙሉለት ካላቹ 10 ወይም 20 ICE ጨምራቹ ላኩ ለ ኔትወርክ ፊ ብሎ የተወሰነ ስለሚቆርጥ ይሄንን አድርጋቹ ከጨረሳቹ በኋላ Submit የሚለውን ንኩት።

1️⃣1️⃣ማረጋገጫ ይጠይቃቿል I Understand.....የሚለውን አብሩት እና Continue የሚለውን ተጫኑ

1️⃣2️⃣አሁን በደንብ አስተውሉ ያስገባቹን አድራሻ Network እና Amount ትክክል መሆኑን አረጋግጡ Confirm ካላቹን በኋላ ወደኋላ መመልስ አይቻልም!ሁሉም ነገር ትክክል መሆኑ ካረጋገጣቹ በኋላ Confirm የሚለውን ንኩት እና Process አድርጎ ወደላካቹት አድራሻ እስኪገባ ድረስ ትንሽ ደቂቃ ጠብቁት።

1️⃣3️⃣ልክ ሲገባ ምስሉ ላይ እንደምታዩት Sent የሚል ያሳያል ከዛ በኋላ ያከበብኩበትን Transaction ID Copy አድርጋቹ መያዝ አለባቹ ይሄንን ID ቦቱ ላይ ሄዳቹ ስታስገቡለት ነው Mining ፍጥነታቹን የሚጨምርላቹ።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
1️⃣4️⃣ወደ ቦቱ ተመልሳቹ አድሬስ Copy ያደረጋቹበት ጋር ግቡና ወደታችህ ስትወርዱ I already Deposit Ice ምናምን የምትል አለች እሱን ቦክስ አብሯት እና Continue የሚለውን ተጫኑ

1️⃣5️⃣ከዛ በመቀጠል የላካቹበትን Network And Transaction ID ይጠይቃቿል እዚ ላይ ባለው መልኩ ሙሉ Network ላይ BNB Smart Chain(BSC) የሚለውን ምረጡለት Transaction Hash የሚለው ላይ ደግሞ OKX ላይ Copy አድርጋቹ የያዛቹትን Transaction ID አስገቡለት ትክክል መሆናቹን አረጋግጣቹ Continue በሉት በትክክል ባልኳቹ መንገድ ከሄዳቹ እና ደግሞ ምንም አይነት Address or Network ክልተሳሳታቹ መጨረሻ ላይ ያለው ምስል ለ እናንተም ይመጣል

1️⃣6️⃣your Account Has Been Successfully.......ይሄኛውን ቴክስት ያሳያቿል ወደ ሌቭል 5 ማደጉንም የሚገልጽ ሜሴጅ ያሳያል እንደዚ ካመጣ Done ብላቹ ውጡ ጨርሳቿል።

SUNWAVES Airdrop ለመጀመር

ስለ SUNWAVES የተወሰነ ማብራርያ

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🤑NotCoin New Task

🤑Social Task ናቸው አይከብድም ስሩት
Reward
🤑 Platinum 50 Not per hr
🤑Gold 10 Not per hr
🤑silver and Bronze 0.1 Not per hr

💎 @notcoin_bot

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
🔔Tapswap task Hot Crypto News: Ethereum ETFs -Can They Outshine Bitcoin?(Round 3 Day 2)

CODE - 5J6OL847G7

ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ😊

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
🪙 Tapswap New Update

🪙 Tapswap Ads በማየት Booster ማግኘት ትችላላቹ የምታዩት Ads ውስጥ አትግቡ ዝም ብላቹ Booster ለመጠቀም ብቻ ተመልከቱት ብዙ Scam ማስታወቅያ ይኖራል።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
🐶DOGS

🐶DOGS 10M ተጠቃሚዎችን ሳምንት ባነሰ ግዜ ውስጥ አግኝቷል።ከ10M ሰዎች ውስጥ ካልሆናቹ አሁኑኑ ተቀላቀሉ😊

እስካሁን ያልጀመራቹ የምታደርጉት መጀመርያ ይሄን ሊንክ ተጠቅማቹ Start በሉት LINK  https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=J_PuPDJuRj2sJJc-lPwcRw

START በሉት እና የቴሌግራም አካውንታቹ የተከፈተበትን ግዜ አስልቶ የሚደርሳቹን DOGS Allocation ይሰጣቿል TG Premium ተጠቃሚ ከሆናቹ 300DOGS ይጨምርላቿል።

DOGS ለመጨመር ሰዎችን  INVITE አድርጉ

Telegram CEO Pavel support እንደሚያደርጋቸው እየተወራነው።በተጨማሪም NotCoin and Blum CEO leader board ላይ ታይተዋል👀

ቴሌግራም ጆይን ያደረጋቹበትን አመት አሳይቶ ምንም ካልሰጣቹ Username ስለሌላቹ ነው UserName Create አድርጉ እና ሞክሩት።

XT Exchange ላይ 0.04$ እንደወጣለትም Rumor አለ😊
Pre-Market on Bitget,BingX,GateIO

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰2
Eth-cryptopia
🔔Tapswap task Hot Crypto News: Ethereum ETFs -Can They Outshine Bitcoin?(Round 3 Day 2) CODE - 5J6OL847G7 ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ😊 @EthCryptopia
🔔Tapswap task The most DANGEROUS crypto scams you SHOULD Know about (Round 3 Day 2 Task 2)

CODE - RANSOMWARE

ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ😊

Tapswap የ Youtube Video ስሞቹን እንስቷቸዋል ስለዚ የቱ ኮድ ለየትኛው እንደሚሰራ ለማወቅ ግድ Watch ብላቹ የ Youtube Video ስም ማየት አለባቹ እኛ Code ፖስት ስናደርግ አብረን ስም እየፃፍን ስለሆነ ለማግኘት አትቸገሩም።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍9🔥1
🪙 TAPSWAP STREAM 🔥

Wifi ያላቹ ይሄን መንገድ ተጠቁመ https://t.me/EthCryptopia/896

Code እንደባለፈው ለ 1 ወይም 2 ደቂቃ ብቻ እንዲሰራ ካደረጉት ፖስት እያደረግን እስክትሞሉ Expire ያደርጋል።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍62
🤑BLUM

🤑BLUM👀 በአንድም በሌላም መልኩ MultiAccount ፈቅዷል።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁7👍4
Eth-cryptopia
🤑NotCoin New Task 🤑Social Task ናቸው አይከብድም ስሩት Reward 🤑 Platinum 50 Not per hr 🤑Gold 10 Not per hr 🤑silver and Bronze 0.1 Not per hr 💎 @notcoin_bot @EthCryptopia
🔔NOTCOIN

⚠️ Attention Notcoin Task እንደመጣ ቶሎ ስሩ Time Limited ናቸው።

አሁንም ለ Gold እና platinium አዳዱስ ታስክ አለ ቶሎ ገብታቹ ስሩት

💎 @notcoin_bot

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4💔1
🪙MEMEFI COMBO

👨‍💻 Code     3 3 1 4


👨‍💻 Code 
1 ➡️ መጀመርያ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ 3  ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ በመጨረሻ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 1M Coin ይሰጣቿል።

ጠዋት የተለቀቀው አልሰራም ካላቹ ይሄን ሞክሩ።

ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር  ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
🐹Hamster Kombat Morse code

B - • • • (DASH DOT DOT DOT)
L • — • • (DOT DASH DOT DOT)
O — — —(DASH DASH DASH)
C - • - • (DASH DOT DASH DOT)
K — • — (DASH DOT DASH)

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
👀 Germany ምን ጉድ ነው

🔔የጀርመን መንግስት ያለውን Bitcoin ሙሉ በሙሉ ሽጦ ጨርሷል።

🪙ድሮም የዘፈን ዳር ዳሩ እስክስታ ነው ይባል አይደል😅Btw Market በጣም Affect ሲያደርጉት ነበር አሁን ግልግል ነው😊

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia
🔔Grass Epoch 6 Grass Epoch 5 አልቆ አሁን Epoch 6 ጀምሯል ከዚ በኋላ ለ 1 ወር ያህል Grass Point መሰብሰብ ትችላላቹ ቀጣዩ Phase እስኪጀምር ከዚ ቀደም የሰበሰባቹ ከዚኛው ወር እና ቀጣይ በኋላ Farming ሲያልቅ አንድ ላይ ተደምሮ ሪዋርድ ትደረጋላቹ። ከዚ በፊት ያልሰራቹ አሁንም ጊዜው ገና ሰለሆነ በዚኛው እና በቀጣዩ ላይ ተሳተፉ Eligable ለመሆን የምትጠቀሙበት…
🔔Grass Epoch 7

Grass Epoch 6 ነገ ይጠናቀቅና Epoch 7 ይጀምራል ከዚ በኋላ ለ 1 ወር ያህል Grass Point መሰብሰብ ትችላላቹ

ከዚ በፊት ያልሰራቹ አሁንም መጀመር የምትፈልጉ እና ጥሩ Internet Connection ካላቹ በዚኛው ላይ ተሳተፉ Eligable ለመሆን የምትጠቀሙበት Device 100hr+ Active መሆን አለበት።

ከዚ በፊት ያልጀመራቹ በዚ ሊንክ ተመዝገቡ
https://app.getgrass.io/register/?referralCode=4DFnGcdrI_hiuTk

ስለ Grass የተወሰነ ማብራርያ እና እንዴት መመዝገብ እንደምትችሉ የሚያሳይ ቪድዮ ነው ተመልከቱት
https://t.me/EthCryptopia/203

NodePay ያልገባቹም ይሄንን ምስል ተመልከቱት ተመሳሳይ የሆነ ስቴፕ ስላላቸው ቀላል ነው ትረዱታላቹ።

ሁሌም Active እንዲሆንላቹ የምትጠቀሙበትን Browser ባትዘጉት እመክራለው ለረጅም ሰአት Active በሆነ ቁጥር ነው Grass Point የሚጨምርልን።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4