😂ይሄንን ነው ያልኳቹ Exchange እራሱ ሌባ ነው Binance ቢሆን ከ አንድ አንድ Ristrict 🔥
@EthCryptopia🐣 Beki Eth-Cryptopia 📱 Eth-Cryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁7
Eth-cryptopia
Y'all watches this game right?👀
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
Many advice shared from Brook Mathewos
https://youtu.be/1Rb7LyKYkoo
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👎2
Eth-cryptopia
NBE $100M Auction Tomorrow ከዚ በፊት ሊደረግ ተብሎ የተሰረዘ ጨረታ ነበር። @EthCryptopia 🐣 Beki Eth-Cryptopia 📱 Eth-Cryptopia
Bank rate አብዛኞቹ ባንኮች አንዱን የ ዶላር ከ 155 ብር እስከ 157 ብር እየገዙ 159 እስከ 162 ብር እየሸጡ ይገኛሉ።
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Forwarded from Pavel Durov (Pavel Durov)
This punishes 150 million ordinary Telegram users in India — not the insiders who leaked the exam materials.
And the ban hasn't stopped anything. The leaks just moved to other apps.
Over the past few weeks, we removed hundreds of channels sharing leaked exam materials and related scams in India.
We’ve also been making the “edited” label more visible to prevent backdating scams.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥3
Forwarded from Trade Watcher
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥4
Eth-cryptopia
The World's First Trillionaire, yup a Trillionaire ! @EthCryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥4
Eth-cryptopia
አንድ ሃገር ላይ የተለያዩ ጣብያዎች የማስተላለፍ ፍቃድ ማግኘት መብት ደሞ ይኖራቸዋል ማሟላት የሚገባቸውን ነገር ካሟላ የ ሀገሬ ቲቪ ስራ አስኪያጅ ነዋይ ይመር ሃገር ውስጥ ካሉ ሌሎች ጣብያዎች ጋር ተነጋግረን ከ ሀገሬ ቲቪ ወስደው የተወሰኑ ጨዋታዎችን እንዲያስተላልፉ ለማድረግ እየተነጋገርን ነው የሚል ነገር ሲያወራ ሰምቼዋለው አንድ አይነት ጨዋታ ከማስተላለፍ በዚ ዘዴ የተለያዩ ጨዋታዎችን ለማስተላለፍ ቢሞክሩ የተሻል ነበር ብዬ አስባለው።
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6👍1
truecaller_unlocked.apk
110.9 MB
Truecaller Mod app
እንደኔ new version ተቸግራቹ ከነበር
features :- kept the blue black theme coz i don't like the gold sparkling one , enhanced the launch speed, and added a call recorder a feature any modder failed
Telebirr coming soon🙂↔️
እንደኔ new version ተቸግራቹ ከነበር
features :- kept the blue black theme coz i don't like the gold sparkling one , enhanced the launch speed, and added a call recorder a feature any modder failed
👏8🔥3🤩1
Tunisia bullied by Sweden
Senegal bullied by France
Now Algeria....
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥2❤1👎1
ወገንታት ምንድነው አትተኟትም እያሉን ነው😭
እስከ Half አይቼ እተኛለው ብዬ የነበርኩት እኔ😳😂
@EthCryptopia🐣 Beki Eth-Cryptopia 📱 Eth-Cryptopia
እስከ Half አይቼ እተኛለው ብዬ የነበርኩት እኔ😳😂
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭5😁4❤1
Forwarded from Trade Watcher
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥1
Eth-cryptopia
ወገንታት ምንድነው አትተኟትም እያሉን ነው😭 እስከ Half አይቼ እተኛለው ብዬ የነበርኩት እኔ😳😂 @EthCryptopia 🐣 Beki Eth-Cryptopia 📱 Eth-Cryptopia
Have you guys ever seen a goalkeeper with a 7.8 rating after conceding 4 goals? 7 Saves that's impressive 🔥
Good Night mates🙌
EthCryptopia🐣 Beki Eth-Cryptopia 📱 Eth-Cryptopia
Good Night mates🙌
EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥3
Forwarded from Trade Watcher
The agreement states the US-Iran war ends on all fronts including Lebanon, the naval blockade ends within 30 days, and Hormuz shipping resumes without charges for 60 days.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥3
የውጭ ሀገር ዝርያ ያለው ውሻ እና የተለያዩ ንብረቶችን የሰረቁ ተከሳሾች በቁጥጥር ስር ውለው ክስ ተመሰረተባቸው፡፡
***
አዲስ አበባ፤ ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ/ም (አዲስ ፖሊስ)፦ ተከሳሾች ሐብታሙ ታፈሰ፣ ዳንኤል ሰለሞንና ይስሀቅ ታደሰ የተባሉ የወንጀል ድርጊቱን የፈፀሙት በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ቦታው አስኮ ጨረታ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ነው።
ተከሳሽ ሐብታሙ ታፈሰ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ በቀን ሰራተኝነት ተቀጥሮ ከሚሰራበት ከአንድ መኖሪያ ቤት ቅጥር ግቢ አጥር ዘሎ በመግባት ግምቱ 50ሺህ ብር የሚያወጣ አንድ የውጪ ሀገር ዝርያ ያለው ውሻ፣ 47 ሺህ ብር ግምት ያለው የቀለም መቀቢያ ኮፕረሰር ማሽንና ብረት መቁረጫ ግራይንደር በመስረቅ ዳንኤል ሰለሞን እና ይስሀቅ ታደስ ለተባሉ ግብረ አበሮቹ በማቀበል ንብረቶቹን ይዘው ተሰውረዋል፡፡
በጉለሌ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ የአስኮ ፖሊስ መምሪያ የደረሰውን ሪፖርት መነሻ በማድረግ ባደረገው ጠንካራ ክትትል የመጀመሪያውን ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር አውሏል።
ፖሊስ የምርመራ ማስፋት ተግባሩን በመቀጠል በአባሪነት ወንጀሉን የፈፀሙትን ዳንኤል ሰለሞን እና ይስሀቅ ታደስ የሰረቁትን ንብረቶች በተከራዩት ቤት ውስጥ ደብቀው በማስቀመጣቸው ከነኤግዚቢቱ በቁጥጥር ስር ሊያውላቸው ችሏል፡፡
ፖሊስ ምርመራውን በሰውና በሰነድ ማስረጃ አጠናቆ በክፍለ ከተማው አቃቤ ሕግ በኩል ክስ እንዲመሰረትባቸውም አድርጓል፡፡
ህብረተሰቡ ለንብረቱ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርበታል ያለው የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ማንኛውም ግለሰብም ይሁን ቡድን ወንጀል ፈጽሞ ከህግ ተጠያቂነት ማምለጥ እንደማይችልም መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡
*
ዘገባ፡- ም/ሳጅን ሳምሶን ሰለሞን
ውሻው ምንድነው በ 50ሺ እንደተገዛ አላወቀም መሰል😂
😁11❤2