Eth-cryptopia
4.6K subscribers
7.88K photos
368 videos
34 files
3.58K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
Eth-cryptopia
➡️እንደዚ አይነት ዜናዎች እዚ ሼር ሲደረጉ ከቀልድ ከምናምን ነገር ወጣ ብለን ለሚመጣው ነገር ራሳችንን እንድናዘጋጅ ነው። በቀጣይ አመት ከ ታክስ ነጻ እና የግብር እፎይታ አሰራሮች ልቀሩ ነው ይሄ ነገር በቀጥታም በተዘዋዋሪም የሚከብደው ለተጠቃሚም ሆነ አገልግሎት ሰጪ ነው። በጣም ከባድ እንደሚሆን አልጠራጠርም ስለዚ ራሳቹን አዘጋጁ ቀስ በቀስ ይሆናል ያልናቸው ነገሮች እየተደረጉ ነው✌🏽 @EthCryptopia 🐣Beki…
🔔ታክስ ነጻ እና የግብር እፎይታ (Tax Exemption and Tax Relief).

✔️መጀመርያ እነዚ ነገሮች ምንድናቸው ከ ታክስ ነጻ እና የ ግብር እፎይታ

🔴ከታክስ ነጻ (Tax Exemption /Tax Free)
✔️ታክስ ነጻ ማለት ከመደበኛው ከሚከፈለው የ 15% ግብር ነጻ ወይንም  እቃ ወይንም አገልግሎት ሊሆን ይችላል ከየትኛውም አይነት ግብር ነጻ ነው ምንም አይነት ግብር አይከፈልበትም።

✔️ከ ታክስ ነጻ አሰራር ለተወሰኑ አገልግሎቶች ወይም ደግሞ በገቢ አነስተኛ ለሆኑ ሰዎች ታስቦ እነዚ ሰዎች ለምሳሌ ከሚወስዱት ደሞዝ ላይ ሊሆን ይችላል ምንም አይነት ነገር ለግብር ተብሎ እንዳይወሰድ የሚያደርግ አሰራር ነው።ይሄ ብቻ አይደለም የተለያዩ ነገሮች ላይ ዚሮ ታክስ የሆነባቸው ነገሮች አሉ።ከነሱም መካከል 👇🏽
➡️በየቀኑ ለምግብነት የሚውሉ አስፈላጊ ነገሮች (እንጀራ ፣ ዳቦ ፣ ስንዴ ፣ ጤፍ.......
➡️ለጤና ተቋማት የሚውል የተለያየ እቃዎች መድሃኒቶች ወረርሺኝ ለመከላከል የሚረዱ ነገሮች ላይ
➡️ከግብርና ጋር የተያያዙ ነገሮች ( የተለያዩ ዘር ፣ ማዳበርያ ፣ ኬሚካሎች)
➡️የትምህርት ተቋማት ውስት ለሚደረጉ አስፈላጊ ነገሮች ( መጽሃፍ ህትመት ፣ የትምህርት ማቴሪያል ፣  የትምህርት ወጪዎች .......
➡️ለ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች
➡️የመብራት ውሃ የ ቲሌኮም አገልግሎቶች ላይ
✔️እነዚ ከላይ የዘረዘርኳቸው እስካሁን ከ ግብር ነጻ የነበሩ ነገሮች ናቸው።


🔴የግብር እፎይታ (Tax Relief)
✔️ይሄ የታክስ አይነት ደግሞ ለተወሰነ ግዜ ከተጣለብን ግብር ተቀንሶ እንድንከፍል ወይንም ደግሞ ግብር የምንከፍልበትን ግዜ ተራዝሞልን ትኝሽ የ እፎይታ ግዜ እንድናገኝ እና የምንሰራው ቢዝነስ ማንኛውም ስራ እስኪጠናከር ድረስ የምንጥበቅበት አሰራር ነው።

✔️እንዳልኳቹ ይሄ አሰራር በዋነኝነት እየሰራን ያለነው ስራ ወይንም እየሰጠን ያለነው አገልግሎት ትኝስ ግዜ እስኪጠናከር እና በ አጭሩ ቶሎ እንዳይቆም ተብሎ የተጀመረ አሰራር ነበር ። አሰራሩም ከምከፍልበት ግዜ ትንሽ የ እፎይታ ግዜ ተሰጥቶን በዛ ግዜ መሃል እንድፍል ወይንም ደግሞ ከሚጣልብን ግብር የተወሰነ ተቀንሶ በሰአቱ እንድከፍል የሚደረግበት አሰራር ነው።የግብር እፎይታ ተጠቃሚ ከነበሩ መካከል ምሳሌ

➡️Hotel and Tourism
➡️የረጅም ርቀት ጭነት እና ትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሰጡ
➡️ኢንፖርት እና ኤክስፖርተር ግለሰብ እና ተቋማት እነዚ በጥቂቱ ሲሆኑ

✔️አሁን ላይ የነዚን የግብር አሰባሰብ ላይ ተጠቃሚ የነበሩ ከዚ በኋላ በሚኖረው የግብር አሰባሰብ ላይ ላይካተቱ የሚችሉበት ሁኔት ሊኖር እንደሚችል ነው ሰሞኑን የወጣው ዜና የሚያመለክተው። የትኛው አገልግሎት ሰጪ ከነዚ ሁለት ፕሮግራሞች እንደሚወጣ የተባለ ነገር ባይኖርም መንግስት ከ ግብር በ 2019 እሰበስባለው ብሎ ካቀደው እቅድ አንጻ ስናስበው አብዛኛው ነገሮች ላይ አሁን ያልናቸው ነገሮች በዚ መልኩ እንደማይቀጥሉ የሚያሳይን ይመስለኛል።

✔️ይሄ ምን ሊያመጣ ይችላል? የግብር እፎይታ እና የግብር ነጻ መነሳት ገበያውን በከፍተኛ ሁኔታ አለመረጋጋት ይፈጥራል ከዚ በፊት ምንም አይነት ግብር ሳይጣልባቸው ይሰጡ የነበሩት አገልግሎት ወይም የሚሸጥ አንድ እቃ አሁን ግብር ሲጨመረ በትንሹ ከ 15% እስከ 20% እቃው ወይንም አገልግሎቱ ላይ ተጨምሮ ለተገልጋይ የሚደርስ ስለሚሆን ከፍተኛ የሆነ የገበያ አለመረጋጋት ይፈጠራል።

✌🏽ሁሉንም ነገር ተግባራዊ ሲደረጉ የምናየው ይሆናል እስከዛው ግን ራሳቹን አዘጋጁ😊

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11😢3
Strait of Hormuz is now fully open
USA and Iran is in aggriment to stop the war

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥3
They will sign the peace deal Friday June 19

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏2
😊....................
🤔8😁3👍1🙏1
Eth-cryptopia
The End Is Near 💀 This guy was the one saying, "Sell your kidney and buy BTC." Now look at him...
Micro strategy June 1 ላይ 33 Bitcoin ሸጡ ማርኬቱ ከዚ ጋር በተያያዘ በከፍተኛ ስጋት የተወሰነ ዋጋ መውረድ ፈጠረ በዚ በተፈጠረው የዋጋ መውረድ ተጠቅመው እነሱም ዛሬ ወይንም ትላንት 1000 በላይ ቢትኮይን መልሰው ገዝተዋል ትላንት ከወጣው የ USA እና Iran መስማማት በኋላ ማርኬቱ ቡሊሽ ሆኖ መውጣት ጀመሯል።
✔️ማርኬቱን ትንሽ ረብሸው የሚፈልጉት Discount Price ላይ ሲደርስ እነሱም ገዝተዋል ዛሬ 100M ዎርዝ የሚያደርግ $BTC ነው የገዙት መጀመርያ እነሱ ከሸጡበት የ 9000 ዶላር ቅናሽ ላይ ማለት ነው 🔥

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥3🤔3👎2👀1
NBE $100M Auction Tomorrow
ከዚ በፊት ሊደረግ ተብሎ የተሰረዘ ጨረታ ነበር።

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💯4😢2🤯1
Forwarded from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: Trump says the deal is fully signed and the Strait of Hormuz is completely open.

✅@futures
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😂ይሄንን ነው ያልኳቹ Exchange እራሱ ሌባ ነው Binance ቢሆን ከ አንድ አንድ Ristrict 🔥

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁7
Y'all watches this game right?👀
👍4😁3❤1
Eth-cryptopia
Y'all watches this game right?👀
A 40 years old GK btw 🔥🔥🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
✔️ረጅም ቪድዮ ነው ነገር ግን በጣም ብዙ ነገር ታውቁበታላቹ ብዬ አስባለው የሁላቹንም ጥያቄ የሚመልስ ቪድዮ ይመስለኛል ተረጋግታቹ እዩት።
Many advice shared from Brook Mathewos

https://youtu.be/1Rb7LyKYkoo

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👎2
Eth-cryptopia
NBE $100M Auction Tomorrow ከዚ በፊት ሊደረግ ተብሎ የተሰረዘ ጨረታ ነበር። @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
🔔$100M Auction result

✔️ ዛሬ በነበረው ጨረታ 100M ዶላር የቀረበ ሲሆን የባንኮች ፍላጎት የነብረው 236M ዶላር ነበር ካለው አቅርቦት እጥፍ ማለት ነው። ከተወዳደሩት 16 ባንኮች 8ቱ የቀረበውን ጨረታ አንዱን ዶላር በ 158ብር ለመግዛት ተጫርተው ማሸነፍ ችለዋል።
Bank rate አብዛኞቹ ባንኮች አንዱን የ ዶላር ከ 155 ብር እስከ 157 ብር እየገዙ 159 እስከ 162 ብር እየሸጡ ይገኛሉ።

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Forwarded from Pavel Durov (Pavel Durov)
🚫 India’s IT ministry banned Telegram for one week because some users shared leaked exam questions.

This punishes 150 million ordinary Telegram users in India — not the insiders who leaked the exam materials.

And the ban hasn't stopped anything. The leaks just moved to other apps.

🛡 We’ve done a lot to help fix the problem — even though its source is not Telegram.

Over the past few weeks, we removed hundreds of channels sharing leaked exam materials and related scams in India.

We’ve also been making the “edited” label more visible to prevent backdating scams.

🏳️ Telegram is a force for good. Banning it — even temporarily — is a mistake.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥3
Forwarded from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: Iranian Foreign Minister Araghchi says the war with the United States is over.

✅@futures
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥4
Eth-cryptopia
The World's First Trillionaire, yup a Trillionaire ! @EthCryptopia
✔️የ አለማችን አንደኛ ባለሃብት እና የመጀmeርያው ትሪልየነር Elon Musk በዛሬ እለት ያለው የሃብት መጠን $1.4T ደርሷል የ SpaceX Stock ዛሬ የ Stock Market ሲከፈት በ 8% መጨመሩን ተከትሎ ነው የ Elon Net worth $1.4 ትሪልየን የገባው። በዛሬው እለት ብቻ ወደ $110B የሚጠጋ ገንዘብ ወደ Elon Musk ሃብት ተጨምሯል 🔥

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥4