Eth-cryptopia
4.99K subscribers
7.47K photos
334 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
🔥 ChainCrops Daily Combo

Daily combo ከመውሰዳቹ በፊት Daily frenzy claim አድርጉ።

አንዳንዱ ጋር Daily combo ቀድመው ሲሰሩ invalid እያለ ስለሆነ ነው።

Daily Comboከ PixelTap ጋር ተመሳሳይ ነው ካርዶችን ጫን ብላቹ ትይዙና Order ሳታሳስቱ ማስቀመጥ ነው።

ChainCrop ለመጀመር http://t.me/chaincrops_bot?start=401698949

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia
🔔SUNWAVES TOKEN Big Confirmed Airdrop ICE ያመለጣቹ ይህ እንዳያመልጣቹ መጀመርያ በዚህ ሊንክ ግቡ https://sunwavestoken.com/@ftalex24 በመቀጠል  ከላይ ባለውን Link ስትገቡ ወደ ራሳቸው Website ይወስዳቿል በ App መስራት የምትፈልጉ ከሆነ App ለማውረድ Play store/App Store ወይም Website አማራጭ ተጠቀሙ ወደ Telegram Bot…
🔔SUNWAVES Mining Rate Upgrade and Deposit ICE Step

ይሄ ፖስት የተዘጋጀው SUNWAVE Airdrop ላይ እየተሳተፋቹ ያላቹ ሰዎች የ ማይኒንግ ፍጥነት ለማሳደግ ፈልጋቹ እንዴት ማድረግ እንዳለባቹ ላላወቃቹ ነው እንጂ ይሄንን ግዴታ ማድረግ አለባቹ ብዬ አይደለም።

አካሄዱ ትንሽ ጥንቃቄ ስለሚፈልግ በትኩረት አይታቹ አንብባቹ ወደተግባር ብትሄዱ ጥሩ ነው።🙏🏾

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🪙Deposit ለማድረግ የተጠቀምኩት Exchange OKX ነው Binance ላይ ICE ስለሌለ OKX,MEXC or ሌላ ICE List የተደረበትን exchange መጠቀም ትችላራቹ።

1️⃣መጀመርያ OKX ላይ USDT Deposit ካደረጋቹ በኋላ ወደ Trading መግባት አለበት።ያላቹ USDT Funding የሚለው ውስጥ ከሆነ Transfer የሚለውን ነክታቹ ወደ Trading ማስገባት ትችላላቹ ።ያከበብኩበት ውስጥ ግቡ Trade ለማድረግ እሱ ውስጥ ነው የምትገቡት።

2️⃣በመቀጠል መጀመርያ ላይ ማድረግ ያለባቹ ICE/USDT ላይ አድርጉት ሰርች ማድረግያው ላይ ICE ብላቹ ስትጽፉ ይመጣል።
ለመግዛት ቀስት ምልክት ያደረግኩበት ላይ Market Order ላይ አድርጉ
Amount የሚለው ሳጥን ውስጥ የምትፈልጉን Amount አስገቡ ቡስት ለማድረግ የ 6$ ICE በቂ ነው ስለዚ 6 ብላቹ ትጽፋላቹ እዚ ጋር መጠንቀቅ ያለባቹ ሳጥኑ ውስጥ USDT ላይ አድርጉት ወይም ICE ላይ ከሆነ መግዛት የምትፈልጉትን የ ICE መጠን ነው የምታስገቡለት።
☑️መግዛት የምትፈልጉት መጠን ልክ እንደሆነ ካረጋገጣቹ በኋላ Buy ICE የሚለውን ትጫናላቹ ወድያው ይገዛላቿል

3️⃣ከዛ በኋላ እንደምታዩት Asset ውስጥ ስትገቡ የገዛቹት ICE መጠን ያሳያቿል።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
በመቀጠል Mine ወደምናደርግበት ልከን ቡስት ለማድረግ ይሄንን Step ተከተሉ

4️⃣Withdraw ከዛ በኋላ withdraw Crypto የሚለውን ትመርጣላቹ

5️⃣Withdraw ማድረግ የምንፈልገው ICE ስለሆነ እሱን

6️⃣ከዛ በመቀጠል On-Chain የሚለውን አማራጭ ንኩት ከዚ ቀጥሎ Withdraw የምናደርግበት Address ስለሚያስፈልገን ወደ ቦቱ ሄደን address እና Deposit የምናደርገውን ICE መጠን Copy አድርገን ይዘን እንመጣለን።

7️⃣Address ለማግኘት ቦቱ ውስጥ እንደገባቹ SW የሚለውን ትከፍቱታላቹ Boost Now የሚለውን ትነኩታላቹ

8️⃣ከዛ በመቀጠል እናንተ Boost ማድረግ በምትችሉት Level መጠን Boost ማድረግ ትችላላቹ እኔ 25 ሰዎችን ስለጋበዝኩኝ Level 5 እመርጣለው እናንተም ከቻላቹ የመጨረሻውን Boost ብታደርጉ እመክራለው በየግዜው ማይን ማድረግያ Speed ስለሚቀንሱት። Level 5 ላይ መርጬ Continue እለዋለው

9️⃣ከዛ በኋላ እዚ ጋር ነው Deposit የምታደርጉት ICE መጠን እና Address ያለው Show Address ትሉትና ወደ OKX ትሄዳላቹ

1️⃣0️⃣OKX ላይ እንደገባቹ Address Network እና መጠን የምታስገቡበት ይኖራል ቦቱ ላይ Copy አድርጋቹ የያዛቹትን Address ICE Address Paste አድርጉለት እሱን እንዳስገባቹለት Address ካልተሳሳታቹ Withdrawal Network የሚለው በራሱ ICE-BSC ብሎ ያመጣል እንደዛ ካላለ Address ተሳስታቹ ሊሆን ስለሚችል ትክክል መሆናቹ አረጋግጡ እንዳልኳቹ ካመጣ ወደ ሌቭል 5 ማሳደግ ከሆነ የምትፈልጉት እኔ እንደጻፍኩት ሙሉለት ካላቹ 10 ወይም 20 ICE ጨምራቹ ላኩ ለ ኔትወርክ ፊ ብሎ የተወሰነ ስለሚቆርጥ ይሄንን አድርጋቹ ከጨረሳቹ በኋላ Submit የሚለውን ንኩት።

1️⃣1️⃣ማረጋገጫ ይጠይቃቿል I Understand.....የሚለውን አብሩት እና Continue የሚለውን ተጫኑ

1️⃣2️⃣አሁን በደንብ አስተውሉ ያስገባቹን አድራሻ Network እና Amount ትክክል መሆኑን አረጋግጡ Confirm ካላቹን በኋላ ወደኋላ መመልስ አይቻልም!ሁሉም ነገር ትክክል መሆኑ ካረጋገጣቹ በኋላ Confirm የሚለውን ንኩት እና Process አድርጎ ወደላካቹት አድራሻ እስኪገባ ድረስ ትንሽ ደቂቃ ጠብቁት።

1️⃣3️⃣ልክ ሲገባ ምስሉ ላይ እንደምታዩት Sent የሚል ያሳያል ከዛ በኋላ ያከበብኩበትን Transaction ID Copy አድርጋቹ መያዝ አለባቹ ይሄንን ID ቦቱ ላይ ሄዳቹ ስታስገቡለት ነው Mining ፍጥነታቹን የሚጨምርላቹ።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
1️⃣4️⃣ወደ ቦቱ ተመልሳቹ አድሬስ Copy ያደረጋቹበት ጋር ግቡና ወደታችህ ስትወርዱ I already Deposit Ice ምናምን የምትል አለች እሱን ቦክስ አብሯት እና Continue የሚለውን ተጫኑ

1️⃣5️⃣ከዛ በመቀጠል የላካቹበትን Network And Transaction ID ይጠይቃቿል እዚ ላይ ባለው መልኩ ሙሉ Network ላይ BNB Smart Chain(BSC) የሚለውን ምረጡለት Transaction Hash የሚለው ላይ ደግሞ OKX ላይ Copy አድርጋቹ የያዛቹትን Transaction ID አስገቡለት ትክክል መሆናቹን አረጋግጣቹ Continue በሉት በትክክል ባልኳቹ መንገድ ከሄዳቹ እና ደግሞ ምንም አይነት Address or Network ክልተሳሳታቹ መጨረሻ ላይ ያለው ምስል ለ እናንተም ይመጣል

1️⃣6️⃣your Account Has Been Successfully.......ይሄኛውን ቴክስት ያሳያቿል ወደ ሌቭል 5 ማደጉንም የሚገልጽ ሜሴጅ ያሳያል እንደዚ ካመጣ Done ብላቹ ውጡ ጨርሳቿል።

SUNWAVES Airdrop ለመጀመር

ስለ SUNWAVES የተወሰነ ማብራርያ

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🤑NotCoin New Task

🤑Social Task ናቸው አይከብድም ስሩት
Reward
🤑 Platinum 50 Not per hr
🤑Gold 10 Not per hr
🤑silver and Bronze 0.1 Not per hr

💎 @notcoin_bot

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
🔔Tapswap task Hot Crypto News: Ethereum ETFs -Can They Outshine Bitcoin?(Round 3 Day 2)

CODE - 5J6OL847G7

ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ😊

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
🪙 Tapswap New Update

🪙 Tapswap Ads በማየት Booster ማግኘት ትችላላቹ የምታዩት Ads ውስጥ አትግቡ ዝም ብላቹ Booster ለመጠቀም ብቻ ተመልከቱት ብዙ Scam ማስታወቅያ ይኖራል።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4