Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Ethio ቴክ'ˢ (Bereket Hib Alex)
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍9
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ከቀናት በፊት የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ማሻሻያ (Update) አድርጓል።
ይህን ማሻሻያ ተከትሎ ቁጥራቸው ቀላል ያልሆነ ደንበኞች ከፍተኛ የአገልግሎት መስተጓጎል እየገጠማቸው መሆኑን ገልጸዋል።
እንደ ደንበኞች ቅሬታ ከሆነ መተግበሪያው አፕዴት ከተደረገ በኋላ፦
- አንዳንዴ ሙሉ በሙሉ ስታክ የማድረግ፣
- Passphrase አስገቡ የማለት፣
- "Unexpected error occurred!" የሚል የቴክኒክ ስህተት መልዕክት የማሳየት፣
- የመዘግየት እና ምንም አለማሳየት ችግር እየገጠማቸው መሆኑን ጠቁመዋል።
ቃላቸውን የሰጡን የባንኩ ደንበኞች ችግሩን ለመፍታት በአካል ወደ ባንክ ቅርንጫፍ ቢያመሩም ከቅርንጫፎቹ የተሰጣቸው ምላሽ " ችግሩ ከአቅማቸው በላይ " መሆኑን እንደነገሯቸው ገልጸዋል።
በዚህ ችግር ምክንያት ስራ ለመስራት፣ እንቅስቃሴ ለማድረግ ማቸገራቸውንና ለከፍተኛ እንግልት መዳረጋቸውን ጠቁመዋል።
ወደ 951 ቢደውሉም ረጅም ደቂቃ የሚያስተናግዳቸውን እያገኙ እንዳልሆነ ገልጸዋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምሽቱን ይፋዊ ማብራሪያ ሰጥቷል።
አዲስ መተግበሪያ በማስተዋወቁ ምክንያት በተወሰኑ ደንበኞች ላይ የአገልግሎት መስተጓጎል ማጋጠሙን አምኖ ይቅርታ የጠየቀ ሲሆን፣ ችግሩን በአፋጣኝ ለመፍታት ርብርብ እያደረገ መሆኑን እና ደንበኞች በ951 የጥሪ ማዕከል ወይም ባዘጋጀው የዋትስአፕ ማህበራዊ ገጽ (https://chat.whatsapp.com/BFR1h7SrAti091qznFEP4u) በኩል ድጋፍ ማግኘት እንደሚችሉ አስታውቋል።
ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia

👎6
"This is a landmark moment for Ethiopia," said IMF Managing Director Kristalina Georgieva. "The approval of the ECF is a testament to Ethiopia’s strong commitment to transformative reforms. The IMF looks forward to supporting these efforts to help make the economy more vibrant, stable, and inclusive for all Ethiopians."
👆🏽ይሄን ያለቺው የ IMF Managing Director ነች እየሆነ ያለው ግን በተቃራኒ ነው።
✌🏽ለማንኛውም ከ IMF መበደር ከእናት እንደመበደር አይደለም😊
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11💯2👏1😢1
😂Ethio Telecom በ መብራት ሀይል ተከሽኖ
ይሄንን ነገር ለማድረግ እግራቹንም እጃቹንም እንዳታነሱ😅በ Tele Birr ተማሩ
@EthCryptopia🐣 Beki Eth-Cryptopia 📱 Eth-Cryptopia
ይሄንን ነገር ለማድረግ እግራቹንም እጃቹንም እንዳታነሱ😅በ Tele Birr ተማሩ
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁10❤1
Eth-cryptopia
1. የብርን የመግዛት አቅም ማዳከም መጀመርያ 50% ነበር ያወረድነው እሁንም ይሄ ነገር የሚስማማ ከሆነ 1$ ዋገ ከ 200-250-300 ብር ባንክ ምንዛሬ ላይ ልናይ እንችላለን። ምክንያቱ ደግሞ የ $ ዋጋ ብሄራዊ ባንክ በሚያወጣው ስኬል ሳይሆን ገበያው ውስጥ በሚፈለገው መጠን ነው እንዲወሰን የሚፈልጉት።ገበያው ላይ ደግሞ ከፍተኛ የሆነ ፍላጎት ስላለ የመግዛት አቅም ያለው በፈለገበት ዋጋ ዶላርን ስለሚገዛ የኢትዮጵያ ብር ከምታስቡት በላይ አቅም ያጣል።
2. ግብር ላይ ጭማሬ ማድርግ እና ቁጥጥሩን ማጥበቅ
3. መንግስት የሚያደርገውን ድጎማ ማንሳት ( ይሄ ጀምሯል ነዳጅ ላይ የነበረው ድጎማ ሲነሳ ከዛ በተጨምሪ ትምህርት፣ የጤና፣ የግብርና ሴክተሮች ላይ ምንም አይነት ድጎማ አለማድረግ)
4. ከላይ የተዘረዘሩት ነገሮች ከሆኑ እና የሀገሪቷ ኢኮኖሚ ሲወርድ የሚሰጠውን ብድር ለድጋፍ ማዋል😅
🙌በቅርቡ እያንዳንዱ እቃ ላይ የሚኖረውን ጭማሬ አስቡት ማንም አፎርድ አያደግም
BTW ደሞዝ የዛሬ ስንት አመት ባለበት ነው።
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭15
✌🏽Message for Ethiopian Arsenal fans
ዛሬ የ Campions League Final match ይደረጋል እና ቤታቹ ማየት የምትችሉ በ ቤታቹ ካልሆነ ደግሞ የባለፈው አይነት ሙድ ውስጥ ገብታቹ ከተማው ውስጥ በዛ ለሊት ባትንቀሳቀሱ አሪፍ ነው ከምርጫ ጋር በተያያዘ የተለያዩ ቦታዎች ላይ መሰብሰብ ምናምን የሚቻል አይመስለኝም በተለይ የምርጫ ጣብያዎች አካባቢ ጥንቃቄ አድርጉ✌🏽
Good luck Guys

❤10😁6👏4
Forwarded from Ethio ቴክ'ˢ
😁4❤1
Arsenal 1 - PSG 0
Gabriel Magalhaes🔥
Gabriel Magalhaes
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8👏1
Eth-cryptopia
This was my prediction 3 weeks ago PSG won vs Bayern and i know they are going to win it but arsenal this year was great for Arsenal fr I know its hard but this was the best year for arsenal we will also see this best team in the next year🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Arsenal Penality ተከልክሏል?
ትላንት በነበረው የ Champions league final ጨዋታ ብዙ የሚያከራክሩ ነገሮች ነበሩ እንደኛው ይሄኛው ሲሆን ሌሎችም አሉ።
1. እረፍት ሊወጡ ሲሉ Arsenal ኮርና ኳስ አግኝተው ዳኛው ሳያስመታቸው ፊሽካ ነፍቶ ጨዋታውን አቆመው ይሄም የሆነበት ምክንያት Arsenal ባገኘው አጋጣሚ ሰአቱን ሲገሉ ነበር ዳኛውም በተደጋጋሚ ማስጠንቀቅያ እየሰጣቸው ነበር ለዛም ሳካ በፍጥነት ባለመጀመሩ ዳኛው ወደ እረፍት እንዲወጡ አድርጓል።ዳኛው በዚ ጉዳይ መጀመርያ ማስጠንቀቅያ ስለሰጠ የኮናው እና ከ እረፍት በኋላ ለ Musquera ቢጫ ካርድ የሰጠበት መንገድ ምንም አይነት ተዕግስት እንደማይኖረው ያየንበት ነው።
2. የ ሳካ እጅ ኳስ ሳካ የሚሻማ ኳስ ክሊር ለማድረግ ሲሞክር ኳሳ ከመሬት ጋር ዲፍሌክት ሆኖ እጁን ነክቶት ነበር ዳኛው ሳካ እጁ Natural Position ነው በሚል አልፎታል ህጉም የሚለው እንደዚ ነው አንድ ተጫዋች በሚኖረው እንቅስቃሴ ላይ የሚፈጠር የእጅ ንክኪ ላይ የሚታዩ ነገሮች አሉ።ሳካ ኳሷን ክሊር ለማድረግ በሚኖረው እንቅስቃሴ መካከል የተፈጠረ ንክኪ ስለነበር እና ደግሞ እጁም ከ ሳካ ሰውነት በላይ ስላልነበር Natural position ላይ ነው በሚል ነው ያልተሰጠው ቫር የዳኛውን ውሳኔ አክብሮ ዝም ብሎ አልፏል።
3. Arsenal Goal ከማስቆጠሩ በፊት Trossard በ እጁ ኳስ ነክቶ ነበር እሱም በግልጽ የሚታይ ነገር ነው የ Trossard እጅ ካያቹት ሰውነቱ ላይ ነው እንደዚ Penalty አሰጥቶ አያውቅም(Hands on natural position)
4. Musquera በቀይ ካርድ ከሜዳ አለመውጣቱ። Musquera ክራቫ ላይ ጥፋት ሰርቶ የፍጹም ቅጣት ምት የተሰጠበት ሰአት ላይ የ PSG ተጨዋቾች ዳኛውን ሁለተኛ ቢጫ ካርድ ለ Musquera እንዲሰጥ ሲጠይቁ ነበር።ነገር ግን የመሃል ዳኛው የፍጹም ቅጣት ምቱን ሰጥቶ Musquera ከሜዳ አላስወጣውም በደንብ ካያቹት Musquera የመጨረሻ ተጫዋች አይደለም ሌላ የ አርሰናል ተጫዋች ለመከላከል እየተጠጋቸው ነበር እሱን እንኳን ቢያልፈው ክራቫ ጎል የማግባት ቻንሱ ያን ያህል ነው ተብሎ ስለማይታሰብ Musquera ከሜዳ አልተሰናበተም።የመጨረሻ ተጫዋች ቢሆን ኖሮ እና እሱ ጥፋቱን ሰርቶት ቢሆን Denying goal scoring opportunity በሚለ በሁለተኛ ቢቻ ካርድ ከሜዳ ይሰናበት ነበር።
5. የመጨረሻው አብዛኛው ሰው ግዴታ ፔናሊቲ መሰጠት ነበረበት የሚል ሃሳብ እያነሱ ነበር እዚ ሁኔታ ላይ ሁለት ነገር አለ አንደኛው ሜንዴዝ ከኋላ የ ማዱኬን እግር ነክቶታል የሚል እና ደግሞ ያ ንክኪ ከመፈጠሩ በፊት ማዱኬ የሜንዴዝን እጅ ይዞት ስለነበር እሱ ባላንሱን ስቶ ነው ማዱኬን የነካው እና ከኋላ የወደቀው የሚል ነው። እውነት ለመናገር ከኋላ አንግል ብቻ ካያቹት ግልጽ Foul ነበር የሚመስለው ነገር ግን በስረአት ከፊተኛው አንግል ካሜራ ሲታይ ማዱኬ የሜንዴዝን እጅ ይዞት ነበር እና ባላንሱን ስቶት የወደቀው በዚ ምክንያት ነው ዳኛው ይፍጹም ቅጥት ምት ያልሰጠው።
✔️ ከሞላ ጎደል ዳኛው ስህተቶችን አልሰራም በተረጋጋ መንፈስ ነበር እየመራ የነበረው ከሁሉም እንደውም PSG የ እጅ ኳስ አጊኝቶ Havertz ኳሱን በ እጁ ይዙ ሰአት ለመግደል በሚሞክርበት ሰአት እና Hakimi ከ እሱ ኳሱን ለመውሰድ በሚያደርጉት ሰአት የ Havertzn አንገት በ እጁ የመታበት ሰአት ቢያንስ የቢጫ ካርድ ያሳየዋል ብዬ ጠብቄ ነበር ነገር ግን በማስጠንቀቅያ አልፎታል የዛ ምክንያት የሚመስለኝ የ አርሰናል ተጫዋቾች በተደጋጋሚ ሰአቱን ለመግደል በሚያደርጉት ሙከራ ዳኛው ማስጠንቀቅያ እየሰጣቸው ስለነበረን ሃቨርትዝም ሰአት ለመግደል ኳሱን በ እጁ በመያዙ የመስለኛል የ እጅ ውርወራው የ PSG ስለነበር። ከዚ ወጪ ያሉት ነገሮች ትክክለኛ እንደሆኑ ነው የሚሰማኝ 🙌🏾
@EthCryptopia🐣 Beki Eth-Cryptopia 📱 Eth-Cryptopia
ትላንት በነበረው የ Champions league final ጨዋታ ብዙ የሚያከራክሩ ነገሮች ነበሩ እንደኛው ይሄኛው ሲሆን ሌሎችም አሉ።
1. እረፍት ሊወጡ ሲሉ Arsenal ኮርና ኳስ አግኝተው ዳኛው ሳያስመታቸው ፊሽካ ነፍቶ ጨዋታውን አቆመው ይሄም የሆነበት ምክንያት Arsenal ባገኘው አጋጣሚ ሰአቱን ሲገሉ ነበር ዳኛውም በተደጋጋሚ ማስጠንቀቅያ እየሰጣቸው ነበር ለዛም ሳካ በፍጥነት ባለመጀመሩ ዳኛው ወደ እረፍት እንዲወጡ አድርጓል።ዳኛው በዚ ጉዳይ መጀመርያ ማስጠንቀቅያ ስለሰጠ የኮናው እና ከ እረፍት በኋላ ለ Musquera ቢጫ ካርድ የሰጠበት መንገድ ምንም አይነት ተዕግስት እንደማይኖረው ያየንበት ነው።
2. የ ሳካ እጅ ኳስ ሳካ የሚሻማ ኳስ ክሊር ለማድረግ ሲሞክር ኳሳ ከመሬት ጋር ዲፍሌክት ሆኖ እጁን ነክቶት ነበር ዳኛው ሳካ እጁ Natural Position ነው በሚል አልፎታል ህጉም የሚለው እንደዚ ነው አንድ ተጫዋች በሚኖረው እንቅስቃሴ ላይ የሚፈጠር የእጅ ንክኪ ላይ የሚታዩ ነገሮች አሉ።ሳካ ኳሷን ክሊር ለማድረግ በሚኖረው እንቅስቃሴ መካከል የተፈጠረ ንክኪ ስለነበር እና ደግሞ እጁም ከ ሳካ ሰውነት በላይ ስላልነበር Natural position ላይ ነው በሚል ነው ያልተሰጠው ቫር የዳኛውን ውሳኔ አክብሮ ዝም ብሎ አልፏል።
3. Arsenal Goal ከማስቆጠሩ በፊት Trossard በ እጁ ኳስ ነክቶ ነበር እሱም በግልጽ የሚታይ ነገር ነው የ Trossard እጅ ካያቹት ሰውነቱ ላይ ነው እንደዚ Penalty አሰጥቶ አያውቅም(Hands on natural position)
4. Musquera በቀይ ካርድ ከሜዳ አለመውጣቱ። Musquera ክራቫ ላይ ጥፋት ሰርቶ የፍጹም ቅጣት ምት የተሰጠበት ሰአት ላይ የ PSG ተጨዋቾች ዳኛውን ሁለተኛ ቢጫ ካርድ ለ Musquera እንዲሰጥ ሲጠይቁ ነበር።ነገር ግን የመሃል ዳኛው የፍጹም ቅጣት ምቱን ሰጥቶ Musquera ከሜዳ አላስወጣውም በደንብ ካያቹት Musquera የመጨረሻ ተጫዋች አይደለም ሌላ የ አርሰናል ተጫዋች ለመከላከል እየተጠጋቸው ነበር እሱን እንኳን ቢያልፈው ክራቫ ጎል የማግባት ቻንሱ ያን ያህል ነው ተብሎ ስለማይታሰብ Musquera ከሜዳ አልተሰናበተም።የመጨረሻ ተጫዋች ቢሆን ኖሮ እና እሱ ጥፋቱን ሰርቶት ቢሆን Denying goal scoring opportunity በሚለ በሁለተኛ ቢቻ ካርድ ከሜዳ ይሰናበት ነበር።
5. የመጨረሻው አብዛኛው ሰው ግዴታ ፔናሊቲ መሰጠት ነበረበት የሚል ሃሳብ እያነሱ ነበር እዚ ሁኔታ ላይ ሁለት ነገር አለ አንደኛው ሜንዴዝ ከኋላ የ ማዱኬን እግር ነክቶታል የሚል እና ደግሞ ያ ንክኪ ከመፈጠሩ በፊት ማዱኬ የሜንዴዝን እጅ ይዞት ስለነበር እሱ ባላንሱን ስቶ ነው ማዱኬን የነካው እና ከኋላ የወደቀው የሚል ነው። እውነት ለመናገር ከኋላ አንግል ብቻ ካያቹት ግልጽ Foul ነበር የሚመስለው ነገር ግን በስረአት ከፊተኛው አንግል ካሜራ ሲታይ ማዱኬ የሜንዴዝን እጅ ይዞት ነበር እና ባላንሱን ስቶት የወደቀው በዚ ምክንያት ነው ዳኛው ይፍጹም ቅጥት ምት ያልሰጠው።
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁11👍6👎4👏1
❤9🎉5😁3
Watcher Guru
BREAKING: Michael Saylor's 'Strategy' sold 32 Bitcoin worth $2.5 million.
The End Is Near 💀
This guy was the one saying, "Sell your kidney and buy BTC." Now look at him...

😁5😭2