Eth-cryptopia
4.94K subscribers
7.52K photos
339 videos
33 files
3.45K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
Wish you Happy and Blessed Holiday
Eid Mubarak 🙌

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
ሰኞ ግንቦት 24 ሥራ ዝግ ነው።

ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ/ም በፌዴራል እና ክልል መንግሥታዊ ተቋማት እንዲሁም የግል ተቋማት ሥራ ዝግ ሆኖ ይውላል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. የሚካሄደውን የ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል።

ቦርዱ፦

- ዜጎች ዕለቱን ለድምፅ መስጫ ብቻ መጠቀማቸው ስለሚያስፈልግ የፌዴራል እና የክልል መንግሥታዊ ተቋማት ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ሥራ ዝግ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርቧል።

- ዜጎች ዕለቱን ለድምፅ መስጫ ብቻ መጠቀማቸው ስለሚያስፈልግ በፌዴራል እና በክልሎች የሚገኙ ማንኛውም መንግሥታዊ ያልሆኑ እና የግል ተቋማት በተመሳሳይ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ዝግ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርቧል።

- የአስቸኳይ ጊዜ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት፣ ሆስፒታሎች፣ የዕለት ተዕለት አገልግሎት ሰጪዎችም (ሆቴሎች፣ ሬስቶራንቶች፣ የትራንስፓርት አገልግሎት) በዝግ ቀናት የሚያደርጉትን አገልግሎት በተመሳሳይ እንዲያከነውኑ ፤ የመተባበር ግዴታው እነዚህን ተቋማት እንቅስቃሴ መዘጋት እንደማያስገድድ አሳውቋል።

- የትራንስፓርት አገልግሎት በተለመደው መንገድ የሚቀጥል ቢሆንም፤ ዜጎች ድምፅ ከመስጠት ውጪ ከፍተኛ እንቅስቃሴን የሚፈልጉ ሁነቶችን እና ዕቅዶችን እንዳይይዙ እና እንቅስቃሴያቸውን ድምፅ ለመስጠት ብቻ እንዲያደርጉ አረበታቷል።

#NEBE

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ/ም

@tikvahethiopia
😁32👎1
They Neuked the market😅

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Ethio ቴክ'ˢ (Bereket Hib Alex)
‼️የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች የምትጠቀሙበት አፕ አፕዴት ቢጠይቃቹም አታድርጉት ከዛ በኋላ መስራት ያቆማል።አሁን አገልግሎት እየሰጠ ያለው ወደ አዲስ ሲስተም እየተቀየረ ስለሆነ ለጊዜው አፕዴት ሳታደረጉ ተጠቀሙ እና ቅርብ ባለው ብራንች ሄዳቹ አስተካክሉ።Already Update ያደረጋቹ ምንም አማራጭ ስለሌላቹ ለመጠቀም ግዴታ ብራንች ላይ ማስተካከል አለባቹ።


                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍9
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ከቀናት በፊት  የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ማሻሻያ (Update) አድርጓል።

ይህን ማሻሻያ ተከትሎ ቁጥራቸው ቀላል ያልሆነ ደንበኞች ከፍተኛ የአገልግሎት መስተጓጎል እየገጠማቸው መሆኑን ገልጸዋል።

እንደ ደንበኞች ቅሬታ ከሆነ መተግበሪያው አፕዴት ከተደረገ በኋላ፦
- አንዳንዴ ሙሉ በሙሉ ስታክ የማድረግ፣
- Passphrase አስገቡ የማለት፣
- "Unexpected error occurred!" የሚል የቴክኒክ ስህተት መልዕክት የማሳየት፣
- የመዘግየት እና ምንም አለማሳየት ችግር እየገጠማቸው መሆኑን ጠቁመዋል።

ቃላቸውን የሰጡን የባንኩ ደንበኞች ችግሩን ለመፍታት በአካል ወደ ባንክ ቅርንጫፍ ቢያመሩም ከቅርንጫፎቹ የተሰጣቸው ምላሽ " ችግሩ ከአቅማቸው በላይ " መሆኑን እንደነገሯቸው ገልጸዋል።

በዚህ ችግር ምክንያት ስራ ለመስራት፣ እንቅስቃሴ ለማድረግ ማቸገራቸውንና ለከፍተኛ እንግልት መዳረጋቸውን ጠቁመዋል።

ወደ 951 ቢደውሉም ረጅም ደቂቃ የሚያስተናግዳቸውን እያገኙ እንዳልሆነ ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምሽቱን ይፋዊ ማብራሪያ ሰጥቷል።

አዲስ መተግበሪያ በማስተዋወቁ ምክንያት በተወሰኑ ደንበኞች ላይ የአገልግሎት መስተጓጎል ማጋጠሙን አምኖ ይቅርታ የጠየቀ ሲሆን፣ ችግሩን በአፋጣኝ ለመፍታት ርብርብ እያደረገ መሆኑን እና ደንበኞች በ951 የጥሪ ማዕከል ወይም ባዘጋጀው የዋትስአፕ ማህበራዊ ገጽ (https://chat.whatsapp.com/BFR1h7SrAti091qznFEP4u) በኩል ድጋፍ ማግኘት እንደሚችሉ አስታውቋል።

ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም

@tikvahethiopia
👎6
✔️ይሄ የ Ethiopia Birr ከ USA Dollar ጋር ሲነጻጸር ያለው ቻርት ነው። mark ያደረግኩት ቦታ ደግሞ የዛሬ 2 አመት ከ IMF ብድር ለማግኘት ተብሎ የተደረገው የዋጋ ማውረድ ነው።በ 2 ወራት 50% እንደ አጠቃላይ ደግሞ እስካሁን ድረስ የ ኢትዮጵያ ብር የመግዛት አቅም ወደ 63% ወርዷል። ይሄም የተደረገው ከ IMF የ $3.4B ብድር ለማግኘት ነበር። ይሄ የተደረገው ደግሞ IMF ይሄንን ገንዘብ ለማበደር እንደ አስገዳጅ Criteria የወሰደው የ ሃገሪቱን ብር ማዳከም ነበር ለዛም መንግስት ይሄንን ከተስማማ በኋላ እና የ ብር የመግዛት አቅም መውረድ ሲጀምር IMF ያንን ብድር ለመስጠት ፈቀደ ይሄ የዋጋው መውረድ የተፈጠረው July 2024 ሲሆን IMF በዛ ወር ነበር ብድሩን መፍቀዱን ያሳወቀው።
"This is a landmark moment for Ethiopia," said IMF Managing Director Kristalina Georgieva. "The approval of the ECF is a testament to Ethiopia’s strong commitment to transformative reforms. The IMF looks forward to supporting these efforts to help make the economy more vibrant, stable, and inclusive for all Ethiopians."


👆🏽ይሄን ያለቺው የ IMF Managing Director ነች እየሆነ ያለው ግን በተቃራኒ ነው።

✔️ሃገራችን ውስጥ እድገት አለ ተብሎ ይነገራል ነገር ግን እያንዳንዱ እየተከናወነ ያለው ነገር ከ ሃገራት ከ World Bank በሚገኙ ብድር ነው ። እየሰራን ያለነው ነገር ደግሞ እንደሚታስበው ሪተርን የለውም በጥቂቱ ለማንሳት የ እንጦጦ ፓርክ ከፍተኛ ወጪ ከተደረገበት መዝናኛ ቦታ አንዱ ነበር ከተሰራበት ወጪ አንጻር እና አሁን ካለንበት የ ሃገራችን ገንዘብ የመግዛት አቅም መውረድ ጋር ተዳምሮ የሚያመጣው ገንዘብ ከወጣበት ወጪ ጋር የሚገናኝ እየሆነ አለመሆኑ ከባድ ነገር ውስጥ እየከተተን ይገኛል።

✔️የሃገራችን ገንዘብ የመግዛት አቅሙ የመቀነስ ነገር የጀመረው ከIMF ብድር ከመፈቀዱ በፊት ቢሆንም በከፍተኛ ደረጃ የመግዛት አቅሙ የወረደው ግን IMF የተባለውን የ $3.4B ብድር ለማግኘት የ ብርን የመግዛት አቅም ማዳከም እንደ ክራይቴሪያ አስቀምጦ በመቀበላችን ነው።ከ እሱ በተጨማሪ የ ብርን የመግዛት አቅም እንዲወርድ ካደረጉት ነገሮች መካከል አዲስ ገንዘብ መታተም፣ ኮቪድ ፣ ሃገሪቷ ላይ የነበረው ጦርነት ፣ በተለያዩ በተሰሩ የ ሃገሪቷን ብር በጣም በተንሽ ሬት የመቀየር ነገር እነዚ እንዳሉ ሆነው በቅርቡ ደግሞ ከፍተኛ የሆነ የ ወጪ ምንዛሬ ፍላጎት በ ባንኮች መኖር በሚኖሩም ጨረታዎች ላይ የ ውጪ ሃገር ገንዘቦችን በከፍተኛ ዋጋ በመጫረታቸው ዋጋው እንዲወርድ ሆኗል።ከ 2 ሳምንት በፊት National Bank of Ethiopia የ $500 ሚልየን ዶላር ለጨረታ አቅርቦ ነበር በ ባንኮች የነበረው ፍላጎት ግን ከ $1 ቢልየን ዶላር ስለነበር በነበረው ጨረታ 1 የ አሜሪካን ዶላርን ከ 157 ብር እስከ 160 ብር ድረስ ለመግዛት ለጨረታ አስገብተው ነበር።30 በላይ ባንኮች ተሳትፈው የነበረ ቢሆንም ጨረታውን ማሸነፍ የቻሉት ግን 16ቱ ብቻ ነበር የተቀሩት በ ባዶ እጃቸው ነው የሄዱት ከፍተኛ የሆነ ፍላጎት ሰለነበረም በጨረታው ከፍተኛ መጠን ያስገቡት ባንኮች ብቻ አሸናፊ ሆነዋል።1 USD = 159 ብር

✌🏽ለማንኛውም ከ IMF መበደር ከእናት እንደመበደር አይደለም😊

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
11💯2👏1😢1
😂Ethio Telecom በ መብራት ሀይል ተከሽኖ
ይሄንን ነገር ለማድረግ እግራቹንም እጃቹንም እንዳታነሱ😅በ Tele Birr ተማሩ

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁101
Eth-cryptopia
✔️ይሄ የ Ethiopia Birr ከ USA Dollar ጋር ሲነጻጸር ያለው ቻርት ነው። mark ያደረግኩት ቦታ ደግሞ የዛሬ 2 አመት ከ IMF ብድር ለማግኘት ተብሎ የተደረገው የዋጋ ማውረድ ነው።በ 2 ወራት 50% እንደ አጠቃላይ ደግሞ እስካሁን ድረስ የ ኢትዮጵያ ብር የመግዛት አቅም ወደ 63% ወርዷል። ይሄም የተደረገው ከ IMF የ $3.4B ብድር ለማግኘት ነበር። ይሄ የተደረገው ደግሞ IMF ይሄንን…
✔️Btw ሌላ January ላይ የጠየቅነው የ $261M ብድር አለ እናላቹ IMF እሱን ፈቅዷል ግን ከታች ያሉን Criteria መንግስት ካሟላ ብቻ
1. የብርን የመግዛት አቅም ማዳከም መጀመርያ 50% ነበር ያወረድነው እሁንም ይሄ ነገር የሚስማማ ከሆነ 1$ ዋገ ከ 200-250-300 ብር ባንክ ምንዛሬ ላይ ልናይ እንችላለን። ምክንያቱ ደግሞ የ $ ዋጋ ብሄራዊ ባንክ በሚያወጣው ስኬል ሳይሆን ገበያው ውስጥ በሚፈለገው መጠን ነው እንዲወሰን የሚፈልጉት።ገበያው ላይ ደግሞ ከፍተኛ የሆነ ፍላጎት ስላለ የመግዛት አቅም ያለው በፈለገበት ዋጋ ዶላርን ስለሚገዛ የኢትዮጵያ ብር ከምታስቡት በላይ አቅም ያጣል።

2. ግብር ላይ ጭማሬ ማድርግ እና ቁጥጥሩን ማጥበቅ

3. መንግስት የሚያደርገውን ድጎማ ማንሳት ( ይሄ ጀምሯል ነዳጅ ላይ የነበረው ድጎማ ሲነሳ ከዛ በተጨምሪ ትምህርት፣ የጤና፣ የግብርና ሴክተሮች ላይ ምንም አይነት ድጎማ አለማድረግ)

4. ከላይ የተዘረዘሩት ነገሮች ከሆኑ እና የሀገሪቷ ኢኮኖሚ ሲወርድ የሚሰጠውን ብድር ለድጋፍ ማዋል😅

🙌በቅርቡ እያንዳንዱ እቃ ላይ የሚኖረውን ጭማሬ አስቡት ማንም አፎርድ አያደግም
BTW ደሞዝ የዛሬ ስንት አመት ባለበት ነው።

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭14
✌🏽Message for Ethiopian Arsenal fans

ዛሬ የ Campions League Final match ይደረጋል እና ቤታቹ ማየት የምትችሉ በ ቤታቹ ካልሆነ ደግሞ የባለፈው አይነት ሙድ ውስጥ ገብታቹ ከተማው ውስጥ በዛ ለሊት ባትንቀሳቀሱ አሪፍ ነው ከምርጫ ጋር በተያያዘ የተለያዩ ቦታዎች ላይ መሰብሰብ ምናምን የሚቻል አይመስለኝም በተለይ የምርጫ ጣብያዎች አካባቢ ጥንቃቄ አድርጉ✌🏽
Good luck Guys
10😁6👏4
Forwarded from Ethio ቴክ'ˢ
😁41
Arsenal 1 - PSG 0
Gabriel Magalhaes🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Arsenal 1 - PSG 1
መብራት ሀይል አረ መብራቱን😅
Extra time 30 minutes
😁12
Eth-cryptopia
✔️I like the passion players the staff members and the Fan but in my opinion tomorrow game winner will win the UCL GN y'all 🙌
This was my prediction 3 weeks ago PSG won vs Bayern and i know they are going to win it but arsenal this year was great for Arsenal fr I know its hard but this was the best year for arsenal we will also see this best team in the next year🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
የዚ ሰውዬ እና የ ጆን ዳንኤል እድል ግን😅
ለምን በተቃራኒው አልሄድኩትም ቆይ😭

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁13
Eth-cryptopia
🏆PSG Back to Back UCL champions🔥
BTW €1 MILLION bonus 💶 for each PLAYERS 🔥
🔥4😁31
Arsenal Penality ተከልክሏል?

ትላንት በነበረው የ Champions league final ጨዋታ ብዙ የሚያከራክሩ ነገሮች ነበሩ እንደኛው ይሄኛው ሲሆን ሌሎችም አሉ።

1. እረፍት ሊወጡ ሲሉ Arsenal ኮርና ኳስ አግኝተው ዳኛው ሳያስመታቸው ፊሽካ ነፍቶ ጨዋታውን አቆመው ይሄም የሆነበት ምክንያት Arsenal ባገኘው አጋጣሚ ሰአቱን ሲገሉ ነበር ዳኛውም በተደጋጋሚ ማስጠንቀቅያ እየሰጣቸው ነበር ለዛም ሳካ በፍጥነት ባለመጀመሩ ዳኛው ወደ እረፍት እንዲወጡ አድርጓል።ዳኛው በዚ ጉዳይ መጀመርያ ማስጠንቀቅያ ስለሰጠ የኮናው እና ከ እረፍት በኋላ ለ Musquera ቢጫ ካርድ የሰጠበት መንገድ ምንም አይነት ተዕግስት እንደማይኖረው ያየንበት ነው።

2. የ ሳካ እጅ ኳስ ሳካ የሚሻማ ኳስ ክሊር ለማድረግ ሲሞክር ኳሳ ከመሬት ጋር ዲፍሌክት ሆኖ እጁን ነክቶት ነበር ዳኛው ሳካ እጁ Natural Position ነው በሚል አልፎታል ህጉም የሚለው እንደዚ ነው አንድ ተጫዋች በሚኖረው እንቅስቃሴ ላይ የሚፈጠር የእጅ ንክኪ ላይ የሚታዩ ነገሮች አሉ።ሳካ ኳሷን ክሊር ለማድረግ በሚኖረው እንቅስቃሴ መካከል የተፈጠረ ንክኪ ስለነበር እና ደግሞ እጁም ከ ሳካ ሰውነት በላይ ስላልነበር Natural position ላይ ነው በሚል ነው ያልተሰጠው ቫር የዳኛውን ውሳኔ አክብሮ ዝም ብሎ አልፏል።

3. Arsenal Goal ከማስቆጠሩ በፊት Trossard በ እጁ ኳስ ነክቶ ነበር እሱም በግልጽ የሚታይ ነገር ነው የ Trossard እጅ ካያቹት ሰውነቱ ላይ ነው እንደዚ Penalty አሰጥቶ አያውቅም(Hands on natural position)

4. Musquera በቀይ ካርድ ከሜዳ አለመውጣቱ። Musquera ክራቫ ላይ ጥፋት ሰርቶ የፍጹም ቅጣት ምት የተሰጠበት ሰአት ላይ የ PSG ተጨዋቾች ዳኛውን ሁለተኛ ቢጫ ካርድ ለ Musquera እንዲሰጥ ሲጠይቁ ነበር።ነገር ግን የመሃል ዳኛው የፍጹም ቅጣት ምቱን ሰጥቶ Musquera ከሜዳ አላስወጣውም በደንብ ካያቹት Musquera የመጨረሻ ተጫዋች አይደለም ሌላ የ አርሰናል ተጫዋች ለመከላከል እየተጠጋቸው ነበር እሱን እንኳን ቢያልፈው ክራቫ ጎል የማግባት ቻንሱ ያን ያህል ነው ተብሎ ስለማይታሰብ Musquera ከሜዳ አልተሰናበተም።የመጨረሻ ተጫዋች ቢሆን ኖሮ እና እሱ ጥፋቱን ሰርቶት ቢሆን Denying goal scoring opportunity በሚለ በሁለተኛ ቢቻ ካርድ ከሜዳ ይሰናበት ነበር።

5. የመጨረሻው አብዛኛው ሰው ግዴታ ፔናሊቲ መሰጠት ነበረበት የሚል ሃሳብ እያነሱ ነበር እዚ ሁኔታ ላይ ሁለት ነገር አለ አንደኛው ሜንዴዝ ከኋላ የ ማዱኬን እግር ነክቶታል የሚል እና ደግሞ ያ ንክኪ ከመፈጠሩ በፊት ማዱኬ የሜንዴዝን እጅ ይዞት ስለነበር እሱ ባላንሱን ስቶ ነው ማዱኬን የነካው እና ከኋላ የወደቀው የሚል ነው። እውነት ለመናገር ከኋላ አንግል ብቻ ካያቹት ግልጽ Foul ነበር የሚመስለው ነገር ግን በስረአት ከፊተኛው አንግል ካሜራ ሲታይ ማዱኬ የሜንዴዝን እጅ ይዞት ነበር እና ባላንሱን ስቶት የወደቀው በዚ ምክንያት ነው ዳኛው ይፍጹም ቅጥት ምት ያልሰጠው።

✔️ከሞላ ጎደል ዳኛው ስህተቶችን አልሰራም በተረጋጋ መንፈስ ነበር እየመራ የነበረው ከሁሉም እንደውም PSG የ እጅ ኳስ አጊኝቶ Havertz ኳሱን በ እጁ ይዙ ሰአት ለመግደል በሚሞክርበት ሰአት እና Hakimi ከ እሱ ኳሱን ለመውሰድ በሚያደርጉት ሰአት የ Havertzn አንገት በ እጁ የመታበት ሰአት ቢያንስ የቢጫ ካርድ ያሳየዋል ብዬ ጠብቄ ነበር ነገር ግን በማስጠንቀቅያ አልፎታል የዛ ምክንያት የሚመስለኝ የ አርሰናል ተጫዋቾች በተደጋጋሚ ሰአቱን ለመግደል በሚያደርጉት ሙከራ ዳኛው ማስጠንቀቅያ እየሰጣቸው ስለነበረን ሃቨርትዝም ሰአት ለመግደል ኳሱን በ እጁ በመያዙ የመስለኛል የ እጅ ውርወራው የ PSG ስለነበር። ከዚ ወጪ ያሉት ነገሮች ትክክለኛ እንደሆኑ ነው የሚሰማኝ 🙌🏾

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁11👍6👎4👏1