Eth-cryptopia
4.94K subscribers
7.52K photos
339 videos
33 files
3.45K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
ጨዋታው አለቀ Hearts አልተሳካላቸውም
😁7💔41
Eth-cryptopia
1. Wallet ውስጥ ትገባላቹ ከዛ ቀጥሎ Deposit የሚለው ውስጥ ግቡ 2. የተለያየ አማራጭ ያመጣላቿል P2P Market advanced የሚለው ትመርጣላቹ 3. የ P2P Market ሲከፍትላቹ become a P2P Merchant የሚለው option ውስጥ ግቡ 4. Start with Wallet P2P 5. Provide National ID 6. እዚ ላይ ከዚ በፊት ዋሌት ተጠቅማቹ ካላወቃቹ በ ስልክ…
✔️እስካሁን TG wallet Verify ያላደረጋቹ ይሄ ነገር ይጠቅማቿል ብዬ አስባለው እና ደግሞ ዛሬ ነገር ሳትሉ Verify አድርጉ ከዚ በፊት Ethiopia ላይ አዲስ ሰው Verify እንዳያደርግ ተደርጎ ነበር።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Forwarded from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: UAE reports a drone strike hit the Barakah Nuclear Power Plant in Abu Dhabi causing a fire.

The incident was confirmed by UAE authorities who said a fire broke out following the strike.

@trading
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔔Free $1K Instant Account from funding pips

✔️Register with this Link
✔️Fill your information (Exact information with your ID they will reject you the info you fill isn't same as your ID)
✔️Confirm E-mail and sign in
✔️After sign in Click Accounts Complete KYC and click $1K Instant account give away
✔️Claim and Done
✔️They will send you MT5 login with E-mail

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2🔥2
Eth-cryptopia
Photo
🚨 MEXC WILL DELIST $ETB FROM P2P STARTING JUNE 30

@Ethcryptopia
😁13😭7👍1💔1
✔️Michael Saylor strategy 24,869 BTC ወደ $2.01B worth የሚያደርግ ገዝቷል አጠቃላይ 843,738 $BTC ሆልድ አድርጓል ።
🔥Saylor $63.87B የሚያወጣ $BTC Holder ነው

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2
Forwarded from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: US rejects latest Iranian peace proposal ahead of Situation Room meeting on Tuesday.

@trading
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥what a year
Arsenal is 2025-2026 English premier league champions 🔥
Congrats all arsenal fans
LONDON ተቀወጠ
Addis Abeba ተቀወጠ

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👎8🔥82
ይሄ አመት እና ቀጣይ አመት ለ እኔ አይነቱ ኳስ ተመልካች አመቱ የተባረከ ነው የሚሆንለት 🔥
2026 World cup
José Mourinho to Real madrid
Xabi Alonso to Chelsea
Pep Guardiola ቢቀጥል ኖሮ ደግሞ አስቡት ቀጣዩም አመት አሪፍ የሚሆን ይመስለኛል እንግዲ አመቱን ሙሉ ኳስ ማየቴ ነው ✌🏽
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3
Eth-cryptopia
Pep Guardiola
Pep ሃሳቡን ቀይሯል ወገን ያበደ ያበደ ድራማ ነው የምናየው በቃ 😅
6
Forwarded from Just News
⚡️ Iran claims control over Strait of Hormuz security

An Iranian official says 26 oil tankers and vessels transited the Strait of Hormuz safely under monitoring by the Islamic Revolutionary Guard Corps.

@just 📄
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Anyone Got This Email?

@EthCryptopia
🔔Reminder

ፋይዳ ከ ባንክ አካውንታቹ ጋር ያላያያዛቹ ባንክ ሳትሄዱ አሁንም በስልካቹ ወይም ባላቹ ዴቫይስ ማያያዝ ትችላላቹ።
➡️የሁሉንም ባንክ ከ ፋይዳ ጋር ለማያያዝ ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ id.et/connect

✔️በስልክ የምትጠቀሙ ሊንኩ አልሰራም ካላቹ Desktop Mode አድርጋቹ ሞክሩት እስካሁን ያለ ምንም መጨናነቅ እየሰራ ነው። ፋይዳ Connect ውስጥ ከገባቹ በኋላ ወደታችህ ስትወርዱ የሁሉንም ባንክ ዝርዝር ያመጣላቿል።

➡️ የ ባንክ አካውንት ቁጥራቹን አስገቡ OTP(Code) ይላክላቿል በ እሱ verify ታደርጋላቹ
➡️በመቀጠል የ ፋይዳ ቁጥራቹን አስገቡ ይላቿል ካርድ ቁጥር ወይንም FAN የሚለውን ባለ 16 ዲጂት ታስገቡለታላቹ
➡️ያስገባቹት FAN ትክክል ከሆነ በተመዘገበው ስልክ ቁጥር ሌላ ኮድ ይላክላቿል እሱን ኮድ ካስገባቹ በኋላ National ID ስትመዘገቡ የሞላቹትን Information ይዘረዝርላቹ እና እነሱን ወስዶ ከ ባንክ አካውንታቹ ጋር ለማገናኘት ፍቃዳቹን ይጠይቃል እሱን ከፈቀዳቹ በኋላ የመጨረሻ ስቴፕ Confirm እንድታደርጉ ይተይቃል approve ካደረጋቹ በኋላ መጠበቅ ነው።ወደ ባንኩ ሄዶ Authorize እስኪደረግ ጠብቁ ሲጨርሱ በስልካቹ ቴክስት ይገባላቿል።

✔️አሁንም ቢሆን እንዳትዘናጉ ጥቂት ግዜ ብቻ ነው አካውንት የተለቀቀው እንጂ መልሰው restrict ማድረጋቸው የማይቀር ነው ።
✔️በጣው ረጅም ግዜ text ሳይገባ ከቆየ ወደ ብራንች ሄዳቹ ቼክ አድርጉ ወይንም ደግሞ የባንኮች Support አለ እነሱን ደውላቹ አናግሩ።
✔️ሌላው መዘናጋት የሌለባቹ የ ባንክ አካውንታቹ የተከፈተው በ national ID ቢሆንም ሊንክ ማድረግ አለባቹ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Donald J Trump
ይሄ ሰው አብዷል ልትሉ ትችላላቹ አልተሳሳታቹም አብዷል 😁

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁8🤔4
🤔የ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና የ ፖሊስ ኮሚሽን ሎጎ አድርጋቹ በየ ሶሻል ሜድያው ኮሜንት የምታደርጉ አካላት ማናቹ ምንድናቹ?የምር ስላልገባኝ ነው ምንም ዛቻ ማስፈራርያ ሁላ አለው የሚሰጡት ኮሜንት ላይ እነ እገሌ የሚሉት ዲጂታል ሰራዊት እናንተ ከሆናቹ እንደውም የ ተቋሞቹን ስም እያበላሻቹት ነው ያለው እና ትምህርት ውሰዱ 🙌🏾
7👎2
This guy said he exposed ZackXBT
Real or fake what do you think👀
Full thread https://x.com/i/status/2057648404533010668

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👎1
የ Pep Stones እና Silva ሽኝት እየተደረገ ነው ይሄ ሁሉ ህዝብ ለካ ይደግፈዋል ይሄን ክለብ🙌

Pep ግን አይደብረውም በየሄደበት ሊጉን Farmers league አስመስሎት ነው የሚወጣው 20 ዋንጫ በ10 አመት😂
6
✔️አንድ እውነት አለ Pep ከትላልቅ አሰልጣኞች ተርታ ወይም ቁንጮ ላይ አለማስቀመጥ ማለት እግር ኳስን አለማወቅ ወይንም ከጥላቻ የመጣ ነገር ካልሆነ በቀር ሁሉም ሰው በዚ የሚስማማ ይመስለኛል ✌🏽ሰውየው እብድ ነው ሪስክ መውሰድ ይወዳል የትም ክለብ ባሰለጠነበት እብድ ነው እንዴ የሚያስብለውን ውሳኒዎች ሲወስን አይተነዋል በ እርግጥ በጥንቃቄ ነው የሚያደርገውነገር ግን ውጪ ሆኖ ለሚያየው የሚያስፈራ አይነት ነው።ከሁሉም የሚገርመኝ pep Bayern Munich እያለ ለ Manuel Neuer ይሰጠው የነበረ ነጻነት መሃል ሜዳ ድረስ ሄዶ ኳስ እንዲጫወጥ ይፈቅድለት ነበር ከዛም ብሶ አንድ ጨዋታ እንደ Midfielder እንዲጫወጥ ጥያቄ አቅርቦ ክለቡ ውድቅ አድርጎበት እንደተወው ሰምቻለው።አዲስ ነገር ለመፍጠር የሚሄድበት ርቀት ይገርመኛል።
Pep tactics
✔️Tiki taka + false 9 — Barcelona
✔️inverted fullback Created by Cruyff and Modified by Pep ታስታውሳላቹ ባየርን ላይ Roben እና Ribbery Wing ላይ የሚሰሩት ስራ
✔️City ላይ ገብቶኝ አያውቅም አልዋሽም 😂ነገር ግን 4 3 3 የነበረውን አጨዋወት ወደ 3 2 4 1 እና 3 2 5 በመቀያየር ነበር ሲጫወት የነበረው ይሄን ፎርሜሽን አርቴታ ላይም አይቼዋለው ይሄ ፎርሜሽን ቡድኑ ሲያጠቃ የማጥቃት መጠኑን ለመጨመር ሲጠቃም ደግሞ የተወሰኑ ተጫዋቾች ወደኋላ ተመልሰው መከላከሉን ለማገዝ የሚጠቅም ነው ዘንድሮ ካላቹት Bernando Silva ሲያደርግ የነብረውን ወደፊትም ወደኋላም እያለ ሲጫወት ወይም ደግሞ Nico O'Reilly ከ left back ተነስቶ ተቃራኒ ቦስክ ውስጥ ገብቶ ስናየው ነበር እና ለተጫዋቾቹ ፍሪ እንዲሆኑ በማድረግ በሁለቱም መንገድ እንዲያግዙ ሲያደርጋቸው ነበር።

ከሁሉም ቲኪ ታካ ይመቸኛል ኳሱን ከያዙት አይለቁትም ነበር ተቃራኒ ቡድን ደግሞ ደሞን እስኪተፋ ኳሷን ለማግኘት ይሯሯጥ ነበር ይሄ ስትራቴጂ ለ Barcelona እና Spain ተመችቷቸው ነበር🔥

✔️ከ ፔፕ ሌላው የምወደው ነገር ከምክትል አሰልጣኞቹ የሚመጣለትን ሃሳብ ይቀበል ነበር Arteta አሲስታንት ኮች በነበረበት ሰአት ብዙ ግዜ በሚሰጠው ሃሳቦች እሱን በመቀበሉ ብዙ ጨዋታ ቀይረው ወጥተዋል እሱም ነገር ይመቸኛል።

✔️ፔፕ በስሩ ከሰሩ አሲስታንት ኮቾች አብዛኞቹ አሁን ላይ የራሳቸውን ቲም ይዘዋል

Mikel Arteta Arsenal manager
Enzo Maresca Leicester/Chelsea manager Now man City Head Coach
Tito Vilanova Barcelona manager after pep left
Domènec Torrent Former Flamengo/Galatasaray manager Currently Head coach, C.F. Monterrey
Carlos Vicens Braga manager
Pepijn Lijnders RB Salzburg manager before returning to assistant role at man city i think he will leave with pep

በስሩ ከነበሩት ተጫዋቾች ደግሞ ማስታውሰው Vincent Company current Bayern Munich coach እና Kolo toure

🙌🏾የምር pep የ እግር ኳስ አሰልጣኞች ከላይ ካሉት ጋር አብሮ መቀመጥ የለበትም ትላላቹ?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥154👏2🤝1
Wish you Happy and Blessed Holiday
Eid Mubarak 🙌

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7