Eth-cryptopia
4.95K subscribers
7.52K photos
339 videos
33 files
3.45K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
Eth-cryptopia
😎BTW ቲጂ Wallet ይመቸኛል😁
✈️Telegram Wallet👛

✔️Telegram Wallet ላይ በዚ Step ሄዳቹ Identification Level የሚል ከሌለ Telegram Wallet Verify አልተደረገም ማለት ነው።ከዚ በታች ያለውን ስቴፕ ተጠቅማቹ Verify ማድረግ ትችላላቹ።

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia
Photo
1. Wallet ውስጥ ትገባላቹ ከዛ ቀጥሎ Deposit የሚለው ውስጥ ግቡ

2. የተለያየ አማራጭ ያመጣላቿል P2P Market advanced የሚለው ትመርጣላቹ

3. የ P2P Market ሲከፍትላቹ become a P2P Merchant የሚለው option ውስጥ ግቡ

4. Start with Wallet P2P

5. Provide National ID

6. እዚ ላይ ከዚ በፊት ዋሌት ተጠቅማቹ ካላወቃቹ በ ስልክ ቁጥር Basic verification እንድትጨርሱ ይጠይቃቿል ስልካቹን ብቻ ሼር ስታድርጉለት ያሳልፋቿል፣  ቀጥላቹ National ID የሚለው ስር provide የሚለውን option ምረጡለት
— ከታች ማሟላት ያለባቹን ነገር ያስቀምጣል አንብቡት

7. እኔ National ID ስለመረጥኩለት እሱን እንዳስገባ ነው የጠየቀኝ ነገር ግን መንጃ ፍቃድ ፓስፖርት እና ሌሎችም ID Support ያደርጋል የሚመቻቹን መርጣቹ መቀጠል ትችላላቹ ።
— Verify የምታደርጉበትን ID ፊት እና ጀርባ በደንብ የሚታይ አድርጋቹ ፎቶ አንሱ እና Upload ማድረግ ነው
— ID Upload አድርጋቹ ካሳለፋቹ በኋላ  Liveness Check ጨርሱ የሚታይ ብርሃን ያለበት ቦታ ነገር ግን ፊታቹ ላይ ወይንም ከጀርባች የሚያንጸባርቅ ነገር ሳትሆኑ ይሄንንም ስቴፕ እለፉ።

✔️ሁሉንም ነገር በትክክል ከሞላቹ 1 ደቂቃ ባልሞላ ውስጥ verification መጨረሳቹን ያሳውቃቿል።

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia
Photo
✔️Verify አድርጋቹ ከጨረሳቹ በምታዩት መልኩ Identification Level የሚለው ይመጣና Extended ይላቿል

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አንድም ቀን የ ስኮትላንድ ሊግ አያለው ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር 😂
ይሄ ጨዋታ አንደኛ እና 2ተኛ ያሉ ቡድኖች ሲሆኑ አሁን ባለው በዚ ውጤት Hearts 81 ነጥብ አንደኛ Celtic 80 ነጥብ 2ተኛ ነው የሁለቱ አሸናፊ የ ሊጉ ዋንጫ ይወስዳል እንደዚው ካለቀ ደግሞ የ hearts ይሆናል ባያሽሀንፉም🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👎3😁32
ጨዋታው አለቀ Hearts አልተሳካላቸውም
😁7💔41
Eth-cryptopia
1. Wallet ውስጥ ትገባላቹ ከዛ ቀጥሎ Deposit የሚለው ውስጥ ግቡ 2. የተለያየ አማራጭ ያመጣላቿል P2P Market advanced የሚለው ትመርጣላቹ 3. የ P2P Market ሲከፍትላቹ become a P2P Merchant የሚለው option ውስጥ ግቡ 4. Start with Wallet P2P 5. Provide National ID 6. እዚ ላይ ከዚ በፊት ዋሌት ተጠቅማቹ ካላወቃቹ በ ስልክ…
✔️እስካሁን TG wallet Verify ያላደረጋቹ ይሄ ነገር ይጠቅማቿል ብዬ አስባለው እና ደግሞ ዛሬ ነገር ሳትሉ Verify አድርጉ ከዚ በፊት Ethiopia ላይ አዲስ ሰው Verify እንዳያደርግ ተደርጎ ነበር።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Forwarded from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: UAE reports a drone strike hit the Barakah Nuclear Power Plant in Abu Dhabi causing a fire.

The incident was confirmed by UAE authorities who said a fire broke out following the strike.

@trading
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔔Free $1K Instant Account from funding pips

✔️Register with this Link
✔️Fill your information (Exact information with your ID they will reject you the info you fill isn't same as your ID)
✔️Confirm E-mail and sign in
✔️After sign in Click Accounts Complete KYC and click $1K Instant account give away
✔️Claim and Done
✔️They will send you MT5 login with E-mail

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2🔥2
Eth-cryptopia
Photo
🚨 MEXC WILL DELIST $ETB FROM P2P STARTING JUNE 30

@Ethcryptopia
😁13😭7👍1💔1
✔️Michael Saylor strategy 24,869 BTC ወደ $2.01B worth የሚያደርግ ገዝቷል አጠቃላይ 843,738 $BTC ሆልድ አድርጓል ።
🔥Saylor $63.87B የሚያወጣ $BTC Holder ነው

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2
Forwarded from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: US rejects latest Iranian peace proposal ahead of Situation Room meeting on Tuesday.

@trading
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥what a year
Arsenal is 2025-2026 English premier league champions 🔥
Congrats all arsenal fans
LONDON ተቀወጠ
Addis Abeba ተቀወጠ

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👎8🔥82
ይሄ አመት እና ቀጣይ አመት ለ እኔ አይነቱ ኳስ ተመልካች አመቱ የተባረከ ነው የሚሆንለት 🔥
2026 World cup
José Mourinho to Real madrid
Xabi Alonso to Chelsea
Pep Guardiola ቢቀጥል ኖሮ ደግሞ አስቡት ቀጣዩም አመት አሪፍ የሚሆን ይመስለኛል እንግዲ አመቱን ሙሉ ኳስ ማየቴ ነው ✌🏽
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3