Eth-cryptopia
4.95K subscribers
7.52K photos
339 videos
33 files
3.45K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
Eth-cryptopia
‼️Binance የ ኢትዮጵያ ብርን ከ P2P Delist ላይ አድርጓል።ከዚ በኋላ ምንም አይነት ግብይት ማድረግ አይቻልም። @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
➡️እሺ ጋይስ ቀልዱ ቀልድ ነው ምናምን ግን አሁን ላይ ይሄንን ነገር ተጠቅመው ስካም ለማድረግ ቆርጠው የሚነሱ ሰዎች በጣም ብዙ ናቸው እና ራሳቹን ጠብቁ። ስካም ብትደረጉ ሄዳቹ መክሰስ ምናምን አትችሉም ማስመለስ የሚባል ነገር አይታሰብም ከዛ በላይ ደግሞ ማን ምን እንደሆነ አታውቁትም ስለዚ ለጊዜው ነገሮች እስኪረጋጉ ከመገበያየት ምናምን ተቆጠቡ። አሁን የሚሰሩ ፕላትፎርሞች ላይም ቢሆን ለማን መሸጥ ከማን መግዛት እንዳለባቹ ቼክ አድርጋቹ ተገበያዩ። አሁን ላይ ገንዘብ መስራት ላይ ፎከስ አድርጉ ብሩ ይምጣና ከዛ በኋላ አማራጭ አይጠፋም።ይሄንን ፖስት እዩት ቀላል መንገድ ነው ብር ያላቹ ለመቀየር https://t.me/EthCryptopia/10386

✔️እኔ የማስበው አሁንም ቀድሞ ብሩ ይምጣ ከዛ እናስብበታለን ናይጄሪያ ላይ ይሄ መንገድ ከታገደ Even አብዛኛው CEX ስራ ካቆመ ቆይቷል ግን አሁንም ድረስ ከ አፍሪካ እንደነሱ Crypto እና Blockchain ላይ የሚሰራ የለም።

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥93
Eth-cryptopia
🔔Grass update ✔️GRASS Epoch 19 started ✔️From May 07 - Jun 07 @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
🔔Grass Update

✔️Grass Farm ከሚያደርጉ የተለያዩ ቦት እና ቺት የሚያደርጉ node runners ተወግደዋል።Grass node off ሳያደርጉ VPN በተደጋጋሚ እየተጠቀሙ የነበሩ ሰዎችም የተወሰኑት ፖይንት ተቀንሷል አንድ አንዱ ባን ተደርጓል።

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥3👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ክብርት ሚኒስትር የት ነው ቤቴ ምን አደርጋለው ይሄ ካለ😅
😁4
Eth-cryptopia
😎BTW ቲጂ Wallet ይመቸኛል😁
✈️Telegram Wallet👛

✔️Telegram Wallet ላይ በዚ Step ሄዳቹ Identification Level የሚል ከሌለ Telegram Wallet Verify አልተደረገም ማለት ነው።ከዚ በታች ያለውን ስቴፕ ተጠቅማቹ Verify ማድረግ ትችላላቹ።

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia
Photo
1. Wallet ውስጥ ትገባላቹ ከዛ ቀጥሎ Deposit የሚለው ውስጥ ግቡ

2. የተለያየ አማራጭ ያመጣላቿል P2P Market advanced የሚለው ትመርጣላቹ

3. የ P2P Market ሲከፍትላቹ become a P2P Merchant የሚለው option ውስጥ ግቡ

4. Start with Wallet P2P

5. Provide National ID

6. እዚ ላይ ከዚ በፊት ዋሌት ተጠቅማቹ ካላወቃቹ በ ስልክ ቁጥር Basic verification እንድትጨርሱ ይጠይቃቿል ስልካቹን ብቻ ሼር ስታድርጉለት ያሳልፋቿል፣  ቀጥላቹ National ID የሚለው ስር provide የሚለውን option ምረጡለት
— ከታች ማሟላት ያለባቹን ነገር ያስቀምጣል አንብቡት

7. እኔ National ID ስለመረጥኩለት እሱን እንዳስገባ ነው የጠየቀኝ ነገር ግን መንጃ ፍቃድ ፓስፖርት እና ሌሎችም ID Support ያደርጋል የሚመቻቹን መርጣቹ መቀጠል ትችላላቹ ።
— Verify የምታደርጉበትን ID ፊት እና ጀርባ በደንብ የሚታይ አድርጋቹ ፎቶ አንሱ እና Upload ማድረግ ነው
— ID Upload አድርጋቹ ካሳለፋቹ በኋላ  Liveness Check ጨርሱ የሚታይ ብርሃን ያለበት ቦታ ነገር ግን ፊታቹ ላይ ወይንም ከጀርባች የሚያንጸባርቅ ነገር ሳትሆኑ ይሄንንም ስቴፕ እለፉ።

✔️ሁሉንም ነገር በትክክል ከሞላቹ 1 ደቂቃ ባልሞላ ውስጥ verification መጨረሳቹን ያሳውቃቿል።

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia
Photo
✔️Verify አድርጋቹ ከጨረሳቹ በምታዩት መልኩ Identification Level የሚለው ይመጣና Extended ይላቿል

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አንድም ቀን የ ስኮትላንድ ሊግ አያለው ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር 😂
ይሄ ጨዋታ አንደኛ እና 2ተኛ ያሉ ቡድኖች ሲሆኑ አሁን ባለው በዚ ውጤት Hearts 81 ነጥብ አንደኛ Celtic 80 ነጥብ 2ተኛ ነው የሁለቱ አሸናፊ የ ሊጉ ዋንጫ ይወስዳል እንደዚው ካለቀ ደግሞ የ hearts ይሆናል ባያሽሀንፉም🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👎3😁32
ጨዋታው አለቀ Hearts አልተሳካላቸውም
😁7💔41
Eth-cryptopia
1. Wallet ውስጥ ትገባላቹ ከዛ ቀጥሎ Deposit የሚለው ውስጥ ግቡ 2. የተለያየ አማራጭ ያመጣላቿል P2P Market advanced የሚለው ትመርጣላቹ 3. የ P2P Market ሲከፍትላቹ become a P2P Merchant የሚለው option ውስጥ ግቡ 4. Start with Wallet P2P 5. Provide National ID 6. እዚ ላይ ከዚ በፊት ዋሌት ተጠቅማቹ ካላወቃቹ በ ስልክ…
✔️እስካሁን TG wallet Verify ያላደረጋቹ ይሄ ነገር ይጠቅማቿል ብዬ አስባለው እና ደግሞ ዛሬ ነገር ሳትሉ Verify አድርጉ ከዚ በፊት Ethiopia ላይ አዲስ ሰው Verify እንዳያደርግ ተደርጎ ነበር።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Forwarded from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: UAE reports a drone strike hit the Barakah Nuclear Power Plant in Abu Dhabi causing a fire.

The incident was confirmed by UAE authorities who said a fire broke out following the strike.

@trading
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔔Free $1K Instant Account from funding pips

✔️Register with this Link
✔️Fill your information (Exact information with your ID they will reject you the info you fill isn't same as your ID)
✔️Confirm E-mail and sign in
✔️After sign in Click Accounts Complete KYC and click $1K Instant account give away
✔️Claim and Done
✔️They will send you MT5 login with E-mail

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2🔥2
Eth-cryptopia
Photo
🚨 MEXC WILL DELIST $ETB FROM P2P STARTING JUNE 30

@Ethcryptopia
😁13😭7👍1💔1