Eth-cryptopia
4.99K subscribers
7.47K photos
334 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
🪙PIXEL TAP BY PIXEL VERSE NEW UPDATE SPIN WHEEL

🪙Pixel Tap ላይ አዲስ Update ተካቷል እሱም Spin በማድረግ የተለያዩ Reward እንድናገኝ የሚያደርገን ነው።Spin የምናደርገው በየ 24 ሰአት ነው መጠኑ እንዳለንበት League ይለያያል።

🪙Spin በማድረግ ከምናገኛቸው መካከል Freez Spell ,2X Daily Income,የተለያየ መጠን ያላቸው Coin እንድናገኝ ይረዳናል አሪፍ Update ይመስላል🔥

PixleTap ለመጀመር

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🪙TimeFarm

🪙TimeFarm Oracle of Time Question
  ⭐️ Answer - 22 May 2010

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🪙MEMEFI COMBO

👨‍💻 Code    2 4 2 4


👨‍💻 Code 
1 ➡️ መጀመርያ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ 4  ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ በመጨረሻ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 1M Coin ይሰጣቿል።

ይሄኛው አልሰራም ካላቹ በኋላ አዲስ ይለቀቃል ታግሳቹ ጠብቁ።

ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር  ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
GEMZ-COIN today combo
Mine ውስጥ ግቡ
ከላይ የምታያቸውን 3ካርዶች ፈልጋችሁ  upgrade ከድርጉ

@EthCryptopia
🐶 Dogs verified By Telegram👀

እስካሁን ያልጀመራቹ የምታደርጉት መጀመርያ ይሄን ሊንክ ተጠቅማቹ Start በሉት LINK  https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=J_PuPDJuRj2sJJc-lPwcRw

START በሉት እና የቴሌግራም አካውንታቹ የተከፈተበትን ግዜ አስልቶ የሚደርሳቹን DOGS Allocation ይሰጣቿል TG Premium ተጠቃሚ ከሆናቹ 300DOGS ይጨምርላቿል።

DOGS ለመጨመር ሰዎችን  INVITE አድርጉ

Telegram CEO Pavel support እንደሚያደርጋቸው እየተወራነው።በተጨማሪም NotCoin and Blum CEO leader board ላይ ታይተዋል👀

ቴሌግራም ጆይን ያደረጋቹበትን አመት አሳይቶ ምንም ካልሰጣቹ Username ስለሌላቹ ነው UserName Create አድርጉ እና ሞክሩት።

XT Exchange ላይ 0.04$ እንደወጣለትም Rumor አለ😊

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🐹Hamster Kombat Todays Combo

እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

Special Hamster Conference (Special Card)
HamsterGram(PR&TEAM)
Launchpad(web3 New Card) ይሄንን ለማስከፈት VC Labs level 15 ማድረስ አለባቹ VC Labs PR$TEAM ውስጥ ይገኛል

ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId401698949

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1😢1
🤑TON X Nomis

Ton ከ Nomis ጋር አብሮ መስራት መጀመሩን ይፋ አድርጓል።መልቲ አካውንት ለሚሰሩ እና Wallet ላይ Transaction ለሌላቸው አሁን አስቸጋሪ ያደርገዋል።

መጀመርያ ዋና ሀሳቡም Bot እና Multi Account Farm የሚያደርጉን ሰዎች ለመለየት የመጣ ነው።

ከዚ በኋላ Ton Blockchain ላይ የሚሰሩ Tap2Earn App ላይ Multi Account farm ለማድረግ ከባድ ያደርገዋል።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥 ChainCrops Daily Combo

Daily combo ከመውሰዳቹ በፊት Daily frenzy claim አድርጉ።

አንዳንዱ ጋር Daily combo ቀድመው ሲሰሩ invalid እያለ ስለሆነ ነው።

Daily Comboከ PixelTap ጋር ተመሳሳይ ነው ካርዶችን ጫን ብላቹ ትይዙና Order ሳታሳስቱ ማስቀመጥ ነው።

ChainCrop ለመጀመር http://t.me/chaincrops_bot?start=401698949

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia
🔔SUNWAVES TOKEN Big Confirmed Airdrop ICE ያመለጣቹ ይህ እንዳያመልጣቹ መጀመርያ በዚህ ሊንክ ግቡ https://sunwavestoken.com/@ftalex24 በመቀጠል  ከላይ ባለውን Link ስትገቡ ወደ ራሳቸው Website ይወስዳቿል በ App መስራት የምትፈልጉ ከሆነ App ለማውረድ Play store/App Store ወይም Website አማራጭ ተጠቀሙ ወደ Telegram Bot…
🔔SUNWAVES Mining Rate Upgrade and Deposit ICE Step

ይሄ ፖስት የተዘጋጀው SUNWAVE Airdrop ላይ እየተሳተፋቹ ያላቹ ሰዎች የ ማይኒንግ ፍጥነት ለማሳደግ ፈልጋቹ እንዴት ማድረግ እንዳለባቹ ላላወቃቹ ነው እንጂ ይሄንን ግዴታ ማድረግ አለባቹ ብዬ አይደለም።

አካሄዱ ትንሽ ጥንቃቄ ስለሚፈልግ በትኩረት አይታቹ አንብባቹ ወደተግባር ብትሄዱ ጥሩ ነው።🙏🏾

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🪙Deposit ለማድረግ የተጠቀምኩት Exchange OKX ነው Binance ላይ ICE ስለሌለ OKX,MEXC or ሌላ ICE List የተደረበትን exchange መጠቀም ትችላራቹ።

1️⃣መጀመርያ OKX ላይ USDT Deposit ካደረጋቹ በኋላ ወደ Trading መግባት አለበት።ያላቹ USDT Funding የሚለው ውስጥ ከሆነ Transfer የሚለውን ነክታቹ ወደ Trading ማስገባት ትችላላቹ ።ያከበብኩበት ውስጥ ግቡ Trade ለማድረግ እሱ ውስጥ ነው የምትገቡት።

2️⃣በመቀጠል መጀመርያ ላይ ማድረግ ያለባቹ ICE/USDT ላይ አድርጉት ሰርች ማድረግያው ላይ ICE ብላቹ ስትጽፉ ይመጣል።
ለመግዛት ቀስት ምልክት ያደረግኩበት ላይ Market Order ላይ አድርጉ
Amount የሚለው ሳጥን ውስጥ የምትፈልጉን Amount አስገቡ ቡስት ለማድረግ የ 6$ ICE በቂ ነው ስለዚ 6 ብላቹ ትጽፋላቹ እዚ ጋር መጠንቀቅ ያለባቹ ሳጥኑ ውስጥ USDT ላይ አድርጉት ወይም ICE ላይ ከሆነ መግዛት የምትፈልጉትን የ ICE መጠን ነው የምታስገቡለት።
☑️መግዛት የምትፈልጉት መጠን ልክ እንደሆነ ካረጋገጣቹ በኋላ Buy ICE የሚለውን ትጫናላቹ ወድያው ይገዛላቿል

3️⃣ከዛ በኋላ እንደምታዩት Asset ውስጥ ስትገቡ የገዛቹት ICE መጠን ያሳያቿል።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
በመቀጠል Mine ወደምናደርግበት ልከን ቡስት ለማድረግ ይሄንን Step ተከተሉ

4️⃣Withdraw ከዛ በኋላ withdraw Crypto የሚለውን ትመርጣላቹ

5️⃣Withdraw ማድረግ የምንፈልገው ICE ስለሆነ እሱን

6️⃣ከዛ በመቀጠል On-Chain የሚለውን አማራጭ ንኩት ከዚ ቀጥሎ Withdraw የምናደርግበት Address ስለሚያስፈልገን ወደ ቦቱ ሄደን address እና Deposit የምናደርገውን ICE መጠን Copy አድርገን ይዘን እንመጣለን።

7️⃣Address ለማግኘት ቦቱ ውስጥ እንደገባቹ SW የሚለውን ትከፍቱታላቹ Boost Now የሚለውን ትነኩታላቹ

8️⃣ከዛ በመቀጠል እናንተ Boost ማድረግ በምትችሉት Level መጠን Boost ማድረግ ትችላላቹ እኔ 25 ሰዎችን ስለጋበዝኩኝ Level 5 እመርጣለው እናንተም ከቻላቹ የመጨረሻውን Boost ብታደርጉ እመክራለው በየግዜው ማይን ማድረግያ Speed ስለሚቀንሱት። Level 5 ላይ መርጬ Continue እለዋለው

9️⃣ከዛ በኋላ እዚ ጋር ነው Deposit የምታደርጉት ICE መጠን እና Address ያለው Show Address ትሉትና ወደ OKX ትሄዳላቹ

1️⃣0️⃣OKX ላይ እንደገባቹ Address Network እና መጠን የምታስገቡበት ይኖራል ቦቱ ላይ Copy አድርጋቹ የያዛቹትን Address ICE Address Paste አድርጉለት እሱን እንዳስገባቹለት Address ካልተሳሳታቹ Withdrawal Network የሚለው በራሱ ICE-BSC ብሎ ያመጣል እንደዛ ካላለ Address ተሳስታቹ ሊሆን ስለሚችል ትክክል መሆናቹ አረጋግጡ እንዳልኳቹ ካመጣ ወደ ሌቭል 5 ማሳደግ ከሆነ የምትፈልጉት እኔ እንደጻፍኩት ሙሉለት ካላቹ 10 ወይም 20 ICE ጨምራቹ ላኩ ለ ኔትወርክ ፊ ብሎ የተወሰነ ስለሚቆርጥ ይሄንን አድርጋቹ ከጨረሳቹ በኋላ Submit የሚለውን ንኩት።

1️⃣1️⃣ማረጋገጫ ይጠይቃቿል I Understand.....የሚለውን አብሩት እና Continue የሚለውን ተጫኑ

1️⃣2️⃣አሁን በደንብ አስተውሉ ያስገባቹን አድራሻ Network እና Amount ትክክል መሆኑን አረጋግጡ Confirm ካላቹን በኋላ ወደኋላ መመልስ አይቻልም!ሁሉም ነገር ትክክል መሆኑ ካረጋገጣቹ በኋላ Confirm የሚለውን ንኩት እና Process አድርጎ ወደላካቹት አድራሻ እስኪገባ ድረስ ትንሽ ደቂቃ ጠብቁት።

1️⃣3️⃣ልክ ሲገባ ምስሉ ላይ እንደምታዩት Sent የሚል ያሳያል ከዛ በኋላ ያከበብኩበትን Transaction ID Copy አድርጋቹ መያዝ አለባቹ ይሄንን ID ቦቱ ላይ ሄዳቹ ስታስገቡለት ነው Mining ፍጥነታቹን የሚጨምርላቹ።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1