Eth-cryptopia
4.99K subscribers
7.47K photos
334 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
⭐️Satoshi App ላይ Wallet submit ለማድረግ ይሄንን Step ተከተሉ።

1️⃣Wallet ምልክቱን ተጫኑት

2️⃣ካሉት አማራጮች ውስጥ Colend የሚለውን ምረጡ

3️⃣Link Withdraw Address የሚለውን ንኩት

4️⃣ከዚኛው Step በፊት Asset Password የሚል ይመጣላቿል እሱን ሙሉት የማትረሱትን Password ከ እሱ ቀጥሎ Metamask ላይ Copy አድርጋቹ ያዙ ያልኳቹን አድሬስ መጀመርያ ላይ ያለው Box ውስጥ አስገቡት ሁለተኛው Box ላይ Asset Password ሙሉ ከዛ በኋላ Register ባደረጋቹበት Email Code ይገባል አስገቡ እና Next

5️⃣KYC ጨርሱ Face Verification ብቻ ስለሆነ አያስቸግርም

6️⃣Colend Link Withdraw Address የሚለውን ንኩ Address Check አድርጉና Confirm በሉት

7️⃣መጨረሳ ምስል ላይ የምታዩት Successfully አስገብታቿል የሚል ከመጣ ጨርሳቿል።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
🐹Hamster Kombat Morse code

W •-- (DOT DASH DASH)
H ••••(DOT DOT DOT DOT)
A •- (DOT DASH)
L •-•• (DOT DASH DOT DOT)
E • (DOT)

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
🍀BLUM

🍀BLUM 5 New Task Added

🍀BLUM በየግዜው አዳዲስ ታስክ አለ Claim ለማድረግ ስትገቡ Check አድርጉ ድንገት Time Limited Task ቢመጣ እና እኛ ብንዘገይ ትጎዳላቹ😊

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏4👍1
🔔Pixel tap by Pixel verse Daily combo

PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ

PixleTap ለመጀመር

@EthCryptopi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
GEMZ-COIN today combo
Mine ውስጥ ግቡ
ከላይ የምታያቸውን 3ካርዶች ፈልጋችሁ  upgrade ከድርጉ

@EthCryptopia
🪙TimeFarm

🪙TimeFarm Daily Question
⭐️ Answer - 03 January 2009

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
🪙MEMEFI COMBO

👨‍💻 Code    2 2 2 2

👨‍💻 Code 
1 ➡️ መጀመርያ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ 2  ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ በመጨረሻ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 1M Coin ይሰጣቿል።

አልሰራ ካላቹ በኋላ ሌላ Combo ይወጣል እሱን ትሞክሩታላቹ

ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር  ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
🔥HOT Wallet 🤝 BNB Blockchain

🔥HOT Wallet ከ BNB Blockchain ጋር አብረው መስራት መጀመራቸው ተከትሎ አዳዲስ ታስክ አለ ግን Minimum 5$ በላይ BNB DEPOSIT ማድረግ አለባቹ አቅሙ ያላቹ ስሩት 4Hot ይሰጣል።

🔥መጀመር የምትፈልጉ LINK ➡️ https://t.me/herewalletbot/app?startapp=5208794

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
⭐️TABI

FIRST 1M USER

በዚህ ሊንክ ግቡ
START በሉት
CLAIM NOW በሉት
SOCIAL TASK ጨርሱ Twiiter Telegram Join Follow ማድረግ ነው
DAILY CHECK IN አድርጉ
EARN የሚለው Section ውስጥ ሁሉንም TASK ስሩ
Invite አድርጉ።
Daily Check in አለው ሌላ ደግሞ በየ 8 ሰአት እየገባቹ Claim ማድረግ ነው።
Tabi ከዚ ቀደም Website ላይ በሚኖር Airdrop የሚታውቅ ነው በቅርቡም ነበር።

⭐️Raised 10M from Big Investor's

😊Normal User 5k
⭐️Premium user 10k

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍21
🐶DOGS🤝BingX

የምታደርጉት መጀመርያ ይሄን ሊንክ ተጠቅማቹ Start በሉት LINK https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=J_PuPDJuRj2sJJc-lPwcRw

START በሉት እና የቴሌግራም አካውንታቹ የተከፈተበትን ግዜ አስልቶ የሚደርሳቹን DOGS Allocation ይሰጣቿል TG Premium ተጠቃሚ ከሆናቹ 300DOGS ይጨምርላቿል።

DOGS ለመጨመር ሰዎችን INVITE አድርጉ

Telegram CEO Pavel support እንደሚያደርጋቸው እየተወራነው።በተጨማሪም NotCoin and Blum CEO leader board ላይ ታይተዋል👀

ቴሌግራም ጆይን ያደረጋቹበትን አመት አሳይቶ ምንም ካልሰጣቹ Username ስለሌላቹ ነው UserName Create አድርጉ እና ሞክሩት

በዛውን Telegram ከከፈታቹ ስንት አመት እንዳስቆጠራቹ Comment box ላይ አስቀምጡ።😊

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🪙MEMEFI COMBO

👨‍💻 Code    2 4 2 4


👨‍💻 Code 
1 ➡️ መጀመርያ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ 4  ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ በመጨረሻ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 1M Coin ይሰጣቿል።

ከላይ ፖስት የተደረገው አልሰራ ላላቹ ይህን ሞክሩ።

ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር  ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🐹Hamster kombat new card🔥

vesting SmartContracts New card Web3

https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId1053985193

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Satoshi-5110-GLO.apk
83.8 MB
🔔satoshi Mining App Update

App አውርዳቹ ስትጠቀሙ የነበራቹ ይሄንን አውርዳቹ Update አድርጉት ወይም satoshi Website ላይ ሄዳቹ Update አድርጉ።

አዲስ የሆናቹ ይሄን ሊንክ በመጠቀም ተመዝገቡ https://www.btcs.fan/invite/9lkod

በመቀጠል ይሄን አፕ አውርዳቹ website ላይ የተመዘገባቹበትን Information አስገቡለት(Email እና Password)

Airdrop የሚለው ውስጥ ግቡና Start airdrop በሉት ያኔ verify አድርጉ ራሳቹን ይላቿል ከላይ እንዳልኳቹ ID Passport ምናምን አይፈልግም camera ብቻ ከፍቶ Photo confirmation ብቻ ነው ያለው ይሄንን ከጨረሳቹ በኋላ......

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
አዲስ የሆናቹ ይሄን ሊንክ በመጠቀም ተመዝገቡ https://www.btcs.fan/invite/9lkod

⭐️እዚ ውስጥ በመግባት Coretardio Meme Coin ላይ ተሳተፉ ለመጀመር Participate Airdrop የሚለውን ተጫኑት Mine ማድረግ ይጀምራል ገና መጀመሩ ስለሆነ በደንብ መሰብሰብ እንችላለን።በቀን አንድ ግዜ ወይም ሁለቴ እየገቡ Claim ማድረግ ስለሆነ ከባድ አይደለም።

⭐️Register አድርጋቹ የነበረ ድጋሜ አታደርጉም App ብቻ Update አድርጋቹ ጀምሩ ።

⭐️አዲስ መጀመር የምትፈልጉ ከላይ ያለውን App አውርዱ በዚ Link ተመዝገቡ ከዛ App ላይ ሄዳቹ Login ማድረግ ነው።

⭐️መመዝገብያ ሊንክ https://www.btcs.fan/invite/9lkod

⭐️Mining በ ሁለት ወር ውስጥ ያልቃል።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🪙TimeFarm New Update

🪙Connect Ton Wallet

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4