Eotc Task Force
7.2K subscribers
1.57K photos
354 videos
12 files
399 links
ወቅታዊ ጉዳይ
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህ ሰዎች አሁን ይኑሩበት አይኑሩበት ባላውቅም ከሦስት ዓመት በፊት በግልጽ "የአማራ ሲኖዶስ መመሥረት" አለበት ብለው ሲናገሩ የነበሩ ናቸው
😭53😁2
ሣልሳዊ ሕገ ወጥ ጵጵስና

መስቀላዊት ቤተ ክርስቲያን በውስጥም በውጭም ሰዎች እንደዚህ ዘመን የተገፋችበት  ጊዜ የለም።
በተለየ ደግሞ የቤተ ክርስቲያን ህልውና የሚጠበቅበት ቅዱስ ሲኖዶስ አንድ መንበር የሚለው ከምእመናን ኅሊና እንዲጠፋ ከትናንት ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ጠላቶቻችን የሚሠሩበት ነው።

በመጀመሪያ በእነሳዊሮስ መሪነት ኦሆዴዳዊ የጵጵስና ሹመት ተፈጸመ።
የምእመናን ደም በቤተ መቅደሱ ፈሰሰ ጥቁር ለበስን እስከ ዛሬ ድረስ ልባችን ሳይሽር እንኖራለን።
ሁለተኛ በትግራይ መንበረ ሰላማ የሚል አንዲት ቤተ ክርስቲያንን በእጅጉ እየፈተነ ያለ ጵጵስና ተፈጸመ።

አሁን ደግሞ ዳግማውያን ሠለስቱ ምዕት የሚል  በውስጥም በውጭም በተቀናጀ መንገድ ዘርዕንና ጎሳን መሠረት በማድረግ ሃይማኖት የሌላቸው ሃይማኖት አለን የሚሉ የሥልጣን ጥመኞች በመናፍቃን አቀንቃኝነትና በሥርዓቱ ከፋፋይነት ለመሾም እንቅስቃሴ እያደረጉ ነው።
የዘርዕ ሲኖዶስንና ጵጵስናን እስከ ሞት ድረስ እንቃወማለን።
😭83
የከተማ መነኮሳት (አባ ኩብኩባ ወ እማ ኮቲባ)ቤተ ክርስቲያናችንን ከዚህ በላይ ዋጋ ሳያስከፍሏት ተለቃቅመው ወደ ገዳም መላክ አለባቸው
👍116
ኦቶማኒዝም

ወሀቢያ የአጥፊነት ስራውን እያስመሰለ ሲሰራ ከርሞ፣ከሰሞኑ በግልጽ የሚሰራው ለዚህ እንደሆነ እወቁልኝ ብሎዋል።
26🤔4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአሩሲ የኦርቶዶክሳውያን ሕይወት…

"…ባልና ሚስት አረጋውያን ናቸው። የኦሮሞ ወሀቢይ እስላሞቹ ከመንግሥት በተሰጣቸው አቅጣጫ መሠረት በነገድ ዐማራ ነው ያሉትን እና በሃይማኖቱ ኦርቶዶክሳዊ የሆነውን እንዲያጸዱ በተሰማሩ ጊዜ አቅም ያላቸው ከጭፍጨፋው ሲሸሹ አቅመ።ደካሞቹ አቶ ነጋሹና ወሮ አየለች ለታ ግን በቤታቸው ይቀራሉ።

"…ዘራፊዎቹ፣ ነፍሰ ገዳዮቹ መንግሥታዊ ድጋፍ ያላቸው የኦሮሞ ወሀቢይ እስላሞቹ ደረሱ። ደርሰውም ሁለቱን አረጋውያን አረመኔያዊ በሆነ መልኩ ገደሏቸው። የአቶ ነጋሹን አስከሬን ቆይቼ አሳያችኋለሁ። ወሮ አየለች ለታ ኦሮሞ ቢሆኑም ኦሮሞ ሆነው እስላም ባለመሆናቸው በደላቸው፣ ወንጀላቸው ከፍ ያለ ሆኖ በመገኘቱ በአቢይ አሕመድ አሊ አገዛዝ ድጋፍ በሚደረግለት በኦሮሚያ እስላሚክ እስቴት ታጣቂዎች ዘንድ ቁጣን በመቀስቀሱ ወሮ አየለች ለታን ቤታቸው ውስጥ አስገብተው በሕይወት እያሉ ከነነፍሳቸው እሳት ለቀቁባቸው። ወሮ አየሉ ለታም እየጮሁ፣ እያለቀሱ፣ የሚታደጋቸው ሰው አይደለም ኦሮሞ እንኳ አጥተው ተቃጥለው ሞቱ።

"…እናታችሁን የምትወዱ ምን ይሰማችሁ ይሆን? ዐማራ መቸም ምድራዊ ታዳጊ የለውም እናም እሺ ወያኔ እንዲጠላ አድርጋ ትውልድ ቀርጻ ስላሳደገች ላታዝኑ ትችላላችሁ። ኦሮሞዎች ግን ምን ይሰማችሁ ይሆን? አረጋዊ እናት፣ የአገዳደል ጥሩ ባይኖረውም ከነሕይወታቸው ቤት ዘግተው እንዲህ እንደ አሩስቶ ሲጠብሷቸው ምን ይሰማቸው ይሆን?

"…አበደን አጀንዳዬን አልቀይርም አሩሲ

• ኡፍፍፍፍ ወይ ወንድ ማጣት…?
😭50💔125
አሰኮ ምን አዲስ ነገር አለ? @tehtena4 በውስጥ መረጃ ላኩልኝ
👍106
በምሥራቅ አርሲ አሰኮ ወረዳ 3 ኦርቶዶክሳውያን መገደላቸው ተገለጸ።

ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም

በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት አሰኮ ወረዳ ባሕሩ አሊ በተባለ ቦታ ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም 2 ኦርቶዶክሳውያን መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለጣቢያው መናገራቸውን የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ገልጸዋል።

በዕለቱ ከምሽቱ 5 ሰዓት እስከ 6ሰዓት በተከፈተባቸው የተኩስ እሩምታ ምክንያት የአካባቢው ነዋሪዎች ሕይወታቸውን ለማዳን ከቦታው የሸሹ ሲሆን 43 ዓመት የሆናቸው ወ/ሮ አልማዝ የሻነህ እናትና የ37 ዓመት ወንድ ልጃቸው በግፍ መገደላቸውንና በአሰኮ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን መቀበራቸውን ገልጸዋል።

ሐምሌ 5ም ዳኛም የለው በሚባል አካባቢ የ90 ዓመትቨአዛውንት በግፍ መገደላቸውን የገለጹት ምንጫችን አካባቢው አሁንም ሥጋት ውስጥ እንደሚገኝና ነዋሪዎቹም ቦታውን ለቅቀው እየሸሹ መሆናቸውን አሳውቀዋል።

©EOTCMK TV
😭167
በሚያሳዝን ዜና ነው የመጣውት
እዚህ ክፍል መረጃ በመስጠት በመፃፍ በሁሉ ነገር ሲያገለግል የነበረው ወንድሜ
የስጋ ወንድሙን በሞት ስላጣ ከልብ አዝኛለው

እግዚአብሔር እንዲያፅናናው እመኛለው በፀሎት አስቡት ወንድማችን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹ መፅናናት ይስጥልን ወንድማችን የሀዘን ዳርቻ ያርግልህ ከሀዘኑ ተፅናንቶ እስኪመለስ የመረጃ እንጥረት ቢያጋጥመን እንኳን ስለወገኖቻችን ዝም አንልም።

እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ

የአንተ ልፋት ለ3አመት መሰዋትነት የከፈልክበት የአርሲ አጀንዳ አይቀየርም በዚህ ቃል እገባለው
😢4216💔8🙏3👍2
የአርሲ ኦርቶዶክሳውያንን ያስጨፈጨፈው ሰው ዛሬ በመንግስት ደረጃ ተሸለመ አይገርምም

ስራውን በአግባቡ ስለተወጣ አሉ እውነት ነው ኦርቶዶክስን የማጥፋት የተሰጠ ተልኮ በአግባቡ ተወቷል ስለዚህ ሽልማት ይገባዋል አዲሲቷ ኢትዮጵያ እምትፈልገው ተፈፀመ።

ገዳይ ካባ ማልበስ ከቤተክነት ነው የተማሩት
😢31😭26💔129🤔5🔥3🤨3
https://vt.tiktok.com/ZSX5mCFkL/
ፍትህ😭 በሀዲያ ስልጤ ሀገረ ስብከት በሚሻ ወረዳ ለወስገበታ ጃና ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን🙏💔😭

የፍርድቤት ደብዳቤ ይዘው መተው ሊያፈርሱት ነው ምን አይነት ዘመን ላይ ነን
😭20
ፍትህ😭 በሀዲያ ስልጤ ሀገረ ስብከት በሚሻ ወረዳ ለወስገበታ ጃና ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን🙏💔😭 የፕሮቴስታንቶች ክስ ድምፅ ይረብሸናል የኛ ቸርች አጠገብ ነው ብለው ባነሱት ክስ ተወስኖላቸው የቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ይፍረስ እሚል የፍርድቤት ደብዳቤ ይዘው መተው ሊያፈርሱት ነው

ነገር ግን ከቸርቹ 800ኪሎሜትር ይርቃል የሃሰት ክስነው ፍትህ ለቅድስት ቤተክርስቲያን
😭7117🤔8🥰1