Eotc Task Force
7.2K subscribers
1.57K photos
354 videos
12 files
399 links
ወቅታዊ ጉዳይ
Download Telegram
ለ ደሞዝ ጭማሪ ለሀገር ስብከት ድልድል ፣ገንዘብ ስለሚያስገኘው ስለ ህንጻ ለማውራት ሲሆን ከየሀገሩ ተጠራርታችሁ ትወያያላችሁ ለራሱ በችግር እየተናጠ እናንተን እንቬስተደር እንድትሆኑ  ያደረጋችሁ ምስኪኑ ምዕመን በጅምላ ሲገደልና ሲሰደድ  ግን አትሰባሰቡም።በርግጥ እናንተ ዓለማውያንን የምታስንቁ ሀብታሞች ስለሆናችሁ ከመንግሥት ጋር እጅና ጓንት ስለሆናችሁ በምድር የሚጠይቃችሁ ላይኖር ይችላል ከእግዚአብሔር ፍርድ ግን አታመልጡም።የነጹሃን ደም ይጮኽባቼኋል።መኔፈሳዊ እረኝነቱ ይቅር የሰብአዊነት እንጥፍጣፊ እንኳ እንዴት አይታይችባችሁም?
😭33🤬43😱3
ከ "አማራ ሲኖዶስ" ምሥረታ ጀርባ ያሉ ኀይሎች እነ ማን ናቸው? በዝርዝር የምናየው ይሆናል
😭15💔63🖕1
የ"ዳግማውያን ሠለስቱ ምዕት ቤተ ክህነት (የአማራ ሲኖዶስ ") ሂደቱን የሚመሩት፦፦
1.)መንግሥት
2.)የዓለም ብርሃን
3.)በፋኖ ውስጥ ሰርጎ የገቡ ጸረ ኦርቶዶክስ ኀይሎች
4.)አሜሪካና ካናዳ ያሉ መነኮሳት
5.)የሥለላ ተቋማት ናቸው።

ዓላማቸው ምንድን ነው?

ኦርቶዶክሱን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመበታተን ነው።
😢118😁2🥰1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህ ሰዎች አሁን ይኑሩበት አይኑሩበት ባላውቅም ከሦስት ዓመት በፊት በግልጽ "የአማራ ሲኖዶስ መመሥረት" አለበት ብለው ሲናገሩ የነበሩ ናቸው
😭53😁2
ሣልሳዊ ሕገ ወጥ ጵጵስና

መስቀላዊት ቤተ ክርስቲያን በውስጥም በውጭም ሰዎች እንደዚህ ዘመን የተገፋችበት  ጊዜ የለም።
በተለየ ደግሞ የቤተ ክርስቲያን ህልውና የሚጠበቅበት ቅዱስ ሲኖዶስ አንድ መንበር የሚለው ከምእመናን ኅሊና እንዲጠፋ ከትናንት ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ጠላቶቻችን የሚሠሩበት ነው።

በመጀመሪያ በእነሳዊሮስ መሪነት ኦሆዴዳዊ የጵጵስና ሹመት ተፈጸመ።
የምእመናን ደም በቤተ መቅደሱ ፈሰሰ ጥቁር ለበስን እስከ ዛሬ ድረስ ልባችን ሳይሽር እንኖራለን።
ሁለተኛ በትግራይ መንበረ ሰላማ የሚል አንዲት ቤተ ክርስቲያንን በእጅጉ እየፈተነ ያለ ጵጵስና ተፈጸመ።

አሁን ደግሞ ዳግማውያን ሠለስቱ ምዕት የሚል  በውስጥም በውጭም በተቀናጀ መንገድ ዘርዕንና ጎሳን መሠረት በማድረግ ሃይማኖት የሌላቸው ሃይማኖት አለን የሚሉ የሥልጣን ጥመኞች በመናፍቃን አቀንቃኝነትና በሥርዓቱ ከፋፋይነት ለመሾም እንቅስቃሴ እያደረጉ ነው።
የዘርዕ ሲኖዶስንና ጵጵስናን እስከ ሞት ድረስ እንቃወማለን።
😭83
የከተማ መነኮሳት (አባ ኩብኩባ ወ እማ ኮቲባ)ቤተ ክርስቲያናችንን ከዚህ በላይ ዋጋ ሳያስከፍሏት ተለቃቅመው ወደ ገዳም መላክ አለባቸው
👍116
ኦቶማኒዝም

ወሀቢያ የአጥፊነት ስራውን እያስመሰለ ሲሰራ ከርሞ፣ከሰሞኑ በግልጽ የሚሰራው ለዚህ እንደሆነ እወቁልኝ ብሎዋል።
26🤔4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአሩሲ የኦርቶዶክሳውያን ሕይወት…

"…ባልና ሚስት አረጋውያን ናቸው። የኦሮሞ ወሀቢይ እስላሞቹ ከመንግሥት በተሰጣቸው አቅጣጫ መሠረት በነገድ ዐማራ ነው ያሉትን እና በሃይማኖቱ ኦርቶዶክሳዊ የሆነውን እንዲያጸዱ በተሰማሩ ጊዜ አቅም ያላቸው ከጭፍጨፋው ሲሸሹ አቅመ።ደካሞቹ አቶ ነጋሹና ወሮ አየለች ለታ ግን በቤታቸው ይቀራሉ።

"…ዘራፊዎቹ፣ ነፍሰ ገዳዮቹ መንግሥታዊ ድጋፍ ያላቸው የኦሮሞ ወሀቢይ እስላሞቹ ደረሱ። ደርሰውም ሁለቱን አረጋውያን አረመኔያዊ በሆነ መልኩ ገደሏቸው። የአቶ ነጋሹን አስከሬን ቆይቼ አሳያችኋለሁ። ወሮ አየለች ለታ ኦሮሞ ቢሆኑም ኦሮሞ ሆነው እስላም ባለመሆናቸው በደላቸው፣ ወንጀላቸው ከፍ ያለ ሆኖ በመገኘቱ በአቢይ አሕመድ አሊ አገዛዝ ድጋፍ በሚደረግለት በኦሮሚያ እስላሚክ እስቴት ታጣቂዎች ዘንድ ቁጣን በመቀስቀሱ ወሮ አየለች ለታን ቤታቸው ውስጥ አስገብተው በሕይወት እያሉ ከነነፍሳቸው እሳት ለቀቁባቸው። ወሮ አየሉ ለታም እየጮሁ፣ እያለቀሱ፣ የሚታደጋቸው ሰው አይደለም ኦሮሞ እንኳ አጥተው ተቃጥለው ሞቱ።

"…እናታችሁን የምትወዱ ምን ይሰማችሁ ይሆን? ዐማራ መቸም ምድራዊ ታዳጊ የለውም እናም እሺ ወያኔ እንዲጠላ አድርጋ ትውልድ ቀርጻ ስላሳደገች ላታዝኑ ትችላላችሁ። ኦሮሞዎች ግን ምን ይሰማችሁ ይሆን? አረጋዊ እናት፣ የአገዳደል ጥሩ ባይኖረውም ከነሕይወታቸው ቤት ዘግተው እንዲህ እንደ አሩስቶ ሲጠብሷቸው ምን ይሰማቸው ይሆን?

"…አበደን አጀንዳዬን አልቀይርም አሩሲ

• ኡፍፍፍፍ ወይ ወንድ ማጣት…?
😭50💔125
አሰኮ ምን አዲስ ነገር አለ? @tehtena4 በውስጥ መረጃ ላኩልኝ
👍106
በምሥራቅ አርሲ አሰኮ ወረዳ 3 ኦርቶዶክሳውያን መገደላቸው ተገለጸ።

ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም

በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት አሰኮ ወረዳ ባሕሩ አሊ በተባለ ቦታ ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም 2 ኦርቶዶክሳውያን መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለጣቢያው መናገራቸውን የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ገልጸዋል።

በዕለቱ ከምሽቱ 5 ሰዓት እስከ 6ሰዓት በተከፈተባቸው የተኩስ እሩምታ ምክንያት የአካባቢው ነዋሪዎች ሕይወታቸውን ለማዳን ከቦታው የሸሹ ሲሆን 43 ዓመት የሆናቸው ወ/ሮ አልማዝ የሻነህ እናትና የ37 ዓመት ወንድ ልጃቸው በግፍ መገደላቸውንና በአሰኮ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን መቀበራቸውን ገልጸዋል።

ሐምሌ 5ም ዳኛም የለው በሚባል አካባቢ የ90 ዓመትቨአዛውንት በግፍ መገደላቸውን የገለጹት ምንጫችን አካባቢው አሁንም ሥጋት ውስጥ እንደሚገኝና ነዋሪዎቹም ቦታውን ለቅቀው እየሸሹ መሆናቸውን አሳውቀዋል።

©EOTCMK TV
😭167