Eotc Task Force
7.2K subscribers
1.57K photos
354 videos
12 files
399 links
ወቅታዊ ጉዳይ
Download Telegram
በምሥራቅ አርሲ ዞን አሰኮ ወረዳ በአክራሪ የእስልምና ታጣቂዎች ተጠናክሮ የቀጠለው
ኦርቶዶክሳውያን  ጭፍጨፋ

ሐምሌ 6/11/2018
ምሽት 2:00 ለይ በአሰኮ ወረዳ ሐሮ ቀበሌ ልዩ ስሙ  ላፍቶታ የሚባል ቦታ ሁለት ኦርቶዶክሳውያን አንድ ወንድና አንዲት ሴት    በመንግሥት መዋቅር ድጋፍ በሚደረግላቸውና ከአልሸባብ ጋር ቀጠናዊ ትስስር ባላቸው በአክራሪ የእስልምና ታጣቂዎች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል ።የሟቾቹ ስም ሻምበል አየሌው እና ታምራት ሽፈራ ይባላል።ሻምበል አያሌው ዕድሜ 36 ገና ልጅ ያልወለደ ወ/ሮ ታምራት ሽፈራ የሦስት ልጆች እናት ናት።

ይኽ ጭፍጨፋ በኦርቶዶክሳውያን ላይ ሲፈፀም የወረዳው አመራሮች  ምንም አይነት እንቅስቃሴ
አላደረጉም።በወረዳው ከተማ በርካታማ የክልሉ እና የፌዴራል ወታደሮች አሉ
ላፍቶታ የሚባለው ቦታ  ከወረዳው ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ ነው በኦርቶዶክሳውያን ለይ ከባድ የቡድን መሳሪያ
እንደ ዝናብ  ሲዘንብ የወረዳው ዋና ከተማ ለይ አንድ በአንድ ይሰማ ነበር
ነገር ግን ጭፌጨፋውን እነርሱ ስለሚመሩት  ዝምታን ነው የመረጡት። በተመሳሳይ በሌሎች በቀበሌዎች ላይ ያሉት ኦርቶዶክሳውያን ከፍተኛ የተኩስ እሩምታ ተከፍቶባቸው ቤታቸውን ጥለው ወጥተው ዝናብ ዶፍ እየወረደባቸው ብርዱ እየተፈራረቀባቸው በጫካ ውስጥ ነው ያደሩት

ይኽ በእንዲህ እንዳለ በዚሁ ወረዳ ሐምሌ 01/2018ዓ.ም 4 ኦርቶዶክሳውያን የተገደለዋል በሐምሌ  04/2018ዓ.ም  ሰምቦ ቀበሌ  ልዩ ስሙ ዳኛም የለው በሚባል ቦታ አቶ ተፈራ ካሳዬ የተባሉ የ87 ዓመት አዛውንት በእነዚሁ አክራሪ ታጣቂዎች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል

በወረዳው አስተዳዳሪ በአቶ ገቢ ገልቹ ትእዛዝ ስጪነት ባለሥልጣናቱና የጸጥታ  አካላት ምንም ዓይነት መረጃ እንዳይወጣ በውድቅት ሌሊት የኦርቶዶክሳውያንን ቤት እያንኳኩ ስልክ ይፈትሻሉ "የሚገደሉትን ሰዎች መረጃ ብታወጡ  በፋኖነት ፈርጀናችሁ  ያለምንም ቅድመሁኔታ እንረሽናችኋለን "እያሉ እያስፈራሩና እየዛቱ ይገኛሉ መረጃ ያወጣሉ ብለው የተጠራጠሯቸው ብዙ ወጥቶች እየተለቀሙ ወደ እስር ቤት እየተወረሩ ነው።

በአርሲ ምድር የ ኦርቶዶክሳውያንን እልቂት በየቀኑ መስማት  መደበኛ እና የተለመደ ነገር ሆኗል
https://telegram.me/EotcTaskForce
😢71
ለ ደሞዝ ጭማሪ ለሀገር ስብከት ድልድል ፣ገንዘብ ስለሚያስገኘው ስለ ህንጻ ለማውራት ሲሆን ከየሀገሩ ተጠራርታችሁ ትወያያላችሁ ለራሱ በችግር እየተናጠ እናንተን እንቬስተደር እንድትሆኑ  ያደረጋችሁ ምስኪኑ ምዕመን በጅምላ ሲገደልና ሲሰደድ  ግን አትሰባሰቡም።በርግጥ እናንተ ዓለማውያንን የምታስንቁ ሀብታሞች ስለሆናችሁ ከመንግሥት ጋር እጅና ጓንት ስለሆናችሁ በምድር የሚጠይቃችሁ ላይኖር ይችላል ከእግዚአብሔር ፍርድ ግን አታመልጡም።የነጹሃን ደም ይጮኽባቼኋል።መኔፈሳዊ እረኝነቱ ይቅር የሰብአዊነት እንጥፍጣፊ እንኳ እንዴት አይታይችባችሁም?
😭33🤬43😱3
ከ "አማራ ሲኖዶስ" ምሥረታ ጀርባ ያሉ ኀይሎች እነ ማን ናቸው? በዝርዝር የምናየው ይሆናል
😭15💔63🖕1
የ"ዳግማውያን ሠለስቱ ምዕት ቤተ ክህነት (የአማራ ሲኖዶስ ") ሂደቱን የሚመሩት፦፦
1.)መንግሥት
2.)የዓለም ብርሃን
3.)በፋኖ ውስጥ ሰርጎ የገቡ ጸረ ኦርቶዶክስ ኀይሎች
4.)አሜሪካና ካናዳ ያሉ መነኮሳት
5.)የሥለላ ተቋማት ናቸው።

ዓላማቸው ምንድን ነው?

ኦርቶዶክሱን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመበታተን ነው።
😢118😁2🥰1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህ ሰዎች አሁን ይኑሩበት አይኑሩበት ባላውቅም ከሦስት ዓመት በፊት በግልጽ "የአማራ ሲኖዶስ መመሥረት" አለበት ብለው ሲናገሩ የነበሩ ናቸው
😭53😁2
ሣልሳዊ ሕገ ወጥ ጵጵስና

መስቀላዊት ቤተ ክርስቲያን በውስጥም በውጭም ሰዎች እንደዚህ ዘመን የተገፋችበት  ጊዜ የለም።
በተለየ ደግሞ የቤተ ክርስቲያን ህልውና የሚጠበቅበት ቅዱስ ሲኖዶስ አንድ መንበር የሚለው ከምእመናን ኅሊና እንዲጠፋ ከትናንት ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ጠላቶቻችን የሚሠሩበት ነው።

በመጀመሪያ በእነሳዊሮስ መሪነት ኦሆዴዳዊ የጵጵስና ሹመት ተፈጸመ።
የምእመናን ደም በቤተ መቅደሱ ፈሰሰ ጥቁር ለበስን እስከ ዛሬ ድረስ ልባችን ሳይሽር እንኖራለን።
ሁለተኛ በትግራይ መንበረ ሰላማ የሚል አንዲት ቤተ ክርስቲያንን በእጅጉ እየፈተነ ያለ ጵጵስና ተፈጸመ።

አሁን ደግሞ ዳግማውያን ሠለስቱ ምዕት የሚል  በውስጥም በውጭም በተቀናጀ መንገድ ዘርዕንና ጎሳን መሠረት በማድረግ ሃይማኖት የሌላቸው ሃይማኖት አለን የሚሉ የሥልጣን ጥመኞች በመናፍቃን አቀንቃኝነትና በሥርዓቱ ከፋፋይነት ለመሾም እንቅስቃሴ እያደረጉ ነው።
የዘርዕ ሲኖዶስንና ጵጵስናን እስከ ሞት ድረስ እንቃወማለን።
😭83
የከተማ መነኮሳት (አባ ኩብኩባ ወ እማ ኮቲባ)ቤተ ክርስቲያናችንን ከዚህ በላይ ዋጋ ሳያስከፍሏት ተለቃቅመው ወደ ገዳም መላክ አለባቸው
👍116
ኦቶማኒዝም

ወሀቢያ የአጥፊነት ስራውን እያስመሰለ ሲሰራ ከርሞ፣ከሰሞኑ በግልጽ የሚሰራው ለዚህ እንደሆነ እወቁልኝ ብሎዋል።
26🤔4