◈ማሳሰቢያ፦
◈በኅብረተ ቤተ ክርስቲያን ላይ እንጂ አቡናዊ ጥበቃና ቤታዊ ትንተና ላይ ማተኮር መደርከት ነው።
◈በጥፋት አዙሪት በከፍተኛ ሁኔታ የተጠቃ ስለሆነ ሐዳሪው ካልተፈወሰ ማደሪያው አይፈወስም።
◈ላይኛው ስብስብ ለእውነትና ለዕቅበተ ምእመናን ሥራ ዝግጁ አይለም።
◈የሚሠሩ ጥቂት ርቱዓን አባቶችንም አፍራሽ ቡድኑ አይቀበላቸውም።
◈ንግግሬን በጣም ካላከበድሁት በከበሩ የአባቶች አልባሳት የተንቆጠቆጡ ቅጥረኛ ማዥራት መቺዎች ያሉበት ነው።
◈ከትናንት እስከ አሁን በቤተ ክርስቲያን ላይ ለደረሰው ውስጣዊና ውጫዊ መከራ ተቋሙ የችግር ባለቤት ሳይሆን ራሱ ችግር ነው።
◈በተለይም የውጭ መከራዎችን እንደ እባብ ማደሪያ ሁኖ ሰይጣናዊ ሥርዓትን በዴማሳውያን ተጭኖ እየመጣ አዳማውን- ኦርቶዶክሳውያንን የሚያስትበት ቤት ከሆነ ሰነባብቷል።
◈ህልው ሁኖ አጀንዳ የሚሰጣችሁ ማን ነው?
◈ገደብ የሌለው የገንዘብና የክብር ፍትወትን ከየት አመጡት?
◈ለእውነትና ለእምነት የማይሠሩት ለምንድን ነው?
◈የምእመናንን ጩኸት የማይሰሙት ለምንድን ነው?
◈አቡንነቱን የሚፈልጉት ለዓለማዊ ፍላጎታቸው ነው ለነፍሳቸው?
◈የምር ርቱዓውያን ኦርቶዶክሳውያን ናቸው?
ይሄንን የማያውቅ ሰው ይኖራል?
◈እስከ አሁን ድረስ ይሄንን የማያውቅ ካላ በጣም ፈዛዛ ነው።
◈ይልቅስ እንደ ባለቅኔው የጥፋት መልእክቱ ደርሶና የላካችሁ ሰውየ ደኅና ነውወይ? ብሎ ሐዳሪውን በማሕደሩ ተረድቶ ወደ ሥራ ማለፍ ያስፈልጋል።
◈ይሄንን የምጽፈው አንዳንድ የቤቱን ተንኮልና የተጫነባቸውን እጅ ያልተረዱ የዋኃን ምእመናን ዛሬም ሲደናገሩና ተስፋ ሲያደርጉ በማየቴ ነው።
◈የማይፈወሰው ድውይ የማይመለሰው ጊጉይ ሁኖ መድኃኒቱን እያማሰነ ላለ ስብስብ መጨነቅ የሚያስፈልግ አይመስለኝም።
◈ሐዳሪው ሲፈወስ ማደሪያው ይፈወሳል ደክመን መሥራት ካለብን ለዚህ ነው።
◈የአትርሱኝ ጩኸት ወዲያ ወዲህ ሲያወራ ቢሰማም ምእመናንን ዕረፍት ለመንሳት፣ለማደናገር፣አጀንዳ ለመስጠት፣ለሥርዓቱ ጥበቃ ይጠቅማል ተብሎ የተሰጠውን የተልእኮ ዓላማ ለመፈጸም ሲባል..ነው እንጂ የምእመናን ሞት የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ የሚመለከተው ሁኖ አይደለም።
◈ደግሜ የምለው ዋናው ጉዳይ ምእመናንን ማደናገር፣ዕረፍት መንሳት፣እምነቱን እንዲተው ማወክ፣ተስፋ መስቆረጥ፣የጥፋት ሥርዓቱን መጫን፣ምእመናንን ማሳቀቅ፣...ነው።
◈አውሮፓው ሕዝብ ቤተ ክርስቲያኑን ዘግቶ ከእምነቱ የወጣው በመሰል አባቶች ነው።
◈ቢያንስ ሞቱ እንግልቱ ይቅርና ምእመናን ሀዘናቸውን እንኳን ዕርም አውጥተው እንዳያዝኑበት የማይጠቅም እንቶፈንቶ አጀንዳን አምጥቶ ይጭንባቸዋል።
◈እኔ በግሌ ከጥር14/2015 ከነነዌ ምህላ እና ከሐምሌ 9/1015 ዓ.ም.ጀምሮ ጨርሸ ትቻቸዋለሁ።
ረቂቅ ውንብድናውን እስከ ጥግ አይቸዋለሁ።
◈የመፍትሄ መንገዱን እስካገኘው እስከ ሕይወት ህቅታ ድረስ እፈልገዋለሁ።
◈ከጊዜያዊት ሕይወቴ አብልጬጬ ለመፍትሄው እጨነቅለታለሁ።
◈ሁልጊዜም መችም መች ቤተ ክርስቲያን የደረሰባትን ሳስበው አንጀቴ ይላወስብኛል።
◈ወደ መፍትሄው ብቻ ዓይናችንን እናዙር።ሐዳሪው ሲነሣ ማሕደሩ ይቀየራል።
◈የቤቱ ስም የእኛ ነው ሥራው ግን የአጥፊዎች ነው።
ሁለንተናው ኦርቶዶክሳዊ እስኪሆን ድረስ ዓይናችንን ወደ መፍትሄው ብቻ እናዙር።
◈መፍትሄው፦
1.)ማንንም አለመጠበቅ፣
2.)እርስ በእርስ መተዋወቅ፣
3.)ለአንድ ዓላማ መሰባሰብ፣
4.)በቤተ ክርስቲያን ህልውና ጉዳይ መምከር፣
5.)ራስን ለሰማዕትነት መስጠት፣
6.)በዘላቂነት ማድረግ፣
6.)ለሚቀጥለው ማስረከብ..ነው።

👍12❤2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለአርሲ ኦርቶዶክሳውያን ድጋፍ ለህክምና እና ለተፈናቀሉት ለእገዛ የተከፈተ አካውንት
የሶስት ሰው ስም ነው የሚወጣላቹ በጥንቃቄ በአፋጣኝ እገዛቹ ያስፈልጋቸዋል አግዟቸው
1000810469475
በትክክል ለአርሲ ኦርቶዶክሳውያን እንዲደርስ የምፈልጉ በዚህ አካውንት ተሳተፉ
እሄ አካውንት ኮሚቴ ተቋቁሞ የተከፈተ ነው
ደረሰኝ በዚህ ላኩልኝ @tehtena4

🥰20❤14👍1😁1
እኛ ኦርቶዶክሳውያን የተሰደድነው ከሀገራችን ብቻ አይደለም ከቤተ ክርስቲያናችም ጭምር ነው የተሰደድነው።ዛሬ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሆኖ ስለ ቤተ ክርስቲያን ውድመት፣ስለ ኦርቶዶክሳውያን እልቂት ማውራት ያሳስራል በጽንፈኝነት ያስፈርጃል፣ከአገልግሎት ያስባርራል።
❤8
ሽርካዎች ኑ ጉዳችሁን ስሙ ።የሥርዐቱ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ባለፈው ሽርካ ወጥቶ ይኽን ሰው የሕዝብ ተወካይ ተብሎ በእልቂቱ ጉዳይ ከስብሰባው እንዲሳተፍ ተደርጓል።ልብ በሉ ሰውዬው ከሕዝብ ተወካይነት ከተነሳ ዓመት ሊሆነው ነው ፣በዚህ ላይ በሽርካ ላይ የሚፈጸሙ ጭፍጨፋዎችን የሚመራው እርሱ ነው።እነ እንትናን ግደሉ እነ እንትናን አግታችሁ ብር ተቀበሉአቸው ብሎ በጫካ ያሉትን አክራሪዎችን የሚያዛቸው እርሱ ነው።የሚገድሉንም እነርሱ፣ተቆርቋሪ መስለው የሚያወሩም እነርሱ።
😭12❤3🤬2
አቡነ ኤልሳዕ ሰሞኑን ወደ ሽርካ ይሄዳሉ ተብሎ ይጠበቃል። ከዚህ በፊት እንዳደረጉት ወደ አሰኮ ሲጓዙ እንዳደረጉት ጋለማ ሊደርሱ ሲሉ ጠላት ከፊታችሁ አለና ተመለሱ"ተብሎ ይደውልላቸዋል ወይስ ደፍረው ብዙ ወገኖቻችን የታረዱበት ያን ጫካ አልፈው ሽርካ ይገባሉ? አብረን የምናይ ይሆናል።
❤8🤔6
ጥያቄ ለአርሲ ኦርቶዶክሳውያን
፩ ሲፈጸሙ የነበሩና አሁንም እየተፈጸሙ ያሉ ጥቃቶችን እንዴት ትረዳላችሁ?
፪ የጥቃት የመጨረሻው ግብ ምንድን ነው?
፫ መፍትሔ ምንድን ነው?

❤5