Forwarded from ፍኖተ አበው ዘኦርቶዶክስ (መ/ር ንዋይ ካሳሁን)
ጥብቅ አደራ ኹሉም ጊዜ ሳይሰጥ የሚሳተፍበት የተጋድሎ ጥሪ!!
ከዚኽ በታችን የሚለጠፈውን መልእክት ኮፒ በማድረግ በሚቀመጡት ስልክ ቁጥሮች ኢትዮጵያ ያላችሁ በቀጥታ ስልክ መልእክት Message ላይ መላክ። በውጭ ያላችሁ ደግሞ በዋትስአፕ whats up ቴሌግራም በወጣላችሁ በሁሉም ስልክ ቁጥሮች ለጳጳሳት እንድታኩ አደራ አደራ። ይኽ የእኛ ጥቂት ድርሻ ነው።
ከዚኽ በታችን የሚለጠፈውን መልእክት ኮፒ በማድረግ በሚቀመጡት ስልክ ቁጥሮች ኢትዮጵያ ያላችሁ በቀጥታ ስልክ መልእክት Message ላይ መላክ። በውጭ ያላችሁ ደግሞ በዋትስአፕ whats up ቴሌግራም በወጣላችሁ በሁሉም ስልክ ቁጥሮች ለጳጳሳት እንድታኩ አደራ አደራ። ይኽ የእኛ ጥቂት ድርሻ ነው።
Forwarded from ፍኖተ አበው ዘኦርቶዶክስ (መ/ር ንዋይ ካሳሁን)
የምትልኩበት ስልክ ቁጥር
+251911656462
+251912113630
+251946203517
+251911167499
+251940371514
+251939108396
+251918310033
+251900844242
+251911969007
+251911756913
+251916831055
+251920192425
+251984956760
+251962276559
+251911132481
15712143365
(612) 328-6667

ይድረስ ለብፁዓን አባቶች
የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እስከ ዛሬ የደረሰባትና እየደረሰባት ያለው መከራ ለሰሚው ለተመልካች ግራ ያጋባና መፍትሔ ያጣ ከኾነ ውሎ አድሯል።
ማነው ገዳያችን? ማነው አፈናቃያችን? በመሠረትናት ሃገር እንዳንኖር ያደረገን ማነው? መፍትሄውስ ምንድነው? መቼ ይቆማል? የሚለውን በግልጽ መናገር ፈርተን ዛሬ ድረስ በየቀኑ ገዳይ እስኪደክመው እየጨፈጨፈን ይገኛል።
የሲኖዶስ አባላት ብዙውን ሰምቶ እንዳልሰማ ጥቂቱን በመግለጫና በፍትሐት ብቻ ለማለፍ እየተሞከረ ነው። ከፍ ቢል በመድረክ ላይ አደንዛዥ ስብከትና እንዲያውም ከመንግሥት አካላት ጋር እየተመካከርን ነው በሚል እንደለመደው ምእመኑን የማስተኛት ሚና ይጫወታል።
ይኽ ጉዳይ መቋጫ ስለሚያስፈልገውና ገዳያችን መንግሥት መኾኑን በግልጽ በማሳወቅ ቤተ ክርስቲያን ልጆቿን የመጠበቅ ድርሻዋን መወጣት ይኖርባታል።
1. በዚኹ መሠረት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ይኽ ምልዓተ ጉባኤ ሳይበተን ጭፍጨፋ ወደ ደረሰበት አካባቢ በጋራ ሄዶ ሕዝቡን እንዲያጽናና በደላቸውን እንዲሰማ ማድረግ።
2. በዓለም አቀፍ ደረጃ የሰማዕታት እውቅና መስጫ ቀን ወስኖ የጋራ የጸሎት ቀን ማሳወቅ።
3. ከዚኽ በኋላ ተመሳሳይ እልቂት እንደማይፈጸም ከመንግሥት አካላት ጋር ተወያይቶ የጋራ መግለጫ መስጠት።
4. ኦርቶዶክሳውያን ራሳቸውን እንዲከላከሉ እንዲያደርጉ አቅጣጫ መስጠት።
5. በዓለም አቀፍ ረገድ ለአርሲ ኦርቶዶክሳውያን ድጋፍ እንዲደረግ ከምእመናን ከካህናት ኮሚቴ እንዲዋቀር ማድረግ።
6. ከሁሉም አጥቢያ የአካል፣ የኢኮኖሚ፣ የመገለል፣ የመፈናቀል ሰለባ ክርስቲያኖች መረጃ ተደራጅቶና ታትሞ ለዓለም መንግሥታት እንዲላክ እንዲወስን።
7. ለዓለም ሁሉ የክርስቲያን ዘር ማጥፋት ሂደት እንዳለ የድረሱልን ጥሪ እንዲደረግ።
8. በውጭ በስደት የሚኖሩ ጳጳሳትና አጥቢያዎች ግልጽ ነጻነት ተሰጥቷቸው ድምጽ እንዲሆኑ ትዕዛዝ እንዲተላለፍ
ይኽንን እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ይኽንን ሳታደርጉ ብትበተኑ እኛ ልጆቻችሁ የገዳይ ተባባሪ አድርገን በታሪክ እንደምንጠይቃችሁና በሄዳችሁበት ኹሉ እንደምንጠይቃችሁ። እኛም ልጆች እናንተም አባቶቻችን እንደማትኾኑ ልናሳውቃችኹ እንወዳለን።
ኦርቶዶክሳውያን አማኞች
ሞት ይብቃን!!

❤29🔥5
Forwarded from ፍኖተ አበው ዘኦርቶዶክስ (መ/ር ንዋይ ካሳሁን)
ከአኹን ሰዓት ጀምሮ መላክ ይጀመር፣ ሼር አድርጉት አንድ ሰው ሳይቀር ይረባረብ። እንዴት እንደከፋን እንዴት እንደተጨነቅን ማሳወቅ አንዱ ድርሻችን ነው።
❤16
ኢመደበኛ የ ታጣቂ ቡድን አደራጅቶ ትጥቅና ስንቅ እየሰፈረለት ሽፋን የሚሰጡለትን የጸጥታ አካላትን እየላከላቸው በጅምላ ከጨፈጨፈህ በኋላ ሲያሻው ሸኔ ነው የገደለው፣ፋኖ ነው የገደለው፣ጽምዶ ነው የገደለው፣ምርጫንውን ለማደናቀፍ የሚፈልጉ ኀይሎች ናቸው የፈጸሙት ወዘተ.... እያለ ከሚሳለቅብህ ሥርዐት ጋር ምን ብለህ ነው የምትወያየው?
አዘናግተህ ግደለኝ እያልኸው እኮ ነው።
አዘናግተህ ግደለኝ እያልኸው እኮ ነው።
👍15❤4
◈ማሳሰቢያ፦
◈በኅብረተ ቤተ ክርስቲያን ላይ እንጂ አቡናዊ ጥበቃና ቤታዊ ትንተና ላይ ማተኮር መደርከት ነው።
◈በጥፋት አዙሪት በከፍተኛ ሁኔታ የተጠቃ ስለሆነ ሐዳሪው ካልተፈወሰ ማደሪያው አይፈወስም።
◈ላይኛው ስብስብ ለእውነትና ለዕቅበተ ምእመናን ሥራ ዝግጁ አይለም።
◈የሚሠሩ ጥቂት ርቱዓን አባቶችንም አፍራሽ ቡድኑ አይቀበላቸውም።
◈ንግግሬን በጣም ካላከበድሁት በከበሩ የአባቶች አልባሳት የተንቆጠቆጡ ቅጥረኛ ማዥራት መቺዎች ያሉበት ነው።
◈ከትናንት እስከ አሁን በቤተ ክርስቲያን ላይ ለደረሰው ውስጣዊና ውጫዊ መከራ ተቋሙ የችግር ባለቤት ሳይሆን ራሱ ችግር ነው።
◈በተለይም የውጭ መከራዎችን እንደ እባብ ማደሪያ ሁኖ ሰይጣናዊ ሥርዓትን በዴማሳውያን ተጭኖ እየመጣ አዳማውን- ኦርቶዶክሳውያንን የሚያስትበት ቤት ከሆነ ሰነባብቷል።
◈ህልው ሁኖ አጀንዳ የሚሰጣችሁ ማን ነው?
◈ገደብ የሌለው የገንዘብና የክብር ፍትወትን ከየት አመጡት?
◈ለእውነትና ለእምነት የማይሠሩት ለምንድን ነው?
◈የምእመናንን ጩኸት የማይሰሙት ለምንድን ነው?
◈አቡንነቱን የሚፈልጉት ለዓለማዊ ፍላጎታቸው ነው ለነፍሳቸው?
◈የምር ርቱዓውያን ኦርቶዶክሳውያን ናቸው?
ይሄንን የማያውቅ ሰው ይኖራል?
◈እስከ አሁን ድረስ ይሄንን የማያውቅ ካላ በጣም ፈዛዛ ነው።
◈ይልቅስ እንደ ባለቅኔው የጥፋት መልእክቱ ደርሶና የላካችሁ ሰውየ ደኅና ነውወይ? ብሎ ሐዳሪውን በማሕደሩ ተረድቶ ወደ ሥራ ማለፍ ያስፈልጋል።
◈ይሄንን የምጽፈው አንዳንድ የቤቱን ተንኮልና የተጫነባቸውን እጅ ያልተረዱ የዋኃን ምእመናን ዛሬም ሲደናገሩና ተስፋ ሲያደርጉ በማየቴ ነው።
◈የማይፈወሰው ድውይ የማይመለሰው ጊጉይ ሁኖ መድኃኒቱን እያማሰነ ላለ ስብስብ መጨነቅ የሚያስፈልግ አይመስለኝም።
◈ሐዳሪው ሲፈወስ ማደሪያው ይፈወሳል ደክመን መሥራት ካለብን ለዚህ ነው።
◈የአትርሱኝ ጩኸት ወዲያ ወዲህ ሲያወራ ቢሰማም ምእመናንን ዕረፍት ለመንሳት፣ለማደናገር፣አጀንዳ ለመስጠት፣ለሥርዓቱ ጥበቃ ይጠቅማል ተብሎ የተሰጠውን የተልእኮ ዓላማ ለመፈጸም ሲባል..ነው እንጂ የምእመናን ሞት የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ የሚመለከተው ሁኖ አይደለም።
◈ደግሜ የምለው ዋናው ጉዳይ ምእመናንን ማደናገር፣ዕረፍት መንሳት፣እምነቱን እንዲተው ማወክ፣ተስፋ መስቆረጥ፣የጥፋት ሥርዓቱን መጫን፣ምእመናንን ማሳቀቅ፣...ነው።
◈አውሮፓው ሕዝብ ቤተ ክርስቲያኑን ዘግቶ ከእምነቱ የወጣው በመሰል አባቶች ነው።
◈ቢያንስ ሞቱ እንግልቱ ይቅርና ምእመናን ሀዘናቸውን እንኳን ዕርም አውጥተው እንዳያዝኑበት የማይጠቅም እንቶፈንቶ አጀንዳን አምጥቶ ይጭንባቸዋል።
◈እኔ በግሌ ከጥር14/2015 ከነነዌ ምህላ እና ከሐምሌ 9/1015 ዓ.ም.ጀምሮ ጨርሸ ትቻቸዋለሁ።
ረቂቅ ውንብድናውን እስከ ጥግ አይቸዋለሁ።
◈የመፍትሄ መንገዱን እስካገኘው እስከ ሕይወት ህቅታ ድረስ እፈልገዋለሁ።
◈ከጊዜያዊት ሕይወቴ አብልጬጬ ለመፍትሄው እጨነቅለታለሁ።
◈ሁልጊዜም መችም መች ቤተ ክርስቲያን የደረሰባትን ሳስበው አንጀቴ ይላወስብኛል።
◈ወደ መፍትሄው ብቻ ዓይናችንን እናዙር።ሐዳሪው ሲነሣ ማሕደሩ ይቀየራል።
◈የቤቱ ስም የእኛ ነው ሥራው ግን የአጥፊዎች ነው።
ሁለንተናው ኦርቶዶክሳዊ እስኪሆን ድረስ ዓይናችንን ወደ መፍትሄው ብቻ እናዙር።
◈መፍትሄው፦
1.)ማንንም አለመጠበቅ፣
2.)እርስ በእርስ መተዋወቅ፣
3.)ለአንድ ዓላማ መሰባሰብ፣
4.)በቤተ ክርስቲያን ህልውና ጉዳይ መምከር፣
5.)ራስን ለሰማዕትነት መስጠት፣
6.)በዘላቂነት ማድረግ፣
6.)ለሚቀጥለው ማስረከብ..ነው።

👍12❤2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለአርሲ ኦርቶዶክሳውያን ድጋፍ ለህክምና እና ለተፈናቀሉት ለእገዛ የተከፈተ አካውንት
የሶስት ሰው ስም ነው የሚወጣላቹ በጥንቃቄ በአፋጣኝ እገዛቹ ያስፈልጋቸዋል አግዟቸው
1000810469475
በትክክል ለአርሲ ኦርቶዶክሳውያን እንዲደርስ የምፈልጉ በዚህ አካውንት ተሳተፉ
እሄ አካውንት ኮሚቴ ተቋቁሞ የተከፈተ ነው
ደረሰኝ በዚህ ላኩልኝ @tehtena4

🥰21❤14👍1😁1
እኛ ኦርቶዶክሳውያን የተሰደድነው ከሀገራችን ብቻ አይደለም ከቤተ ክርስቲያናችም ጭምር ነው የተሰደድነው።ዛሬ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሆኖ ስለ ቤተ ክርስቲያን ውድመት፣ስለ ኦርቶዶክሳውያን እልቂት ማውራት ያሳስራል በጽንፈኝነት ያስፈርጃል፣ከአገልግሎት ያስባርራል።
❤8