በሽርካ ኦርቶዶክሳውያን ላይ የተፈጸሙ ጥቃቶች
በመንግሥት መዋቅር ድጋፍ በሚደረግለት አክራሪ የእስልምና ታጣቂ ቡድን፦
👉ከመስረከረም 2/2016ዓ.ም-ጥቅምት 14/2019ዓ.ም 225(ታግተው ደብዛቸው የጠፋሳያካትት)ኦርቶዶዶክሳውያን ተገድለዋል
👉ከ20,000 በላይ ተፈናቅለዋል
👉ላሉንጮ አማኑኤል፣አኖሌ ጊዮርጊስ ፣ ሰንጎ እግዚአብሔር አብ፣ጀዊ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ፣ዲገሉ መድኅንዓለም ወዘተ....ፈራርሰዋል
👉ብዙ ቀበሌዎች ከኦርቶዶክሳውያን ጸድተዋል
👉ከ300 በላይ ካህናትና ዲያቆናት ወረዳውን ለቀው ተሰደዋል
👉500 የኦርቶዶክሳውያን ቤቶች ፈራርሰዋል፣100ቤቶች ተቃጥለዋል
የተገደሉ ኦርቶዶክሳውያን ዝም ዝርዝር
1. ቀ. አበበ ወንድማገኝ
2. አቶ ቦጋለ ወ/ ጊዮርጊስ
3. መ/ር አማረ ወንድሙ
4. ወጣት ጌታ አበበ
5. አቶ መንግስቱ ኃይሌ
6. አቶ ደምሱ አርምዴ
7. ወ/ሮ አሰለፍ ጃርሶ
8. አቶ በለጠ ደምሱ
9. ወጣት አብረሃም ደምሱ
10. ወጣት ሰብለ ደምሱ
11. ወጣት ሳሙኤል ደምሱ
12. ወጣት ማሙሽ አበበ
13. ወ/ሮ በላይ ደቦጭ
14. ወጣት ኪዩ ሲሳይ
15. አቶ ደለለኝ አሰፋ
16. ህፃን ----------ደለለኝ
17. ወ/ሮ መሰረት ጌቱ
18. አቶ ስዩም በቀለ
19. አቶ አበበ ስዩም
20. ወጣት ውቢቱ ስዩም
21. ወጣት ፈቀደ ስዩም
22. ህፃን መኩሪያ ስዩም
23. አቶ ደረሰ ስዩም
24. ወ/ሮ ፀሐይ ሲሳይ
25. ህፃን ዳግም አበበ
26. ህፃን ሕይወት አበበ
27. ህፃን ታምራት አበበ
28. ወ/ሮ ምሪ አበበ
29. አቶ ሰሎሞን ሐብቴ
30. ወ/ሮ ጽጌ ጥጋቡ
31. ወ/ሮ አያህሉሽ ተድላ
32. አቶ ማንዬ ተ/ ሐረጋይ
33. ወ/ሮ የሺ ኃይሉ
34. አቶ ሽመልስ ማንዬ
35. አቶ ለማ ማንዬ
36. ወ/ሮ ብዙነሽ ንጉሴ
37. ወጣት ሒሩት ንጉሴ
38. ወጣት ጌታሁን ሽመልስ
39. ህፃን ዳኙ ሽመልስ
40. ወ/ሮ አቦዘነች ገድሉ
41. አቶ መለሰ ታፈስ
42. አቶ ፀጋዬ ጥላሁን
43. አቶ ንጉሴ ተክሌ
44. ወጣት መስፍንተክሌ
45. መሪጌታ ናሁሰናይ አዳም
46. ዲ/ን አበበ ፀጋዬ
47. አቶ አውግቸው በላይነህ
48. አቶ ሰመረ አደፍርስ
49. ወጣት ደጀን በቀለ
50. ወጣት ወገኔ በቀለ
51. አቶ ጋሻው ወንድማገኝ
52. አቶ ታምሩ ተገኝ
53. አቶ ጎሳ ቦጋለ
54. አቶ ጎሳዬ ኃይሉ
55. አቶ አቡ ብሩክ
56. አቶ ነጋሽ ዳዲ
57. አቶ መሌ ንጉሴ
58. አቶ አለማየሁ ኃይሌ
59. አቶ አስፋው ረዳ
60. አቶ ወንዴ ከበደ
61. ወጣት ነገሰ ንጉሤ
62. ወጣት እንዳሻው አየለ
63. አቶ ስንታየሁ ንጉሴ
64. ቀ. ንጉሴ ኃይሉ
65. ወ/ሮ ውልታ ተሾመ
66. ወ/ሮ ተዋበች ደገፋ
67. ወ/ሮ በላይነሽ ጌታቸው
68. አቶ ተሾመ ለገሰ
69. አቶ ደርቤ ደምሴ
70. አቶ ሻምበል ንጉሴ
71. ቀሲስ. ሲሳይ ታደሰ
72. ዲ/ ዘውዴ በቀለ
73. አቶ እሸቱ ሽቶ
74. አቶ ንጉሱ ገዙ
75. አቶ ዘላለም ዳጨው
76. አቶ አሱ እሸቱ
77. አቶ ካፒታል ሸዋታጠቅ
78. አቶ ጎሳ ዘገየ
79. ወ/ሮ ተዋበች አባወይ
80. ዳግም ካፒታል
81. ወ/ሮ ንጋት ታከለ (ከ11 ወር ህፃን ጋር)
82. በሱፈቃድ ካፒታል
83. አቶ መስፍን ፈጠነ
84. ጌታቸው
85. አዩሌ ጥላሁን
86. መንግስቱ መክቴ
87. አብዲሳ አጋ
88. ጥበቡ መንገሻ
89. አረጉ መንገሻ
90. አድማሴ ኃ/ማርያም
91. መነበሩ ገ/መድኅን
92. ድንቄ ማስረሻ (የመነበሩ ገ/መድኅን ባለቤት)
93. ወ/ሚካኤል ደለለኝ
94. አውግቸው አሰፋ
95. አብሪ ወ/ሚካኤል
96. ጸጋዬ መነበሩ
97. አቶ ሸገነ ደሳለኝ
98. ታደለ ሸዋለፋ
99. ዲ/ዘውዱ ኃይሉ
100. ኣየለ ርገጤ
101. ልጃለም ሰንታየሁ
102. ኃይሌ ወርቅነህ
103. ዘውዴ ረዳ
104. ዘላላም ተክልሸት
105. ወ/ሮ ታደሉ ንጋቱ
106. ለዝና ለገሰ
107. ወ/ሮ ቡዘነሽ ለዝና
108. ተሸመ ስዩም
109. በላይነህ ጥላሁን
110. አስቻለው ደለለኝ
111. ተካልኝ ሸዋሉል
112. ጀንበሩ ታደሰ
113. ጌቱ ጀበሩ
114. ወ/ሮ ጡርዬ ደጀኔ (ከ2 ልጆቿ ጋር)
115. ከለላ ተስፋዬ
116. ታሪኩ ተስፋዬ
117. አቶ ደነቀ ተገኝ
118. ወንድሙ ተሰማ
119. አቶ ደመቀ ሲሳይ
120. አቶ ታቦር ባሳዝን
121. ማሙሽ ደርቤ
122. ትግስት ጅማ
123. ግዛው ከተማ
124. ባተሪ ካሳ
125. መብራቱ ባትሪ
126. ብርሃኑ አብዲ
127. ስንታየሁ ንጉሴ
128. ዲ.ን ነገዎ ስዩም
129. አቶ አውግቸው አሰፋ
130. ዮሐንስ ዘመዱ
131. ድርባ ኃይሉ
132. ተሾመ ነገሰ
133. ብሩክ አባይ
134. ነጋሽ አቡ
135. አሰፋ ጉልላት
136. ዘነበ ገበየሁ
137. ዘውዴ ግዛው
138. መርሻ ግዛው
139. እሸቱ ገነነ
140. ለማ ዝቄ
141. አውግቸው ተሰማ
142. ሲሰይ ጥጉ
143. ዘለቀ ጥጉ
144. ቡርሽ ባንቴ
145. ወ/ሮ ብርቄ ጌጤ
146. ወ/ሮ ትርንጎ ወ/አማኑኤል
147. አመሌ ሰብስቤ
148. ጌታቸው ወ/አማኑኤል
149. ጌቱ ድንቅነህ
150. መ/አደጉ ድንቁ
151. አበበ ዝኑ
152. ንጉሡ መኮንን
153. ጎሳ ጥላዬ
154. ይርገጤ መንግሰቱ
155. ፈለቀ ጨፍቅ
156. በላይ ደምሴ
157. ወ/ሮ ጠጅቱ
158. ወ/ሮ ተረፉ ዳርጌ
159. ገዛኽኝ ተናኜ
160. እግዱ ቢመርቅ
161. ወ/ሮ ገበያነሽ በለጥ
162. ወ/ሮ ትዝታ ወ/ማርያም
163. ታምሩ ገብሩ
164. ታደሰ አድምቀው
165. በለጠ አድምቀው
166. አቶ ጀማነህ በላይሁን
167. ዳግም ዓለማየሁ
168. ገነነ ጥላሁን
169. ሙርቴሣ ጥላሁን
170. ቄስ አባይነህ ጠይቄ
171) ክፍሌ አለሙ
172) አቡሽ ክፍሌ
173)ጌቱ አሰፋ
174)ዘውዴ ሀብቴ
175)ወ/ሮ አስረሱ ተስፍዬ
176)መኮንን አምዴ
177) ቃል ኪዳን ከፋለው
178)ምህረት ከፋለው
179)ቃል ኪዳን ደምሱ
180) ዳኒ ታከለ ከበደ
181) ከበደ ታደሰ ብሩ
182) ትርንጎ ሲሳይ
183) ኤፋሬም ተፈሪ ዓለሙ
184 ሸዋን ግዛው ደጀኑ ዋቅ ቶላ
185) አባይ ተስፋዬ ተሰማ
186)ማቴዎስ ላሌ
187)ውድነህ ዘውዴ በላቸው
188) ከበደ ማንደፍሮ ቦካን
189) ሙላቱ ተሾመ ቦካን
190) አምዴ በሌይ ሁን
191) ግርማ ዓለሙ ብሩ
192) ከፋለው ዓለሙ ብሩ
193) በጋሻው ቦጋለ
194)አብርሃም ስሜ ከበደ
195) ቀለሟ አበራ
196)ምናለ ጌታሁን ኃ/ማርያም
197)ደመቅ እሸቱ ቦካን
198) ዘለቀ ጥላሁን ቦካን
199)እንዳለ ጸጋዬ አሰፋ
200) ወንድሙ ለገሠ ዱላ
201 አባት ከበደ ታደሰ
202) ታመነ ታደሰ በየነ
203 በቀሉ ዳዲ
204) አበበ ጌታቸው ዘውዴ
205) ባቢ ታመነ ታደሰ
206)ይልማ ወ/ሰንበት
207) ንጉሤ ማንደፍሮ ቦካን
208) መብራት ጌታቸው
209) ገበየሁ አሳምን
210)ታመነ ጌታቸው
211) ፍራኦል ይስሙ አጥናፌ
212) አባይ ጌረደው ፈዬ
213) አቡ ደጉ ካሳ
214)ታደሰ ደስታ
215)አጥላው አምዴ
216) መኩሪያ ሰብስቤ
217))መስፍን ተመነ
218)ወሰኔ አበራ
219))ሀና ጌታነህ
220)መቅደስ ከፋለው
221))ተሾመ መልሴ
222)አቢቲ ተክሌ
223)ካሳሁን ዘውዱ
በመንግሥት መዋቅር ድጋፍ በሚደረግለት አክራሪ የእስልምና ታጣቂ ቡድን፦
👉ከመስረከረም 2/2016ዓ.ም-ጥቅምት 14/2019ዓ.ም 225(ታግተው ደብዛቸው የጠፋሳያካትት)ኦርቶዶዶክሳውያን ተገድለዋል
👉ከ20,000 በላይ ተፈናቅለዋል
👉ላሉንጮ አማኑኤል፣አኖሌ ጊዮርጊስ ፣ ሰንጎ እግዚአብሔር አብ፣ጀዊ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ፣ዲገሉ መድኅንዓለም ወዘተ....ፈራርሰዋል
👉ብዙ ቀበሌዎች ከኦርቶዶክሳውያን ጸድተዋል
👉ከ300 በላይ ካህናትና ዲያቆናት ወረዳውን ለቀው ተሰደዋል
👉500 የኦርቶዶክሳውያን ቤቶች ፈራርሰዋል፣100ቤቶች ተቃጥለዋል
የተገደሉ ኦርቶዶክሳውያን ዝም ዝርዝር
1. ቀ. አበበ ወንድማገኝ
2. አቶ ቦጋለ ወ/ ጊዮርጊስ
3. መ/ር አማረ ወንድሙ
4. ወጣት ጌታ አበበ
5. አቶ መንግስቱ ኃይሌ
6. አቶ ደምሱ አርምዴ
7. ወ/ሮ አሰለፍ ጃርሶ
8. አቶ በለጠ ደምሱ
9. ወጣት አብረሃም ደምሱ
10. ወጣት ሰብለ ደምሱ
11. ወጣት ሳሙኤል ደምሱ
12. ወጣት ማሙሽ አበበ
13. ወ/ሮ በላይ ደቦጭ
14. ወጣት ኪዩ ሲሳይ
15. አቶ ደለለኝ አሰፋ
16. ህፃን ----------ደለለኝ
17. ወ/ሮ መሰረት ጌቱ
18. አቶ ስዩም በቀለ
19. አቶ አበበ ስዩም
20. ወጣት ውቢቱ ስዩም
21. ወጣት ፈቀደ ስዩም
22. ህፃን መኩሪያ ስዩም
23. አቶ ደረሰ ስዩም
24. ወ/ሮ ፀሐይ ሲሳይ
25. ህፃን ዳግም አበበ
26. ህፃን ሕይወት አበበ
27. ህፃን ታምራት አበበ
28. ወ/ሮ ምሪ አበበ
29. አቶ ሰሎሞን ሐብቴ
30. ወ/ሮ ጽጌ ጥጋቡ
31. ወ/ሮ አያህሉሽ ተድላ
32. አቶ ማንዬ ተ/ ሐረጋይ
33. ወ/ሮ የሺ ኃይሉ
34. አቶ ሽመልስ ማንዬ
35. አቶ ለማ ማንዬ
36. ወ/ሮ ብዙነሽ ንጉሴ
37. ወጣት ሒሩት ንጉሴ
38. ወጣት ጌታሁን ሽመልስ
39. ህፃን ዳኙ ሽመልስ
40. ወ/ሮ አቦዘነች ገድሉ
41. አቶ መለሰ ታፈስ
42. አቶ ፀጋዬ ጥላሁን
43. አቶ ንጉሴ ተክሌ
44. ወጣት መስፍንተክሌ
45. መሪጌታ ናሁሰናይ አዳም
46. ዲ/ን አበበ ፀጋዬ
47. አቶ አውግቸው በላይነህ
48. አቶ ሰመረ አደፍርስ
49. ወጣት ደጀን በቀለ
50. ወጣት ወገኔ በቀለ
51. አቶ ጋሻው ወንድማገኝ
52. አቶ ታምሩ ተገኝ
53. አቶ ጎሳ ቦጋለ
54. አቶ ጎሳዬ ኃይሉ
55. አቶ አቡ ብሩክ
56. አቶ ነጋሽ ዳዲ
57. አቶ መሌ ንጉሴ
58. አቶ አለማየሁ ኃይሌ
59. አቶ አስፋው ረዳ
60. አቶ ወንዴ ከበደ
61. ወጣት ነገሰ ንጉሤ
62. ወጣት እንዳሻው አየለ
63. አቶ ስንታየሁ ንጉሴ
64. ቀ. ንጉሴ ኃይሉ
65. ወ/ሮ ውልታ ተሾመ
66. ወ/ሮ ተዋበች ደገፋ
67. ወ/ሮ በላይነሽ ጌታቸው
68. አቶ ተሾመ ለገሰ
69. አቶ ደርቤ ደምሴ
70. አቶ ሻምበል ንጉሴ
71. ቀሲስ. ሲሳይ ታደሰ
72. ዲ/ ዘውዴ በቀለ
73. አቶ እሸቱ ሽቶ
74. አቶ ንጉሱ ገዙ
75. አቶ ዘላለም ዳጨው
76. አቶ አሱ እሸቱ
77. አቶ ካፒታል ሸዋታጠቅ
78. አቶ ጎሳ ዘገየ
79. ወ/ሮ ተዋበች አባወይ
80. ዳግም ካፒታል
81. ወ/ሮ ንጋት ታከለ (ከ11 ወር ህፃን ጋር)
82. በሱፈቃድ ካፒታል
83. አቶ መስፍን ፈጠነ
84. ጌታቸው
85. አዩሌ ጥላሁን
86. መንግስቱ መክቴ
87. አብዲሳ አጋ
88. ጥበቡ መንገሻ
89. አረጉ መንገሻ
90. አድማሴ ኃ/ማርያም
91. መነበሩ ገ/መድኅን
92. ድንቄ ማስረሻ (የመነበሩ ገ/መድኅን ባለቤት)
93. ወ/ሚካኤል ደለለኝ
94. አውግቸው አሰፋ
95. አብሪ ወ/ሚካኤል
96. ጸጋዬ መነበሩ
97. አቶ ሸገነ ደሳለኝ
98. ታደለ ሸዋለፋ
99. ዲ/ዘውዱ ኃይሉ
100. ኣየለ ርገጤ
101. ልጃለም ሰንታየሁ
102. ኃይሌ ወርቅነህ
103. ዘውዴ ረዳ
104. ዘላላም ተክልሸት
105. ወ/ሮ ታደሉ ንጋቱ
106. ለዝና ለገሰ
107. ወ/ሮ ቡዘነሽ ለዝና
108. ተሸመ ስዩም
109. በላይነህ ጥላሁን
110. አስቻለው ደለለኝ
111. ተካልኝ ሸዋሉል
112. ጀንበሩ ታደሰ
113. ጌቱ ጀበሩ
114. ወ/ሮ ጡርዬ ደጀኔ (ከ2 ልጆቿ ጋር)
115. ከለላ ተስፋዬ
116. ታሪኩ ተስፋዬ
117. አቶ ደነቀ ተገኝ
118. ወንድሙ ተሰማ
119. አቶ ደመቀ ሲሳይ
120. አቶ ታቦር ባሳዝን
121. ማሙሽ ደርቤ
122. ትግስት ጅማ
123. ግዛው ከተማ
124. ባተሪ ካሳ
125. መብራቱ ባትሪ
126. ብርሃኑ አብዲ
127. ስንታየሁ ንጉሴ
128. ዲ.ን ነገዎ ስዩም
129. አቶ አውግቸው አሰፋ
130. ዮሐንስ ዘመዱ
131. ድርባ ኃይሉ
132. ተሾመ ነገሰ
133. ብሩክ አባይ
134. ነጋሽ አቡ
135. አሰፋ ጉልላት
136. ዘነበ ገበየሁ
137. ዘውዴ ግዛው
138. መርሻ ግዛው
139. እሸቱ ገነነ
140. ለማ ዝቄ
141. አውግቸው ተሰማ
142. ሲሰይ ጥጉ
143. ዘለቀ ጥጉ
144. ቡርሽ ባንቴ
145. ወ/ሮ ብርቄ ጌጤ
146. ወ/ሮ ትርንጎ ወ/አማኑኤል
147. አመሌ ሰብስቤ
148. ጌታቸው ወ/አማኑኤል
149. ጌቱ ድንቅነህ
150. መ/አደጉ ድንቁ
151. አበበ ዝኑ
152. ንጉሡ መኮንን
153. ጎሳ ጥላዬ
154. ይርገጤ መንግሰቱ
155. ፈለቀ ጨፍቅ
156. በላይ ደምሴ
157. ወ/ሮ ጠጅቱ
158. ወ/ሮ ተረፉ ዳርጌ
159. ገዛኽኝ ተናኜ
160. እግዱ ቢመርቅ
161. ወ/ሮ ገበያነሽ በለጥ
162. ወ/ሮ ትዝታ ወ/ማርያም
163. ታምሩ ገብሩ
164. ታደሰ አድምቀው
165. በለጠ አድምቀው
166. አቶ ጀማነህ በላይሁን
167. ዳግም ዓለማየሁ
168. ገነነ ጥላሁን
169. ሙርቴሣ ጥላሁን
170. ቄስ አባይነህ ጠይቄ
171) ክፍሌ አለሙ
172) አቡሽ ክፍሌ
173)ጌቱ አሰፋ
174)ዘውዴ ሀብቴ
175)ወ/ሮ አስረሱ ተስፍዬ
176)መኮንን አምዴ
177) ቃል ኪዳን ከፋለው
178)ምህረት ከፋለው
179)ቃል ኪዳን ደምሱ
180) ዳኒ ታከለ ከበደ
181) ከበደ ታደሰ ብሩ
182) ትርንጎ ሲሳይ
183) ኤፋሬም ተፈሪ ዓለሙ
184 ሸዋን ግዛው ደጀኑ ዋቅ ቶላ
185) አባይ ተስፋዬ ተሰማ
186)ማቴዎስ ላሌ
187)ውድነህ ዘውዴ በላቸው
188) ከበደ ማንደፍሮ ቦካን
189) ሙላቱ ተሾመ ቦካን
190) አምዴ በሌይ ሁን
191) ግርማ ዓለሙ ብሩ
192) ከፋለው ዓለሙ ብሩ
193) በጋሻው ቦጋለ
194)አብርሃም ስሜ ከበደ
195) ቀለሟ አበራ
196)ምናለ ጌታሁን ኃ/ማርያም
197)ደመቅ እሸቱ ቦካን
198) ዘለቀ ጥላሁን ቦካን
199)እንዳለ ጸጋዬ አሰፋ
200) ወንድሙ ለገሠ ዱላ
201 አባት ከበደ ታደሰ
202) ታመነ ታደሰ በየነ
203 በቀሉ ዳዲ
204) አበበ ጌታቸው ዘውዴ
205) ባቢ ታመነ ታደሰ
206)ይልማ ወ/ሰንበት
207) ንጉሤ ማንደፍሮ ቦካን
208) መብራት ጌታቸው
209) ገበየሁ አሳምን
210)ታመነ ጌታቸው
211) ፍራኦል ይስሙ አጥናፌ
212) አባይ ጌረደው ፈዬ
213) አቡ ደጉ ካሳ
214)ታደሰ ደስታ
215)አጥላው አምዴ
216) መኩሪያ ሰብስቤ
217))መስፍን ተመነ
218)ወሰኔ አበራ
219))ሀና ጌታነህ
220)መቅደስ ከፋለው
221))ተሾመ መልሴ
222)አቢቲ ተክሌ
223)ካሳሁን ዘውዱ
😭74❤9😢1
ማስተካከያ፦ዋጂ እግዚአብሔር አብ የሚለው ሰንጎ እግዚአብሔር አብ በሚለው ይስተካከል ፌስቡክ ላይ የለጠፋችሁም Edit አድርጉት።
ስለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እጠይቃለሁ።
ስለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እጠይቃለሁ።
❤15
Eotc Task Force
በሽርካ ኦርቶዶክሳውያን ላይ የተፈጸሙ ጥቃቶች በመንግሥት መዋቅር ድጋፍ በሚደረግለት አክራሪ የእስልምና ታጣቂ ቡድን፦ 👉ከመስረከረም 2/2016ዓ.ም-ጥቅምት 14/2019ዓ.ም 225(ታግተው ደብዛቸው የጠፋሳያካትት)ኦርቶዶዶክሳውያን ተገድለዋል 👉ከ20,000 በላይ ተፈናቅለዋል 👉ላሉንጮ አማኑኤል፣አኖሌ ጊዮርጊስ ፣ ሰንጎ እግዚአብሔር አብ፣ጀዊ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ፣ዲገሉ መድኅንዓለም ወዘተ....ፈራርሰዋል…
በሽርካ ወረዳ በ ቢርቦና ጮሌ ከተገደሉት የቦካን ልጆች
፩ከበደ ማንደፍሮ ቦካን
፪ሙላቱ ተሾመ ቦካን
፫ደመቅ እሸቱ ቦካን
፬ዘለቀ ጥላሁን ቦካን
፮ንጉሤ ማንደፍሮ ቦካን
፩ከበደ ማንደፍሮ ቦካን
፪ሙላቱ ተሾመ ቦካን
፫ደመቅ እሸቱ ቦካን
፬ዘለቀ ጥላሁን ቦካን
፮ንጉሤ ማንደፍሮ ቦካን
😭31❤6💔6
ከ1980ዎቹ ጀምሮ በየመስጊዶቹ የተከማቸው ቆንጨራ ለጌሾ መቀርጠፊያ ቢለዋው ደግሞ ለሽንኩርት መክተፊያ አልነበረም ለ እኛ ማረጃ ነበር።ይኸው ዛሬ በተግባር እየፈጸሙብን ነው ያሉት።
የጊዜ ጉዳይ ነው ይኽን ታሪክ የሚቀይር በቀለኛ ትውልድ ይነሳል።
የጊዜ ጉዳይ ነው ይኽን ታሪክ የሚቀይር በቀለኛ ትውልድ ይነሳል።
😢19😭17❤5👍2
Forwarded from ፍኖተ አበው ዘኦርቶዶክስ (መ/ር ንዋይ ካሳሁን)
ጥብቅ አደራ ኹሉም ጊዜ ሳይሰጥ የሚሳተፍበት የተጋድሎ ጥሪ!!
ከዚኽ በታችን የሚለጠፈውን መልእክት ኮፒ በማድረግ በሚቀመጡት ስልክ ቁጥሮች ኢትዮጵያ ያላችሁ በቀጥታ ስልክ መልእክት Message ላይ መላክ። በውጭ ያላችሁ ደግሞ በዋትስአፕ whats up ቴሌግራም በወጣላችሁ በሁሉም ስልክ ቁጥሮች ለጳጳሳት እንድታኩ አደራ አደራ። ይኽ የእኛ ጥቂት ድርሻ ነው።
ከዚኽ በታችን የሚለጠፈውን መልእክት ኮፒ በማድረግ በሚቀመጡት ስልክ ቁጥሮች ኢትዮጵያ ያላችሁ በቀጥታ ስልክ መልእክት Message ላይ መላክ። በውጭ ያላችሁ ደግሞ በዋትስአፕ whats up ቴሌግራም በወጣላችሁ በሁሉም ስልክ ቁጥሮች ለጳጳሳት እንድታኩ አደራ አደራ። ይኽ የእኛ ጥቂት ድርሻ ነው።
Forwarded from ፍኖተ አበው ዘኦርቶዶክስ (መ/ር ንዋይ ካሳሁን)
የምትልኩበት ስልክ ቁጥር
+251911656462
+251912113630
+251946203517
+251911167499
+251940371514
+251939108396
+251918310033
+251900844242
+251911969007
+251911756913
+251916831055
+251920192425
+251984956760
+251962276559
+251911132481
15712143365
(612) 328-6667
+251911656462
+251912113630
+251946203517
+251911167499
+251940371514
+251939108396
+251918310033
+251900844242
+251911969007
+251911756913
+251916831055
+251920192425
+251984956760
+251962276559
+251911132481
15712143365
(612) 328-6667
Forwarded from ፍኖተ አበው ዘኦርቶዶክስ (መ/ር ንዋይ ካሳሁን)
ይድረስ ለብፁዓን አባቶች
የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እስከ ዛሬ የደረሰባትና እየደረሰባት ያለው መከራ ለሰሚው ለተመልካች ግራ ያጋባና መፍትሔ ያጣ ከኾነ ውሎ አድሯል።
ማነው ገዳያችን? ማነው አፈናቃያችን? በመሠረትናት ሃገር እንዳንኖር ያደረገን ማነው? መፍትሄውስ ምንድነው? መቼ ይቆማል? የሚለውን በግልጽ መናገር ፈርተን ዛሬ ድረስ በየቀኑ ገዳይ እስኪደክመው እየጨፈጨፈን ይገኛል።
የሲኖዶስ አባላት ብዙውን ሰምቶ እንዳልሰማ ጥቂቱን በመግለጫና በፍትሐት ብቻ ለማለፍ እየተሞከረ ነው። ከፍ ቢል በመድረክ ላይ አደንዛዥ ስብከትና እንዲያውም ከመንግሥት አካላት ጋር እየተመካከርን ነው በሚል እንደለመደው ምእመኑን የማስተኛት ሚና ይጫወታል።
ይኽ ጉዳይ መቋጫ ስለሚያስፈልገውና ገዳያችን መንግሥት መኾኑን በግልጽ በማሳወቅ ቤተ ክርስቲያን ልጆቿን የመጠበቅ ድርሻዋን መወጣት ይኖርባታል።
1. በዚኹ መሠረት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ይኽ ምልዓተ ጉባኤ ሳይበተን ጭፍጨፋ ወደ ደረሰበት አካባቢ በጋራ ሄዶ ሕዝቡን እንዲያጽናና በደላቸውን እንዲሰማ ማድረግ።
2. በዓለም አቀፍ ደረጃ የሰማዕታት እውቅና መስጫ ቀን ወስኖ የጋራ የጸሎት ቀን ማሳወቅ።
3. ከዚኽ በኋላ ተመሳሳይ እልቂት እንደማይፈጸም ከመንግሥት አካላት ጋር ተወያይቶ የጋራ መግለጫ መስጠት።
4. ኦርቶዶክሳውያን ራሳቸውን እንዲከላከሉ እንዲያደርጉ አቅጣጫ መስጠት።
5. በዓለም አቀፍ ረገድ ለአርሲ ኦርቶዶክሳውያን ድጋፍ እንዲደረግ ከምእመናን ከካህናት ኮሚቴ እንዲዋቀር ማድረግ።
6. ከሁሉም አጥቢያ የአካል፣ የኢኮኖሚ፣ የመገለል፣ የመፈናቀል ሰለባ ክርስቲያኖች መረጃ ተደራጅቶና ታትሞ ለዓለም መንግሥታት እንዲላክ እንዲወስን።
7. ለዓለም ሁሉ የክርስቲያን ዘር ማጥፋት ሂደት እንዳለ የድረሱልን ጥሪ እንዲደረግ።
8. በውጭ በስደት የሚኖሩ ጳጳሳትና አጥቢያዎች ግልጽ ነጻነት ተሰጥቷቸው ድምጽ እንዲሆኑ ትዕዛዝ እንዲተላለፍ
ይኽንን እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ይኽንን ሳታደርጉ ብትበተኑ እኛ ልጆቻችሁ የገዳይ ተባባሪ አድርገን በታሪክ እንደምንጠይቃችሁና በሄዳችሁበት ኹሉ እንደምንጠይቃችሁ። እኛም ልጆች እናንተም አባቶቻችን እንደማትኾኑ ልናሳውቃችኹ እንወዳለን።
ኦርቶዶክሳውያን አማኞች
ሞት ይብቃን!!
የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እስከ ዛሬ የደረሰባትና እየደረሰባት ያለው መከራ ለሰሚው ለተመልካች ግራ ያጋባና መፍትሔ ያጣ ከኾነ ውሎ አድሯል።
ማነው ገዳያችን? ማነው አፈናቃያችን? በመሠረትናት ሃገር እንዳንኖር ያደረገን ማነው? መፍትሄውስ ምንድነው? መቼ ይቆማል? የሚለውን በግልጽ መናገር ፈርተን ዛሬ ድረስ በየቀኑ ገዳይ እስኪደክመው እየጨፈጨፈን ይገኛል።
የሲኖዶስ አባላት ብዙውን ሰምቶ እንዳልሰማ ጥቂቱን በመግለጫና በፍትሐት ብቻ ለማለፍ እየተሞከረ ነው። ከፍ ቢል በመድረክ ላይ አደንዛዥ ስብከትና እንዲያውም ከመንግሥት አካላት ጋር እየተመካከርን ነው በሚል እንደለመደው ምእመኑን የማስተኛት ሚና ይጫወታል።
ይኽ ጉዳይ መቋጫ ስለሚያስፈልገውና ገዳያችን መንግሥት መኾኑን በግልጽ በማሳወቅ ቤተ ክርስቲያን ልጆቿን የመጠበቅ ድርሻዋን መወጣት ይኖርባታል።
1. በዚኹ መሠረት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ይኽ ምልዓተ ጉባኤ ሳይበተን ጭፍጨፋ ወደ ደረሰበት አካባቢ በጋራ ሄዶ ሕዝቡን እንዲያጽናና በደላቸውን እንዲሰማ ማድረግ።
2. በዓለም አቀፍ ደረጃ የሰማዕታት እውቅና መስጫ ቀን ወስኖ የጋራ የጸሎት ቀን ማሳወቅ።
3. ከዚኽ በኋላ ተመሳሳይ እልቂት እንደማይፈጸም ከመንግሥት አካላት ጋር ተወያይቶ የጋራ መግለጫ መስጠት።
4. ኦርቶዶክሳውያን ራሳቸውን እንዲከላከሉ እንዲያደርጉ አቅጣጫ መስጠት።
5. በዓለም አቀፍ ረገድ ለአርሲ ኦርቶዶክሳውያን ድጋፍ እንዲደረግ ከምእመናን ከካህናት ኮሚቴ እንዲዋቀር ማድረግ።
6. ከሁሉም አጥቢያ የአካል፣ የኢኮኖሚ፣ የመገለል፣ የመፈናቀል ሰለባ ክርስቲያኖች መረጃ ተደራጅቶና ታትሞ ለዓለም መንግሥታት እንዲላክ እንዲወስን።
7. ለዓለም ሁሉ የክርስቲያን ዘር ማጥፋት ሂደት እንዳለ የድረሱልን ጥሪ እንዲደረግ።
8. በውጭ በስደት የሚኖሩ ጳጳሳትና አጥቢያዎች ግልጽ ነጻነት ተሰጥቷቸው ድምጽ እንዲሆኑ ትዕዛዝ እንዲተላለፍ
ይኽንን እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ይኽንን ሳታደርጉ ብትበተኑ እኛ ልጆቻችሁ የገዳይ ተባባሪ አድርገን በታሪክ እንደምንጠይቃችሁና በሄዳችሁበት ኹሉ እንደምንጠይቃችሁ። እኛም ልጆች እናንተም አባቶቻችን እንደማትኾኑ ልናሳውቃችኹ እንወዳለን።
ኦርቶዶክሳውያን አማኞች
ሞት ይብቃን!!
❤29🔥5