ጀዋር ባሜንጫን ጨምሮ እነዚህን ቪድዮዎች በማጋራት በአርሲ ኦርቶዶክሳውያን ላይ ድጋሚ የጅሃድ ቅስቀሳ እያገረጉ ይገኛሉ። "ፋኖ ወደ ሽርካ እየገባ ነው "ነው የሚሉት።
በቦታው ላይ ያሉ አንዳንድ እጸዋት ከቪድዮው ጋር ይመሳሰላሉ ሆኖም ግን አክራሪዎች ይኽን ሳይለዩ ቀርተው አይደለም። ሆን ብለው ሕዝቡን ለማነሳሳት እየተጠቀሙበት ያሉት።
ትክክለኛ ቦታው አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ አከባቢ ነው።መንዝ ጓሳ ይባላል።ፋኖዎቹ ከወሎ ተነስተው ነው ወደዚህ አከባቢ የተጓዙት።
ቪድዮዎችን የፖሰተው ፶ አለቃ ሲሳይ ገላነው ይባላል።የተፖሰተበት ቀን 26-08-2026G.C ነው።በኢትዮጵያ አቆጣጠር 20-12-2018 ማለት ነው።
በጽሑፉ ላይ የተሰጡ ኮሜንቶችንም መመልከት ይቻላል።ከሁለት ወር በፊት ማለት ነው።
እነሱ ግን ቢርቦና ጮሌ ላይ ኦርቶዶክሳውያንን ከጨፈጨፉ በኋላ( በዚህ ሰሞንነው) ነው እያሉ ነው።
ሰዉዬው የፖሰተው Original ይኽ ነው።
https://vt.tiktok.com/ZSgGJvJby/
https://vt.tiktok.com/ZSgtpTnKC/
https://vt.tiktok.com/ZSgtsnMub/

❤11💔6
Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ቢርቦና ጭሌ ቀበሌ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ ጭፍጨፋውን ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ልጣፋችኋል፣ሌሎች የለጠፉትን ሼርና ሊክ እንዲሁም ኮሜንት አድርጋችኋል በሚል ብዙዎች መታሰራቸውንና እስካሁን እስር ላይ እንዳሉ መረጃዎች ደርሰውኛል።በአንጻሩ ደግሞ የእስልምና እምነት ተከታዮች በአማራ ክልል ውስጥ የተቀረጸውን ቪድዮ " ፋኖ ወደ ሽርካ ገብቷል"የሚል ከእውነት የራቀ የሐሰት ዜና እያሠራጩ በኦርቶዶክሳውያን ላይ ጅሃድ እያወጁ ይገኛሉ።
🔥13🤬1
Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለእነርሱ ኦርቶዶክሳውያንን መግደል Movie እንደማት ነው~ ብፅዕ አቡነ ጴጥሮስ
❤24😭22
"መከላከያ ሽርካ ገብቷል እንኳን ደስ አላችሁ "ምናምን እያላችሁ የምታደነቁርን ሁሉም ሰው እንደናንተ አላዊቂ ይመስላችኋል እንዴ? አሁን ያለው መከላከያ የኢትዮጵያ መከላከያ ሳይሆን ግደል ሲባል የሚገድል፣ገዳማትን አውድምሲባል የሚያወድም፣የአብነት ተማሪዎችን ረሽን ሲባል የሚረሽን የአንድ ፖርቲ የግል ንብረት ነው። ታዲያ ይኽን ኀይል ነው ይታደገናል ብላችሁ በባዶ ሜዳ ከበሮ የምትደልቁት?
ይልቅ በዚህ ተቋም ውስጥ ያሉ ኦርቶዶክሳውያን በፍጥነት ለቀው እንዲወጡና ቤተ ክርስቲያናቸው እንዲታደጓት ግፉት እናድርግ።
ይልቅ በዚህ ተቋም ውስጥ ያሉ ኦርቶዶክሳውያን በፍጥነት ለቀው እንዲወጡና ቤተ ክርስቲያናቸው እንዲታደጓት ግፉት እናድርግ።
👍23❤4
Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
ልብ በሉ
ይኽን ጸረ ኦርቶዶክስ ሥርዐት መከላከያ ሆነው የሚያገለግሉ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው፦
፩ አማራ 99% ሃይማኖታቸው ኦርቶዶክስ ነው
፪ ደቡብ 60% ሃይማኖታቸው ኦርቶዶክስ ነው
፫ አርሲ 70% ሃይማኖታቸው ኦርቶዶክስ ነው
፬ የሸዋ ኦሮሞ 80% ሃይማኖታቸው ኦርቶዶክስ ነው
ጠቅለል አድርገን ስናየው 80% መከላከያ ሃይማኖቱ ኦርቶዶክስ ነው
"ኦርቶዶክስን በኦርቶዶክሳውያን ማጥፋት "የሚለው ፖሊሲ ከሚጠበቀው በላይ ተግባራዊ ሆነ ነው።
ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ሆይ ሃይማኖታችሁ ጠፋታ በሰማይ በገሃነመ እሳት መቀጣት ይሻላችኋል ወይስ ሃይማኖታችሁ ታድጋችሁ በቀኙ መቆም?

❤41👍25💔3🔥2