Eotc Task Force
9.53K subscribers
2.07K photos
479 videos
13 files
533 links
ወቅታዊ ጉዳይ
Download Telegram
እኛ "ቤተ ክርስቲያንን አንተውም ከቶ "እያልን በባዶ እንፎክራለን በአርሲ ገጠራማ አከባቢ ያሉ አቢያተ ክርስቲያናት የአክራሪዎቹ ጫት መቃሚያና መጸዳጃ ቤት ሆነዋል፣በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ብቻ 42 አቢያተ ክርስቲያናት ወድመዋል(ፈራርሰዋል)። ታዲያ ስለየትኛው ቤተ ክርስቲያን ነው "አንተውም"እያልን የምንደሰኩረው?
👍25💔7❤6
እነዚህን ቪድዎች በተመለከተ የተወሰነ ነገር ልበል
❤13
❤1
ጀዋር ባሜንጫን ጨምሮ እነዚህን ቪድዮዎች በማጋራት በአርሲ ኦርቶዶክሳውያን ላይ ድጋሚ የጅሃድ ቅስቀሳ እያገረጉ ይገኛሉ። "ፋኖ ወደ ሽርካ እየገባ ነው "ነው የሚሉት። 

በቦታው   ላይ ያሉ አንዳንድ እጸዋት ከቪድዮው ጋር ይመሳሰላሉ  ሆኖም ግን አክራሪዎች ይኽን ሳይለዩ ቀርተው አይደለም። ሆን ብለው  ሕዝቡን ለማነሳሳት  እየተጠቀሙበት ያሉት።

ትክክለኛ ቦታው አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ አከባቢ ነው።መንዝ ጓሳ ይባላል።ፋኖዎቹ ከወሎ ተነስተው ነው ወደዚህ አከባቢ የተጓዙት።

ቪድዮዎችን የፖሰተው ፶ አለቃ ሲሳይ ገላነው ይባላል።የተፖሰተበት ቀን 26-08-2026G.C ነው።በኢትዮጵያ አቆጣጠር 20-12-2018 ማለት ነው።
በጽሑፉ ላይ የተሰጡ ኮሜንቶችንም መመልከት ይቻላል።ከሁለት ወር በፊት ማለት ነው።

እነሱ ግን ቢርቦና ጮሌ ላይ ኦርቶዶክሳውያንን ከጨፈጨፉ በኋላ( በዚህ ሰሞንነው) ነው እያሉ ነው።

ሰዉዬው የፖሰተው  Original ይኽ ነው።

https://vt.tiktok.com/ZSgGJvJby/
https://vt.tiktok.com/ZSgtpTnKC/
https://vt.tiktok.com/ZSgtsnMub/
❤11💔6
💔8🤔1