እዚህ ቻናል ውስጥ ያለ ሥራ መቀመጥ አይቻልም ይኽን ጽሑፍ ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን ይደርስ ዘንድ ሼር አድርጉ።
👍22❤4
◈ለኦርቶዶክሳውያን አገልጋዮች ትድረስ{፫}
◈የኦርቶዶክስ ጠላቱ ዋነኛው ራሱ የጸረ ኦርቶዶክሳውያን አገልጋይ የሆነው ኦርቶዶክሱ ነው።
◈በተለያየ አይነት ከጸረ ኦርቶዶክሲዊ ሥርዓት ጋራ ተሰልፎ የኦርቶዶክሳውያንን እልቂት እንዲቀጥል እያስደረገ ያለው ኦርቶዶክሱ ነው።
◈ስለሆነም፦
1.)የነፍስ አባት ሁናችሁ ለምታገለግሉ ካህናት፤
2.)ለመምህራንና ሰባክያን፤
3.)ለፅዋዕ ማኅበራት ሙሴዎች፤
4.)ለእድር አስተባባሪዎች፤
5.)ለሰንበት ትምህርት ቤት አስተባባሪዎች፤
6.)ለአድባራት አስተዳዳሪዎች..
7.)በአጠቃላይ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ በአገልግሎት ዘርፍ ላላችሁ ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ መልእክታችን ይድረስ።
◈በተለይም የነፍስ ልጆች ያሏችሁ አባቶች ካህናት!
የእናንተ ልጆቻችሁ በተለያየ ዘርፍ ተሰልፈው ኦርቶዶክስን ከሚያጠፋው ሥርዓት ጋራ ሁነው አብረው እያጠፉን ስለሆነ መክራችሁ ዘክራችሁ ኦርቶዶክስን ትታደጉ ዘንድ የምእመናን ደም የገዳማት ቃጠሎ ይጠራችኋል።
◈ልጆቻችሁ በምን ሀልዎት እንዳሉ ጠይቃችሁ አብያተ ክርስቲያናትን ከውድመት፣ምእመናንን ከሞት፣ንዋየ ቅድሳትን ከቃጠሎ፣ቤተ ክርስቲያንን ከአጠቃላይ ጥፋት ትታደጉ ዘንድ በቅዱሳን በንጹሓን ሰማዕታት ደም ስም እንለምናችኋለን።
1.)አየሆነብን ያለውን ለነፍስ ልጆቻችሁ በማስገንዘብ፤
2.)ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጎን እንዲቆሙ በማድረግ፤
3.)የጸረ ኦርቶዶክሳዊ ሥርዓት አገልጋይ ከመሆን ወጥተው ቤተ ክርስቲያናቸውን እንዲታደጉ በማድረግ፤
4.)የውስጥ ውይይት በመዘርጋትና የደረሰብንን ግፍዕ በማስረዳት የአገልጋይነት ግዴታችሁን ትወጡ ዘንድ ጥሪያችን ይድረሳችሁ!
◈እናንተ በመጽሐፍ የምታውቁት ዘመነ ዲዮቅልጥያኖስ የዛሬው ዘመን ነው፤
እናንተ በመጽሐፍ የምታውቁት ዘመነ አርዮስ ዛሬ ልብስ እንጂ ሃይማኖት የሌላቸው መለካውያን ካድሬ አባቶች ናቸው።
እናንተ በታሪክ የምታውቁት ዘመነ ግራኝና ዘመነ ዮዲት ጉዲት የዛሬው ዘመን ነው።
◈አባቶቻችን ማለፋችን ላይቀር ቤተ ክርስቲያንን ለሚቀጥለው ትውልድ ሳናስተላልፍ ማለፍ ገብር ሀካይነት ነው።እግዚአብሔርም ታሪክም ይጠይቀናል።
◈ነገ እንደ ዛሬው ጊዜ የለም ለፍቸ አስተምሬ ቢሆን ይሄ ሁሉ በቤተ ክርስቲያን ላይ አይደርስም ነበር ብላችሁ የምትጸጸቱበት ጊዜ ይመጣል።
◈ኦርቶዶክሳውያን የሚድያ ተጠቃሚዎች መልእክቱ በትክክል ለአባቶች ይደርስ ዘንድ በየአቅራቢያችሁ ላሉ አባቶች ሁሉ እንድትልኩ እንማጸናለን።

👍12❤4🥰2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይኽንን ደግሞ ከጽሑፍ ጋር አያይዘን በቲክቶክ እንፖስተው
❤18
እኛ "ቤተ ክርስቲያንን አንተውም ከቶ "እያልን በባዶ እንፎክራለን በአርሲ ገጠራማ አከባቢ ያሉ አቢያተ ክርስቲያናት የአክራሪዎቹ ጫት መቃሚያና መጸዳጃ ቤት ሆነዋል፣በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ብቻ 42 አቢያተ ክርስቲያናት ወድመዋል(ፈራርሰዋል)። ታዲያ ስለየትኛው ቤተ ክርስቲያን ነው "አንተውም"እያልን የምንደሰኩረው?
👍25💔7❤6
እነዚህን ቪድዎች በተመለከተ የተወሰነ ነገር ልበል
❤13
ጀዋር ባሜንጫን ጨምሮ እነዚህን ቪድዮዎች በማጋራት በአርሲ ኦርቶዶክሳውያን ላይ ድጋሚ የጅሃድ ቅስቀሳ እያገረጉ ይገኛሉ። "ፋኖ ወደ ሽርካ እየገባ ነው "ነው የሚሉት።
በቦታው ላይ ያሉ አንዳንድ እጸዋት ከቪድዮው ጋር ይመሳሰላሉ ሆኖም ግን አክራሪዎች ይኽን ሳይለዩ ቀርተው አይደለም። ሆን ብለው ሕዝቡን ለማነሳሳት እየተጠቀሙበት ያሉት።
ትክክለኛ ቦታው አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ አከባቢ ነው።መንዝ ጓሳ ይባላል።ፋኖዎቹ ከወሎ ተነስተው ነው ወደዚህ አከባቢ የተጓዙት።
ቪድዮዎችን የፖሰተው ፶ አለቃ ሲሳይ ገላነው ይባላል።የተፖሰተበት ቀን 26-08-2026G.C ነው።በኢትዮጵያ አቆጣጠር 20-12-2018 ማለት ነው።
በጽሑፉ ላይ የተሰጡ ኮሜንቶችንም መመልከት ይቻላል።ከሁለት ወር በፊት ማለት ነው።
እነሱ ግን ቢርቦና ጮሌ ላይ ኦርቶዶክሳውያንን ከጨፈጨፉ በኋላ( በዚህ ሰሞንነው) ነው እያሉ ነው።
ሰዉዬው የፖሰተው Original ይኽ ነው።
https://vt.tiktok.com/ZSgGJvJby/
https://vt.tiktok.com/ZSgtpTnKC/
https://vt.tiktok.com/ZSgtsnMub/

❤11💔6