የአንድ ሌሊት የ93 ዘመዶች ቅጥር!
ገና በቆርቆሮ የተሠራ፣ ገና በጅምር ላይ ያለ ገላን ጉራ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪው ፍቃድ ወጥተው በሄዱበት በአንድ ሌሊት ብቻ 93 የቢሮ ሰራተኞች ተቀጥረው እንዲያድሩ ተደርጓል። የሚያስገርመው ደግሞ እነዚህ ተቃጣሪዎች የትምህርትና ሥራ ልምድ ውድድር አልፈው ሳይሆን፣ የአንድ ቤተሰብ አባላት እና የቅርብ ዘመዶች መሆናቸው ነው!
በደብሩ ምክትል ሊቀመንበር እና በሰበካ ጉባኤው አማካኝነት በአንድ ጀንበር የተቀጠሩት ሠራተኞች መዋቅር ሲታይ የሴራውን ስፋትና የታቀደበትን ዝረፋ ያሳያል።ከተቀጠሩት መካከል የተወሰኑት፦
- 17 የስታቲስቲክስ ሠራተኞች
-12 የሒሳብ ሠራተኞች
-12 የዕቃ ግዥ ሠራተኞች
- 9 ተላላኪዎች
- 8 ጉዳይ አስፈጻሚዎች
-6 የዕለት ገንዘብ ሰብሳቢዎች
- 6 የመዝገብ ቤት ሠራተኞች
ገና በቂ ገቢ ማሰባሰብ ያልጀመረ ደብር ውስጥ ይህ ሁሉ ሠራተኛ የተቀጠረው አገልግሎትን ለማፋጠን ሳይሆን የቤተ ክርስቲያኗን ሀብት ለመቦጨቅ ታስቦ የተዘረጋ የዘረፋ መዋቅር ነው።እኔ ለቤተ ክርስቲያን ብር መስጠት ካቆምሁ 4ዓመት ሆኖኛል ምናልባት በገጠር አስታዋሽ የሌላቸው ካልሆኑ በቀር ። በአባትነት በአገልጋይነት ስም ቤተ ክርስቲያንቱን የሚዘርፉ ማፊያዎችን አልቀልብም። በመዝሙር አስጨፍረው ስሜታዊ አድርገው "እልል በሉ አጨብጭቡ ያጨበጨባችሁት እጃችሁን ወደ ኪሳችሁና ቦርሳችሁ አስገቡ" እያሉ ለሚያታልሉ ዘራፊዎች ብራችሁን የምትሰጡ ኦርቶዶክሳውያን ንቁ።ሌባ መቀለብ ያስኮንናል እንጂ አያፀድቅም።

❤12🤬2👍1
Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወጣት ሳሙኤል ዋሌ
Dargaggoo Saamu'eel Waalee
በዚሁ ሁኔታ ከቀጠልን አርሲ ያለችው ቤተ ክርስቲያን ሙሉ በሙሉ መሰደዷ የማይቀር ነው።በየቀኑ ልጆችዋን እየተነጠቀች ነው።

🥰2😭1
#update
በአርሲ ምድር ሽርካ ወረዳ ሄላ ዘምባባ ቀበሌ በቀን 7/2/2019ዓ/ሌሊት ከ3:00-4:30 በተፈጸመ ጥቃት የተገደሉ ፣ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸውታ የታገቱ ኦርቶዶክሳውያን መረጃ፦
የተገደሉት
1 ዘውዴ ሀብቴ
👉የ ስድስት (6) ልጆች አባት(2ወንዶች 4 ሴቶች)
2 ወ/ሮ አስረሱ ተስፋዬ
👉አባት የሌላቸው ሁለት(2) ልጆችን የምታሳድግ
👉ህጻኗን እንደተሸከመች ነው የገደሏት
👉ከገደሏት በኋላ አካሎችዋን በስለት ቆራርጠዋል
ቀሲስ ናርዶስ አሰፋ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸው ሆስፒታል ገብተዋል
በዚሁ እለት የታገቱ
1 ኢፋ ዘነበ
2 ገነነ አሰፋ
3 ፍርዴ አሰፋ
4 አስናቀ ዘውዴ(የሟቹ የዘውዴ ሁብቴ ልጅ)
5/ወ/ሮ ወጋየሁ መርሻ
የቆሰሉ
በእምነታቸው የእስልምና እምነት ተከታይ የሆኑ የጸጥታ አካላት ቪድዮ ቀርጻችሁ ፎቶ አንስታችሁ መረጃ ሰጥታችኋል በማለት በአከባቢው ላይ ያሉ ካህናትንና ምዕመናንን እያሳደዱ ይገኛሉ።
በዚሁ ወረዳ መስከረም 2/2019ዓ.ም
ጌቱ አሰፋ የተባለ ሰው በአዝመራ ላይ ሲገደል 50 የምእመናን ከብቶች መወሳዳቸው በአከባቢው ላይ የነበሩ የመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች ጥቃቱን ለማስቆም ፈቃደኞች እንዳልነበሩ መዘገባችን የሚታወስ ነው።
https://t.me/EotcTaskForce

አርሲ ምድር መርቲ ወረዳ ያላችሁ ምን አዲስ ነገር አለ እስኪ መረጃ አድርሱን።በሌሎች ወረዳዎች ያላችሁም እንደዚያው።
@Orthopia123
@Orthopia123
Forwarded from ሞዐ ተዋሕዶ / Mo'aa Tawaahido / MOA Orthodox (Eotc)
ራስህን ተከላከል‼️
መንግሥታዊ ክርስቲያን የማጽዳት ዘመቻውን ሽፋን ለመስጠት በየሳምንቱ ታቦት አንግሦ ማንጫጫት፣ ሕንፃ መመረቅ፣ የገንዘብ ገቢ መዘገብ፣ የጉብኝት ቪዲዮ መለጠፍ የዘሠናችን የብልጽግና ወንጌል ምርኮኛ የጎሳ ጳጳሳት ሥራ ሆኗል።
ክርስቲያን ምእመንና ከልቡ እምነት ያለው ካህን መተባበር፣ መነጋገር፣ መንቃት፣ መደራጀት፣ ራስን ከዚህ ዘር አጥፊ ሥርዓት እና የፖለቲካ መዋቅራት መከላከል አማራጭ የለዉም‼️

❤7😢6😁2
◈ከማጥቃት ወደ ማጽዳት፦
◈ባሳለፍናቸው ስምንት የመከራ ዓመታት በአሩሲና በመሳሰለው የቀጠለው ኦርቶዶክሳውያንን ከማጥቃት ወደ ማጽዳት የተሸጋገረው ሥርዓት ከአሩሲ ከፍ ብሎ ኦርቶዶክሱ የሚኖርበትን ሰሜኑን አካባቢ ታርጌት አድርጎ ሰውነቱንም ቅርሱንም እያጠፋ መጥተዋል።
◈በአሩሲና በሌሎች አካባቢዎችም በተለያየ ሰበብ ኦርቶዶክሳውያን ያስተናገዱት እና እያስተናገዱ ያሉት መከራ ከመግለጽ በላይ ነው።
◈ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረገን ግን ከጸረ ኦርቶዶክሳውያን በላይ ዋነኛው እኛ በሥሁት አስተሳስብ መከልና እና በጥቁር ለባሽ ካድርዎች እና በመለካውያን አባቶች መደንዘዛችን ነው።
◈አሁንም ከትናንቱ የከፋ፤ከአሩሲ የገፋ ኦርቶዶክሱ በሚበዛበት አካባቢ በትግራይና በአማራው የሞት ፕሮጀክት በውክልናም በአካልም እንደቀጠለ ነው።
◈በአሥራ-አምስተኛው ክፍለ ዘመን ግራኝን እያገዙ ኦርቶዶክስን ያወደሙ ሀገራት ዛሬም በውክልና የግራኝ ቢጤውን እያገዙ ኦርቶዶክሳውያንን በማጥፋት ላይ ናቸው።
◈ይሄ የግራኝ እጅ ያልተገለጠልህ ኦርቶዶክስ ካለህ በቁመህ የበደንህ ነህ!
◈እየተደረገ ያለው ነባር እምነት፣እሴት፣ታሪክ፣ቅርስ፣ባህል፣አስተሳስብ፣ሀገር በቀል ዕውቀት፣ ያለውን ኦርቶዶክሱን ማኅበረ ሰብ የማዳከምና የማጥፋት ዘመቻ ነው።
◈በጦርነት ብለውት ብለውት የተረፈውን ደግሞ ተረጅ ማኅበረ ሰብእ ይፈጥሩና ድኅረ ጦርነት"ሰሜኑን ለወንጌል"ብለው በእርዳታ ሰበብ በኑ-ፋ-ቄ ገብተው ሁለንተናዊ ጸጋውን ይሰልቡታል።
◈የሄ ጨካኝ ጸረ ኦርቶዶክሳዊ ሥርዓት ከመገ-ድል ውጪ ማዳን የማያውቅ፣ከማውደም ውጭ አንዳች መልካም ጸጋ የሌለው፣ነባር ጸጋዎችን ከመደምሰስ ውጪ ማንበር የማይችል በኦርቶዶክሳውያን ላይ የተዘረጋ የጥፋት ስብስብ ነው።
◈በተለያየ ሰበብ፣በጦርነት፣በማስራብ፣በማፈናቀል፣የክርስቲያኖችን ቀየ በማውደም፣ አብያተ ክርስቲያናትን በማቃጠል፦ሚልዮን ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶቻችንን አጥፍቷል አሁን በማጥፋት ላይ ነው፣ጥንታውያን ንዋያቶቻችን አውድሞል አሁንም በማውደም ላይ ነው፣ቅዱሱን ሐዋርያዊ መንበራችንን በሰፈር ሲኖዶስ ነቅንቋል አሁንም በማማሰን ላይ ነው፣ኦርቶዶክሳዊ አንድነታችንን አዳክሟል አሁን ልዩነትን በመስበክ ኦርቶዶክሳውያንን በማጥፋት ላይ ነው።
◈ገብቶናል የምንል ሰዎች የኦርቶዶክሳውያን ሕዝቦችን አንድነት በመመለስ ኦርቶዶክሳዊነትን ለትውልድ እናትርፋት።
◈ሰው ከሌለ በረቀት ላይ የሰፈረ አስተምሮ ኢምንት ነው።
◈ካለዚያ እንዲህና እንዲያ ሆነ እያሉ ማለቃቀስ መፍትሄ አይሆንም!!
የኔታ ገብረ መድኅን እንየው

❤6
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
" ከመብዛቱ የተነሳ ስለተለመደ ስለማይሰማ እንጅ ጥቃቱ አልቆመም። ምዕመናን ተገድለዋል " - የወረዳ ቤተክህነቱ እና የዞኑ ሀገረ ስብከት
በኦሮሚያ ክልል፣ አርሲ ዞን ተደጋጋሚ ጥቃት በታጣቂዎች ከሚፈጸምባቸው ቦታዎች መካከል ሆንቆሎ ዋቤ እና ሺርካ ወረዳዎች ውስጥ በተፈጸመ አዲስ ጥቃት 6 ምዕመናን ሲገደሉ ሌሎች መታገታቸውን የሺርካ ወረዳ ቤተክህነት እና የዞኑ ሀገረ ስብከት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።
ከአርሲ ሀገረ ስብከት አንድ አመራር ጉዳዩን አጣርተው በሰጡን ገለጻ፣ "በሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ ሦስት ምዕመናን ተገድለዋል" ብለዋል። ግድያው የተፈጸመው ከዚህ በፊት ተደጋጋሚ ጥቃት ባስተናገደ "መጪቱ ላሎ" በሚባል ቦታ ጥቅምት 5 ቀን 2019 ዓ/ም መሆኑን ገልጸዋል።
ከሺርካ ወረዳ ቤተክህነት አንድ አመራር በሰጡን ቃል፣ "ጥቃቱ በአዲስ መልክ ቀጥሎ ምዕመናን ተገድለዋል" ብለዋል። የሟቾች ቀብር ትናንት እና ከሰሞኑ መፈጸሙን ገልጸዋል።
"የተለመደው ግድያ ነው የተፈጸመው ጥቅምት 2 እና 7 ቀን 2019 ዓ/ም ሦስት ምዕመናን ተገድለዋል። አምስት ሰዎች ደግሞ ታግተው ተወስደዋል። ቆስሎ ሆስፒታል የገባም አለ። የተለያዩ ሰዎች የሆኑ ወደ 50 ከብቶች በታጣቂዎች ተወስደዋል" ሲሉም ተናግረዋል።
" በጎረቤት ሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ ጥቅምት 5 ቀን 2019 ዓ/ም ሶስት ሰዎች ተገድለዋል። ሆንቆሎ ላይ ይህን ጥቃት ካደረሱ በኋላ ነው በቀን 7 ደግሞ ሺርካ ላይ መጥተው ጥቃት የፈጸሙት" ነው ያሉት።
" 50 ሰዎች ታግተው ተወሰዱ" የሚል መረጃ እየተሰራጨ ሲሆን፣ የሺርካ ወረዳ ቤተክህነት አመራር ደግሞ "ያን እኔም አይቸዋለሁ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተለጥፎ፤ ግን የተወሰዱት #50_ከብቶች ናቸው፤ ሰዎች አይደሉም። ሺርካ ላይ የታገቱት አምስት ሰዎች ናቸው" በማለት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።
በአካባቢው የሚስተዋለውን ሁኔታ ሲያስረዱ፣ "ትናንሹ ጥቃት ከመብዛቱ የተነሳ ስለተለመደ ስለማይሰማ እንጅ ጥቃቱና ስጋቱ አልቆመም" ብለዋል።
ሀገረ ስብከቱ በበኩሉ የሟቾና ታጋቾችን ስም ዝርዝር አጋርቶ፣ ለጥቃቱ መፍትሄ እንዲሰጥ ጠይቋል።
በጥቅምት 2/2019 ዓ/ም የሺርካው ጥቃት፥ ጌቱ አሰፋ የተባሉ ግለሰብ የእርሻ ሥራ ላይ እያሉ ከቀኑ 7 ሰዓት መገደላቸውን አስታውቋል።
ጥቅምት 7 ቀን 2019 ዓ/ም እንደገና በሺርካ ወረዳ ለሊት በሄላ ዘንባባ ቀበሌ፦
1. አቶ ዘውዴ ኃብቴ
2. ወ/ሮ አስራሱ ተስፋዬ ተገድለዋል።
1. አቶ ፍርዴ አሰፋ
2. አቶ ገናና አሰፋ
3. አቶ እፋ ዘነበ
4. አቶ አስናቀ ዘውዴ
5. ወ/ሮ ወጋየሁ መርሻ በታጣቂዎች ታግተው ተወስደዋል ብሏል። ቀሲስ ናርዶስ አሰፋ ተቆስለው በሆስፒታል መግባታቸውን ገልጿል።
በሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ ጥቅምት 5/2019 ዓ/ም፦
1. አቶ ዘነባ ነጋሽ
2. አቶ ሳሙኤል ዋሌ
3. አቶ ብሩህ አበራ ተገድለዋል ብሏል።
በተለያዩ ወረዳዎች በተደጋጋሚ በሚከሰተው የጸጥታ ችግር ምክንያት ምዕመናን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተገደሉ፣ ከቀያቸው እና ከንብረታቸው እየተፈናቀሉ፣ ለከፍተኛ ችግሮች እየተጋለጡ እንደሚገኙ ገልጾ፣ የሚመለከተው አካል እነዚህን ችግሮች አጣርቶ ዘላቂ መፍትሄ እንዲሰጥ ጠይቋል።
ከቀያቸው እንዲሁም ከንብረታቸው ለተፈናቀሉም አስፈላጊው ሁሉ ጥበቃና ክትትል ተደርጎላቸው ወደ ቀያቸውና ንብረታቸው እንዲመለሱ አስፈላጊው ድጋፍ እንያረግላቸው እንዲሁም በአካባቢው ለሚገኙ ለቀሩት ሕዝብ አስፈላጊው ጥበቃ እንዲደረግላቸው አጥብቆ አሳስቧል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ጥቅምት 9 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia

😭11❤4
Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
👉እንደዜጋ የማትቆጥረን ሀገር ሀገራችን ልትሆን አትችልም
👉በሃይማኖታችን ምክንያት የሚገድለን የሚያፈናቅለን መንግሥት መንግሥታችን ሊሆን አይችልም
👉 ሊጠብቀን ሊታደገን ሲገባው ከገዳይ ጋር ተባብሮ በሞታችንን የሚሳለቅ ሞታችን የሚሸፋፍን እረኛ አባት ሊሆነን አይችልም!!

👍7
ሌባና ቀጣፊ፣ምንደኛና ተኩላ ስሙ ሲነሳ "ኡኡኡኡ ያዙን ልቀቁን፣ሲኖዶስ ተደፈረ፣አባቶች ተዋረዱ፣ ቤተ ክርስቲያን ተደፈረች" እያሉ የሚንጫጩ ሰዎች፦
፩ የግለሰቦቹ አምላኪዎች ናቸው
፪ ተከፈይ የሚዲያ ሠራዊቶቻቸው ናቸው
፫ ቤተ ክርስቲያን እንድትፈራርስ የሚፈልጉ ናቸው
ሌቦችን፣ቀጣፊዎችን ምንደኞችና ተኩላዎችን ተከተሉ የሚል የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ የለም።

👍17
<<ከሁሉም በላይ በሆነች>> ሐዋርያት በሰበሰቧት በአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እናምናለን"
ማንም ቢሆን ከቤተ ክርስቲያን በታች ነው።
👉ከቤተ ክርስቲያን የሚበልጥ ፓትርያርክ የለም
👉ከቤተ ክርስቲያን የሚበልጥ ጳጳስ የለም
👉ከቤተ ክርስቲያን የሚበልጥ መነኩሴ የለም
👉ከ ቤተ ክርስቲያን የሚበልጥ ካህን የለም
👉ከ ቤተ ክርስቲያን የሚበልጥ ሊቅ የለም
👉ከ ቤተ ክርስቲያን የሚበልጥ ሰባኪ የለም
👉ከ ቤተ ክርስቲያን የሚበልጥ ዘማሪ የለም
👉ከቤተ ክርስቲያን የሚበልጥ ምዕመን የለም
👉ከ ቤተ ክርስቲያን የሚበልጥ ቤተ ክህነት የለም
👉ከ ቤተ ክህነት የሚበልጥ ሰንበት ትምህርት ቤት የለም
👉ከ ቤተ ክርስቲያን የሚበልጥ ማኅበር የለም
ማንም ቢሆን ከቤተ ክርስቲያን በታች ነው።
👉ከቤተ ክርስቲያን የሚበልጥ ፓትርያርክ የለም
👉ከቤተ ክርስቲያን የሚበልጥ ጳጳስ የለም
👉ከቤተ ክርስቲያን የሚበልጥ መነኩሴ የለም
👉ከ ቤተ ክርስቲያን የሚበልጥ ካህን የለም
👉ከ ቤተ ክርስቲያን የሚበልጥ ሊቅ የለም
👉ከ ቤተ ክርስቲያን የሚበልጥ ሰባኪ የለም
👉ከ ቤተ ክርስቲያን የሚበልጥ ዘማሪ የለም
👉ከቤተ ክርስቲያን የሚበልጥ ምዕመን የለም
👉ከ ቤተ ክርስቲያን የሚበልጥ ቤተ ክህነት የለም
👉ከ ቤተ ክህነት የሚበልጥ ሰንበት ትምህርት ቤት የለም
👉ከ ቤተ ክርስቲያን የሚበልጥ ማኅበር የለም
👍16❤7
Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
አርሲ
1)ሆንቆሎ ዋቤ፦ ሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ ሌላ ያልተሰማ ግድያ ተፈጽሟል።አቶ ደቤ ቢልቶ ይባላል። ባለ ስድስት ልጆች አባት ነው።ሲበዛ ደግና ሰው አክባሪ በአከባቢው ማኅበረሰብ ዘንድ ተወዳጅ ነው። አክራሪ ታጣቂዎቹ ቤቱን አቃጥለውበት ከብቶቹን ሲነዱበት "ከብቶቼን አትውሰዱብኝ "በማለቱ ብቻ በአሰቃቂ ሁኔታ ገድለው ጥለው ሄደዋል።ጥቃቱ የተፈጸመው ጥቅምት 5/2019ዓ.ም ነው።
2) ሽርካ፦ በቀን 09/02/2019ዓ.ም ጋለማ የሚባል ደጋማ ስፍራ ላይ የመንግስት ታጣቂዎች መኪና በማስቆም የኦርቶዶክሳውያን ወጣት ሲያፍሱ ነው የዋሉት። ከአንድ መኪና 6 ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች ተነጥለው መታፈሳቸውን የዓይን እማኞች ተናግረዋል።የሚገደለው ኦርቶዶክስ ታፍሶ ወደ ግንባር ሄዶ እንዲሞት የሚደረገውም ኦርቶዶክስ ።ሥርታዊ ጥቃት ማለት ይኽ ነው።
3) አሰኮ፦ሀ)በአሰኮ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች በኦርቶዶክሳውያን ላይ የሚፈጸመው እገታ ተባብሶ ቀጥሏል ።ጎመን ሸጠው መራራ ኑሮን እየገፉ ልጆቻቸውን የሚያሳድጉ ሴቶች ሳይቀር ከገበያ ሲመለሱ በጅምላ ታግተው እስከ 500ሺ ብርና ከዚያ በላይ እየተጠየቀባቸው ነው።
ለ) የመከላከያ ልብስ የለበሱ የእስልምና ታጣቂዎች ገበያ ውለው ወደ ቤታቸው በመመለስ ላይ ያሉ የእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ ጥቃት በመክፈት 2ቱ ወዲያውኑ ሲሞቱ 3ቱ ለ ከፍተኛ ጉዳት ተዳርገዋል።አክራሪዎቹ በገዛ ሕዝባቸው ላይ ጥቃቱን የፈጸሙት "ኦርቶዶክሶች እስልምና እያጠቁ ነው" የሚል የውሸት ፕሮፓጋንዳ ለማሰራጨትና ሕዘበ ሙስሊሙ ነቅሎ ወጥቶ ኦርቶዶክሱ ላይ ጥቃት እንዲከፍት አስበው ነው።ይኽን እንጂ የጥቃቱ ሰለባ ሆነው በሕይወት የተረፉት ጥቃቱን የፈጸሙባቸው አክራሪዎቹ መሆናቸውን አጋልጠዋል።
ሐ) ባለፈው ዓመትና ከዚያ በፊት የተፈናቀሉ ኦርቶዶክሳውያን እስካሁን ወደ አከባቢያቸው አልተመለሱም።ያ ቤተ ክርስቲያን ሲያሠራ፣ደግሶ ያበላ የነበረው ሕዝብ ለከፍተኛ ችግር ተጋልጧል
4) ሮቤ ፦በሮቤ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች በኦርቶዶክሳውያን ላይ ያነጣጠሩ የግድያና የእገታ ጥቃቶች እየተፈሙ ይገኛሉ
5)መርቲ፦ሀ) በወርቲና በወለንጪቲ መካከል በምትገኝ ላዩ ቦታ ጎልጎታ ላይ ከሁለት ቀናት በፊት 2ኦርቶዶክሳውያን ወንድማማቾች መገደላቸውን የዓይን እማኞች ተናግረዋል።
ለ) በመርቲ ከገጠሩ አከባቢ የተፈናቀሉ ኦርቶዶክሳውያን እስካሁን ወደ መኖሪያ ቤታቸው አልተመለሱም

በ አርሲ "የሰው ልጆች እየሞቱ ነው"
ኦርቶዶክሳውያን አልሞቱም ለማለት ነው እንዲህ የሚዘበራርቀው።እንደዚህ ዓይነት ሰዎች ኦርቶዶክስ መሳይ የሥርዐቱ ሰላዮች ናቸው።ይኽ ልጅ ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ በኦርቶዶክሳውያን ሞት ሲሳለቅ ነበር አሁንም ከጥፋቱ ሊማር አልቻለም።መፍትሔው unfollow ማድረግ ነው።

👍10😢1