Eotc Task Force
7.2K subscribers
1.57K photos
354 videos
12 files
399 links
ወቅታዊ ጉዳይ
Download Telegram
ኅልውናችንን የምናረጋግጥበት አማራጭ የሌለው ብቸኛው መፍትሔ ተደራጅቶ ራስን መከላከል ነው።ይኽ ደግሞ እውን የሚሆነው በየ ሚዲያው እንደራጅ እያሉ በመለፍለፍ ሳይሆን መሬት ወርዶ ድምጽ አጥፍቶ በመሥራት ነው።
👍43🥰1
አፍሪካን ከ ክርስትና የማጽዳትና የእስላም ብቻ መኖሪያ ለማድረግ አክራሪዎቹ ተናበው ነው እየሠሩ ያሉት ።በሀገራችንም እያረደን ያለው ይኽንኑ ፕሮጄክት እውን ለማድረግ ነው።
👍21💔42
በፕሮፓጋንዳ ጋጋታ የኦርቶዶክሳውያንን ሞትና ስደት መሸፋፈን አይቻልም።የጊዜ ጉዳይ ነው ከቀበሌ ጀምሮ እስከ ፌዴራል ድረስ ያላችሁ ባለሥልጣናት በዘር ማጥፋት ወንጀል ትጠየቃላችሁ ።እንደጨለመ አይቀርም።በሰፈራችሁት ቁና ይሰፈርላችኋል።
30
እናንተስ ምን ትላላችሁ?
👍376👏1
የቤተ ክርስቲያንና የቤተ ክህነት ልዩነት ምንድን ነው?እኛ እየተቸን ያለነው የቱን ነው?
ተፈታል

መረጃውን ላደረሳችሁኝ አመሰግናለው ወንድማችን ታስሮ ነበር የታሰረበት ምክንያት በቅባት እምነት ላይ በሚሰራቸው ቪዲዮዎች አንዱ ከሶት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ተፈቷል ዛሬ

ነገር ግን እውነታውን ከማጋለጥ ዝም አንልም በማሰር የሚቀየር አጀንዳ የለም።
34👍9🙏4
ይኽ የግለሰብ አሳብ እንዳይመስላችሁ በፓስተሮቻቸው በኩል ከቤተ መንግሥት ተጽፎ የተሰጣቸውን ነው።
👍17🤔82😱2👎1
ኦርቶዶክሳዊ ሰው!?
ትናንትን ያስባል፣
ዛሬን ይኖራል፣
ነገን ይተነብያል።
🔥149
ኦርቶዶክሳውያን ሆይ፦

👉እነ እንትና ተደራጁ
👉እነ እንትና እየመጡ ነው
👉እነ እንትና ሄዱ
👉እነ እንትና ተጣመሩ
  👉 እነ እንትና አፈነገጡ
👉 እነ እንትና መግለጫ አወጡ
👉እነ እንትና እንዲህ ሆኑ
👉እነ እንትና እንዲያ ሆኑ
  ወዘተ....በሚሉ የማደንዘዣ ዜናዎች ተዘናግተን ከምድረ ገጽ እየጠፋን ነውና ቆም ብለን ማሰብ አለብን።ሁል ጊዜ እንደምናገረው ኦርቶዶክሳዊነትን ማስቀጠል የምንችለው እኛ ኦርቶዶክሳውያን ነን።ይኽን ልናሰምርበት ይገባል።
https://t.me/EotcTaskForce
24👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ክርስቲያን ከኢትዮጵያ ይጠፋል?"

እኛ ስናንቀላፋ በእንግድነት የተቀበልናቸው ሰዎች ሥርዐቱ እያገዛቸው በገዛ ሀገራችን ላይ እንግዳ እያደረጉን ነውና ልንነቃ ያስፈልጋል።
👍22🔥4😱32
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይኽ ሥርዐት ያልሠራብን የግፍ ዓይነት አለ ወይ? እኛን በጅምላ ከማረድ አልፈው ማሳ ላይ ያለን ሰብል "ኦርቶዶክስ ነው" ብለው ይጨፈጭፋሉ። እነዚህን አውሬዎች ልክ ማስገባት የምንችለው በኅብረት ቆመን ስንታገል ብቻ ነው።
😨15👍12😭4🔥2
"ነፍጠኛ "በሚል ኮድ ከአዲስ አየተጸዳ ያለው ኦርቶዶክሳዊ

"ነፍጠኛ " የሚለው የዘር ማጥፋት ኮድ የተሰጠው ለአማራ ሕዝብ ቢሆንም ኦርቶዶክስም በዚሁ ኮድ እየተጠቃች ነው።ሁለቱም ማኅበረሰብ በዚህ ኮድ እየተጨፈጨፈና እየተሳደደ ነው ።በገዛ ሀገሩ ላይ ሀገር አልባ ሆኖ መከራውን እያየ ነው።
በአዲስ ከተማ >74% ኦርቶዶክሳዊ ማኅበረሰብ ነው።የወሀቢያና የብልጽግና ወንጌል እምነት አቀንቃኝ የሆነው ሥርዐት አዲስ አበባ ላይ ካህናትን በድንጋይ ወግሮ ገድሎ፣ወጣቱን በታቦት ፊት ረሽኖ መጨረስ እንደማይችል ሲረዳ "የወንዝ ዳር ልማትና ኮሪደር ልማት "በሚል ሽፋን ኦርቶዶክሳውያንን ከአዲስ አበባ ከተማ እያጸዳ ይገኛል።ሆን ተብሎ ታስቦና ታቅዶበት  ነባር ኦርቶዶክሳውያን የሚበዙባቸው አከባቢዎች ፈራርሰዋል። የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት ተበታትነዋል፣ ኦርቶዶክሳውያን ኅብረታቸውን  የሚያጠናክሩባቸው ሰንበቴ፣የጽዋ ማኅቡራትና እድሮች ፈራርሰዋል።አቢያተ ክርስቲያናት ያለ ምዕመናን ብቻቸው ቀርተዋል ወደ ሙዝየም የሚቀየሩበትን ቀን በመጠባበቅ ላይ ናቸው።
አሁንም ኦርቶዶክሳውያንን ከአዲስ አበባ የማጽዳት ኦርቶዶክሳዊ አሻራዎችን የማጥፋት ሥራውን ለቀጣይ አምስት ዓመታት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ከንቲባዋ በግልጽ ተናግራናለች። ኦርቶዶክሳውያን የተጸዱባቸው አከባቢዎች ፦
፩ ለዓረብ ሀገራት ባለሀብቶች ተሸጠዋል
፪  ለፕሮቴስታንት ፓስተሮች ተሰጥተዋል
፫   የተለያዩ ላውንጆች ተሰርተውባቸው ሃይማኖታቸው ከኦርቶዶክስ ውጭ ለሆኑ  ለኦሮሞ ተወላጅ ወጣቶች ሥራ እድል ተፈጥሮላቸዋል
፬  የመዝናኛ ቦታ ነው የሆኑት
፭ የገዳን እሴት የሚያንጸባርቁ ቤቶች ተሰርተውባቸው በገንዘብ እየተጎበኙ ይገኛሉ።በዚህ ኦርቶዶክስን የማጥፋት ስልታዊ  ሥርዐታዊና መዋቅራዊ በሆነው ጥቃት ከፓትርያርኩ ጀምረው በግልጽ ተሳትፈዋል ለአዳኔች አቤቤ ወርቅ ሸልመዋል።
17😢4
7🔥1🤔1