Eotc Task Force
7.21K subscribers
1.57K photos
354 videos
12 files
398 links
ወቅታዊ ጉዳይ
Download Telegram
ከድሆች ኪስና መቀነት በተሰበሰበ ገንዘብ የሚንቀሳቀስ ሚዲያን በሀብት ለካበቱ ለአምባ ገነን ጳጳሳት ዉዳሴ ብቻ መጠቀም አረመኔነት ነው።
👍18
ኦርቶዶክሳዊነትን ከኢትዮጵያ ምድር ለማጥፋት አስቀድሞ "ገዳማት የታጣቂዎች መሸሸጊያ ናቸው" ብሎ የሐሰት ፕሮፓጋንዳ ሲያሰራጭ ነበረው ሥርዐት ሰሞኑን በምሥራቅ ጎጃም ዞን እነማይ ወረዳ በታላቁ የዲማ ጊዮርጊስ ገዳምን በከባድ መሳሪያ ደብድቦ ስድስት(6)በገዳሙ ውስጥ ያሉ ኦርቶዶክሳውያን ላይ ከባድ ጉዳት ማድረሱ ታውቋል።
😭24💔131
ገዳዮችን አለመቃወም ራሱ ነፍሰ ገዳይነት ነው
32👏1
እውነት አትታሰርም
👍30🙏53
እውነታው ይኽ ነው
18👍8
ቤተክርስቲያንን በለበቅና በጨንገር(አርጩሜ) ሳይሆን በሰይፍ በመሳሪያ መጠበቅ ጽድቅ ነው። ድንበሩን ጥሶ የሚመጣ አካል በለበቅ አይመለስም፡፡ እንደ አመጣጡ ማስተናገድ

አንድ ባሕታዊ መስቀል ተሰላጢን(ላዩ መስቀል ታቹ ጦር) የኾነ በትር ይዘው ያዩ አንድ ሰው "ምነው አባቴ ኹለቱን በአንድ ይዘዋልሳ?" ይሏቸዋል። ባሕታዊውም "ለዘመጽዐ በአመጻ እዘብጦ በዝንቱ ጾር፣ ለዘመጽዐ በሰላም እባርኮ በዝንቱ መስቀል - በአመጽ የሚመጣውን በዚህ ጦር እወጋዋለሁ በሰላም የሚመጣውን በመስቀሉ እባርከዋለሁ” ብለው መለሱ ይባላል።
👍3512🫡3
ቤተ ክርስቲያን ከዚህ ተቋም ምን አተረፈች?
8🤝1
የፕትርክና ዉድድር

አቡን ሳዊሮስና አቡን ዲዮስቆሮስ ለጥቅምቱ ሲኖዶስ ፓትርያርክ ለመሆን ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ገጽታቸውን እየገነቡና ከፍተኛ ፉኩክር እያደረጉ ነው።ሌላው ደግሞ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን ድንግል ማርምን አምርረው ለሚጠሏት ለአቡን ገብርኤል ይሰጥ የሚሉ የማኅበራዊ ሚዲያ ዘመቻዎች ተጀምረዋል። እነርሱ በሥልጣን ጥማት ተጠምደዋል ኦርቶዶክሱ ግን በየቦታው እንደ ቅጠል እየረገፈ ነው።መፍትሔው ከመዋቅሩም ሆነ ከግለሰቦቹ አንዳች ነገር ባለመጠበቅ ራስን መከላከልና የመኖር ኅልውናን ማረጋገጥ ነው።
https://t.me/Eyo21e
👍17😭75
ኅልውናችንን የምናረጋግጥበት አማራጭ የሌለው ብቸኛው መፍትሔ ተደራጅቶ ራስን መከላከል ነው።ይኽ ደግሞ እውን የሚሆነው በየ ሚዲያው እንደራጅ እያሉ በመለፍለፍ ሳይሆን መሬት ወርዶ ድምጽ አጥፍቶ በመሥራት ነው።
👍43
አፍሪካን ከ ክርስትና የማጽዳትና የእስላም ብቻ መኖሪያ ለማድረግ አክራሪዎቹ ተናበው ነው እየሠሩ ያሉት ።በሀገራችንም እያረደን ያለው ይኽንኑ ፕሮጄክት እውን ለማድረግ ነው።
👍21💔42
በፕሮፓጋንዳ ጋጋታ የኦርቶዶክሳውያንን ሞትና ስደት መሸፋፈን አይቻልም።የጊዜ ጉዳይ ነው ከቀበሌ ጀምሮ እስከ ፌዴራል ድረስ ያላችሁ ባለሥልጣናት በዘር ማጥፋት ወንጀል ትጠየቃላችሁ ።እንደጨለመ አይቀርም።በሰፈራችሁት ቁና ይሰፈርላችኋል።
30