Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
ገብረ ሥላሴ (መድሎተ አሚን) ታስሯል የሚል ጽሑፍ አየሁ እውነት ነው ? እስኪ መረጃ ያላችሁ አጋሩን
😢17❤2
Forwarded from ምሥራቀ ፀሐይ ጉባኤ ቤት (እውነት በእምነት)
👉ሁሉም ይስማማሉ፦
✍️ሥልጣን ለመያዝም ሆነ በሥልጣን ለመቆየት ኦርቶዶክስን መጥላት እንደ መስፈርት ተወስዷል።
አንግባባም የሚሉት ሁሉም በኦርቶዶክስ ጥፋት ላይ በተለያየ መልኩ ይስማማሉ።
[ ] ባለ ጊዜዎቹም፣
[ ] ጀማሪ ብሔርተኞቹም፣
[ ] ነጻ አውጭ ነን ባዮቹም፣
[ ] አክራሪ አማኞቹም፣
[ ] የየብሔር ተወካይ ነን ባዮቹም፣
[ ] ጌታን ተቀባይ ነን ወንጌል ሰባኪ ነን ባዮቹም
[ ] የውጭዎችም የውስጦችም....
✍️ምንም የሚግባቡበት አጀንዳ ባይኖራቸውም በኦርቶዶክስ ጥፋት ላይ ግን ይግባባሉ።"ስለ ስሜ በሁሉም ዘንድ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።"ማቴ.፲፥፳፪ ያለው ቃል ሕያው ነው።
[ ] ✍️አንዱ ለብሔርተኝነት አትመችም ይላታል፤
[ ] አንዱ ኢትዮጵያኒስት አቀንቃኝ ናት ይላታል፤
[ ] አንዱ ወደ ኋላ ጎታች ናት ይላታል፤
[ ] አንዱ የአጼዎቹ ናፋቂ ናት ይላታል፤
[ ] አንዱ ሞዐ ተዋሕዶን አደራጅታለች ሥልጣን ልትይዝ ነው ይላታል፤
[ ] አንዱ የእኛን መንደር በገድለ እንተና ሰድባዋለች ይላታል፤
[ ] አንዱ ግእዝን ልትጭንብን ነው ይላታል፤
[ ] አንዱ ገዳማቷቿ የጽንፈኛ ማሠልጠኛ ሁነዋል ትጥፋ ይላታል፤
[ ] አንዱ እሷን ባስቀጠልን ቁጥር ነጮች፤ ይጠሉናል መኖር የለባትም ይላታል፤
[ ] አንዱ ለሐዲሲቷ ኢትዮጽያ አትመችም ይላታል፤
[ ] አንዱ መንደርተኝነትን ስለማትሰብክ፤ እንዳንደራጅ አድርጋናለች ይላታል፤
[ ] አንዱ ቀኝ ገዝታናለች ይላታል፤
[ ] አንዱ የድሮ ሥርዓት ናፋቂ ትምክህተኛ ናት ይላታል።
[ ] አንዱ ጌታን የጣለች ያልታደሰች ያረጀች ናት ይላታል፤
[ ] የእኛን ጎሳ ከእንተና ንጉሥ ጋራ ጨቁናለች ይላታል።
[ ] አንዱ የባህል የአስተሳስብ ጫና አድርጋብናለች ይላታል።
[ ] አንዱ የአንድ ብሔር እምነት ናት ይላታል።
[ ] አንዱ ትውፊታዊት ስለሆነች ጸረ ሥልጣኔ ናት ይላታል።
[ ] አንዱ ነጻነትን ትጋፋለች ወግ አጥባቂ ናት ይላታል።...
በጣሊያን ጊዜ ቂም የቋጠሩባት ሁሉ የሚሏት ብዙ ነው።
✍️ብቻ ምን አለፋችሁ ጀማሪ ፖለቲከኞቹም፤ነባር ፖለቲከኞቹም፤ጌታን ሰባኪዎቹም፤ወሐቢስቶቹም፤ነጻ ወጪዎቹም፤ነጻ አውጪ ነን ባዮቹም.. በኦርቶዶክስ ላይ አጀንዳቸው አንድ ነው።
ለጥፋት የሚሄዱበት የሚፈርጁበት መልኩ አይነቱ ሊለያይ ይችላል እንጂ ማደማደሚያቸው አንድ ነው።
✍️የገባኝ ነገር ቢኖር ኦርቶዶክስ የጀማሪዎች አፍ መፍቻ ናት፤ የነባሮች ዱላ መጀመሪያ ናት።
ጀሜዎች የፖለቲካ የሴራ ልምምድ ያደርጉባታል።
ነባሮች የጥፋትና የውድመት ልምምድ ያደርጉባታል።እንደ ዚያ ሲያደርጉ ጌቶቻቸው ደስ ይላቸዋል።
✍️ለምን? ሥልጣን ለመያዝም፤በሥልጣን ለመቆየትም መስፈርቱ ይሄው ብለው የሚያምኑ ይመስለኛል።
በነጮች ዘንድ የተሻለ ሁኖ ለመመዝገብ ለመወደድ ኦርቶዶክስን አጥፍተህ ፈርጀህ ጠልተህ አስጠልተህ ማሳየት አለብህ የሚል እሳቤ ነው።
✍️ካለዚያማ ወደፊት ለመሄድም ባሉበት ለመቆየትም መስፈርቱን አላሟላህም ተብሎ የሚጣል ይመስለዋል።
ማተብ አለኝ የሚለውም የለኝም የሚለውም የማጥፋት አይነታቸው ይለያይ እንጂ በጥፋት ኮንሴብቱ (ፅንሰ ሀሳቡ) ላይ ይስማማሉ።
✍️የሚገርመው ሁሉም ደግሞ ለሰልፍ ይፈልጓታል ሰልፉን ሲጨርሱ ከፌርማታው የደረስነ ሲመስላቸው ጥለዋት ጠልተዋት በአንድ ጉዳይ ፈርጀዋት ይሄዳሉ።ለሞት ሲሆን ይጠሯታል፤ኦርቶዶክ ሀገር ናት እያሉ ያወድሷታል። የተደላደልን ሲመስላቸው ደግሞ በነጻነት እንዳትኖር ይገፏታል ይፈርጇታል ያወድሟታል።
✍️በዚህ ሰባ ዓመታት ውስጥ ኦርቶዶክሳዊው ከፌርማታው በኋላ የማይፈለግ ከመጥፋት የማይድን ተሰላፊ ሰው ብቻ ነው የሆነው።ለሁሉም እንሰለፋለን ሁሉም ፌርማታው ላይ ሲደርስ አይፈልገንም።ለምን?
👉መፍትሄው ምንድን ነው?
👉የእያንዳንዱ አማኝ ድርሻ ምንድን ነው? ከሁሉም በፊት እኩል ኦርቶዶክሳዊ መረዳት እንዲኖረን ቢሆን ጥሩ ነው።በትንሽ ዕድሜ ውስጥ ለሀገር ቤተ ክርስቲያን የሚጠቅም ተሻጋሪ ሥራ ሠርቶ ማለፍ ጥሩ ነው።
✍️ኦርቶዶክስ ትልቅ መርከብ ናት አሁን ሁሉም እንደየ አቅሙ እንደ ሰፈሩ እየመገዛት ነው።ጨርሻ የጠፋች ዕለት ግን በገር ላይ የሚደርሰው ምስቅልቅ ቀላል አይደለም።

❤13👍8👏1
ኦርቶዶክስ ሆኖ ከአጥፊዎች ጋር ተሰልፎ ኦርቶዶክስን መግደል፣ኦርቶዶክስ ሆኖ ቤተ ክርስቲያን ማቃጠል🤔
ይኽ በአርሲ፣በወለጋና በሸዋ በተግባር የታየ ነው።
ይኽ በአርሲ፣በወለጋና በሸዋ በተግባር የታየ ነው።
❤12👍5👏1🤔1😡1
Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
ከድሆች ኪስና መቀነት በተሰበሰበ ገንዘብ የሚንቀሳቀስ ሚዲያን በሀብት ለካበቱ ለአምባ ገነን ጳጳሳት ዉዳሴ ብቻ መጠቀም አረመኔነት ነው።
👍18