ሰማዕታትን እንዘክር
ቄስ ንጉሤ ወልደመድኅን ይባላሉ። የኦርቶዶክሳውያን መታረጃ ቄራ በሆነችው በአርሲ ዞን ሮቤ ዲደዓ ወረዳ ልክ የዛሬ ዓመት ነሐሴ 24/2017ዓ.ም በአክራሪ የኦሮሞ ኢስላም ታጣቂዎች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ። ቄስ ንጉሤ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ፣ በሃይማኖታቸው ጠንካራ ፣ ለኦርቶዶክሳውያን ሁሉ የሚራሩ ደግና ትኁት አባት እንደ ነበሩ የአከባቢው ነዋሪዎች ይመሰክራሉ።

😭17❤3🙏3😢1
በዚህ ስምንት ዓመት ውስጥ ኦሮሚያ ተብሎ በተከለለ ክልል ውስጥ በትንሹ ከ500 ያላነሱ ካህናት በኦሮሚያ ክልልዊ መንግሥት መዋቅር አስፈጻሚነት ተገድለዋል።ምን እየሆነ እንዳለ ወዴት እየሄድን እንደሆነ የተረዳን አይመስለኝም።ዛሬም የህንጻ ግንባታ፣የበዓል ድምቀት ዜና ላይ ነን።ነገያችንን ሳስበው ያስፈራኛል።እንደ ዘንዶ ከተጠመጠመብን መዋቅር ተላቀን ራሳችንን ማስከበር ካልጀመርን እየመጣ ያለው መከራ ትናንተ ከሆነብንና ዛሬ እየሆነብን ካለው የከፋ ነው።
😢16❤2👍1