Forwarded from እምየ ተዋሕዶ ሚዲያ - Emye Tewahedo Media
የመነኮሳት ፍጅት በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በአጭሩ
በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ውስጥ፣ መነኮሳትና ካህናት አባቶች በብዛት የተገደሉባቸውና መከራ የተቀበሉባቸው በርካታ ዘመናት አልፈዋል። ከእነዚህም መካከል በታሪክ ጎልተው የሚታወሱት ዋነኞቹ የመነኮሳት ፍጅቶች የሚከተሉት ናቸው።
1) በግራኝ አሕመድ ዘመን በ16ኛው ክፍለ ዘመን ከ1529 እስከ 1543 ዓ.እ በነበረው ጦርነት ወቅት፣ በግራኝ በሚመራው ሠራዊት እንደ ደብረ ሊባኖስና መሰል ታሪካዊ ገዳማትና አብያተ ክርስቲያናት ወድመዋል። በወቅቱም በገዳማቱ ውስጥ የነበሩ በርካታ መነኮሳትና ሊቃውንት ለሃይማኖታቸው ሲሉ ሰማዕትነትን ተቀብለዋል።
2) በፋሺስት ጣሊያን ወረራ ዘመን የደብረ ሊባኖስ መነኮሳት እልቂት የሚጠቀስ ታሪክ ነው። ይህ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በመነኮሳት ላይ የተፈጸመው እጅግ ዘግናኝና የጅምላ ጭፍጨፋ ነው። ድርጊቱ የተፈጸመው ግንቦት 12 ቀን 1929 ዓ.ም ነበር። በጣሊያኑ እንደራሴ ግራዚያኒ በተወረወረበት የቦምብ ፍንዳታ ምክንያት ለመበቀል ባስተላለፈው ትእዛዝ መሠረት፣ በገዳሙ የነበሩ ብዙ መነኮሳት፣ ዲያቆናትና ንጹሐን ምእመናን በሠራዊቱ ተከበው በግፍ ተፈጅተዋል።
3) በቅርብ ዓመታት በመነኮሳት ላይ የተፈጸሙ ጥቃቶች መጥቀስ ይገባል። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች በንጹሐን መነኮሳት ላይ እየተፈጸመ ያለው ጥቃት እጅግ ዘግናኝ ነው። ለምሳሌ ያህል፣ የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል በሚገኘው በዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም ከአራት በላይ መነኮሳት በታጣቂዎች መገደላቸው ይታወሳል። በሌሎችም ቦታዎች ተመሳሳይ ጥቃቶች ደርሰዋል።
በምስሉ ላይ የሚታዩት የ85 ዓመቱ አዛውንት አባ አየለ አረጋ እና እማሆይ እስከዳር ገላው ይባላሉ። ሁለቱ መነኮሳት ከቀናት በፊት በወለጋ አካባቢ፣ ልክ እንደ ፋሺስት ጣሊያንና እንደ ግራኝ አሕመድ ሠራዊት ጨካኝ በሆኑ አረመኔዎች የተገደሉ ናቸው።
ዲ/ን ዬሴፍ ፍስሐ

❤13
Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
እኚህ አባት የትኛው ሀገር ፓትርያርክ ናቸው?
እስኪ የምታወቋቸው ንገሩኝ እኚህ አባት የ የትኛው ሀገር ፓትርያርክ ናቸው? የ አርመን? የሶሪያ?የ ህንድ? የኮፕቲክ?የኤርትራ?
መቼም የኢትዮጵያ ፓትርያርክ ናቸው አትሉኝም? የኢትዮጵያ ፓትርያርክ ቢሆኑ ኖሮ ፦
1)በሕገ-መንግሥት፣ በፖለቲካ ማኒፌስቶ፣ በመደበኛ ትምህርት፣በእምነት ተቋማት፣በ ባህል መሪዎች በሚዲያና መሰል መንገዶች ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮን ኦርቶዶክሳዊያንን ለጥቃት የሚጋልጡ መልዕክቶችን ሲተላለፉ ያስቆሙ ነበር
2) በኦርቶዶክሳዊያን ላይ ያነጣጠሩ የአካል፣ የሥነ-ልቦና፣ የኢኮኖሚ፣ የማኅበራዊ፣ የፖለቲካ፣ የማፈናቀል፣ ከአገራዊ ተሳትፎ የመገለልና የፍጅት ጥቃቶችሲፈጸሙ ያስቆሙነበር
3) ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያንን በቋንቋና በተለያዩ ዘውጎች መከፋፈል የ ፖለቲካዊ ሸፍጥን፣ በጥናትና በምርምር ስም የሚደረጉ የመከፋፈል ዘመቻዎችን ያስቆሙ ነበር በዚህ የተሳተፉ ጳጳሳትንም ሆነ ምዕመናን አውግዘው ከ ቤተ ክርስቲያን ይለዩአቸው ነበር
4) ኦርቶዶክሳውያን የሚበዙባቸው አከባቢዎች ሆን ተብሎ ታስቦበትና ታቅዶበት ከኢስላም ሀገራት ድጋፍ ሰጪነት በህግ ማስከበር ሽፋን በጦርነት እንዲደቁ ሲደረጉ ለምን ብለው ይጠይቁ ሥርዐቱን ያወግዙ ነበር
5) ሥርዐቱ ከኦርቶዶክስ የጸዳች አዲስ ሀገር ለመፍጠር ጨራቃ ቤት፣የወንዝ ዳር ልማት ፣የከተማ ኮሪደር ልማት፣የገጠር ኮሪደር ልማት ወዘተ... እያለ ቤታቸውን ሲያፈራርስ ከርስት ጉልታቸው አፈናቅሎ ኦርቶዶክሳውያንን ሀገር አልባ ሲያደርጋቸው ያስቆሙ ነበር
6) "ሀገራዊ ምክክር"በሚል ሽፋን ኦርቶዶክሳዊ አሻራዎች፣ዕሴቶች፣ምልክቶና ታሪኮች ሲደመሰሱ ዝም ብለው አይመለከቱም ነበር
7 ሥርዐቱ "ገዳማትና አቢያተ ክርስቲያናት የሽፍቶች መሠልጠኛ ምሽጎች ናቸው"የሚል የማጥቂያና የማጥፊያ ኮድ ለጥፎ መነኮሳት፣ካህናትንና የአብነት ተማሪዎችን በጅምላ ሲረሽን ገዳማቱንና አቢያተ ክርስቲያናቱንም ሲያወድም ለምን? ብለው ይቆጡ ነበር
8) ኦርቶዶክሳውያን ለ ገዳይ ሥርዐት እንዳይገዙ ራሳቸውንና ቤተ ክርስቲያናቸውን እንዲጠብቁ ጥሪ ያቀርቡ ነበር
9) ኦርቶዶክሳውያንን መጠበቅ ያልቻሉ ጳጳሳትና ካህናት ላይ ኖላዊ እርምጃ ይወስዱባቸው ነበር
10 ኦርቶዶክሳውያን ስምንት ዓመት ሙሉ 'ኧረ የአባት ያለህ ልናልቅ ነው ልንታረድ ነው ድረሱልን"እያሉ ሲጮኹ አንድም ቀን እንኳ ቢሆን ይራሩላቸው ነበር
11) በኢትዮጵያ ምድር ሃይማኖትንና ማንነትን መሠረት ያደረገ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየተፈጸመ መሆኑን ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ፣ለአኃት አቢያተ ክርስቲያናት፣ለዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ፣ለተባበሩት መንሥታት ድርጅት፣ለዓለም ሀገራት መሪዎች ወዘተ...ደብዳቤ በመጽፍ ያሳውቁ ነበር
12) ቁጥር 11 ላይ የተጠቀሰውን ተግባራዊ ማድረግ ካልቻሉ "ሕዝቤን አላስጨርስም" ብለው ወደ ገዳም ይገቡ ነበር
https://t.me/Eyo21e

❤9👍2👎1
እንዲህ የሚል የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ አለ እንዴ ንገረን እስኪ ወንድማችን። የትኛው ሐዋርያ ነው እንዲህ ያስተማረው? ደግሞስ መቼ ነው አባታዊ ሀላፊነታቸውን የተወጡት ሕይወት አልባ፣ማንገዳይ ማን ተገዳይ እንደሆነ እንኳ የማይለይ መግለጫ ከማውጣት ይልቅ። አሁን ዝም ብሎ በጭፍን መደገፍና መቃወም ሳይሆን ፓትርያርኩ ከተቀሱት 12 ነጥቦች ተግባራዊ የትኛቹን ተግባራዊ እንዳደረጉ መናገር ነው የሚጠበቅብህ። ሚሊየኖች እየተጨፈጨፉና እየተሰደዱ ባሉበት ዘመን ላይ "አባት አትናገር" እያሉ መናገር ራሱ አረመኔነት ነው።በየቀኑ እየተጨፈጨፈ ያለው ቲማቲም ወይም ድንች አይደለም ክርስቶስ ስጋውን የቆረሰለት ደሙን ያፈሰሰለት የሰው ልጅ ነው።
❤6🤬4👍2😭1
Forwarded from ፍኖተ አበው ዘኦርቶዶክስ (መ/ር ንዋይ ካሳሁን)
ማውገዝና ገዳም መግባት
የሲኖዶስ ሥራ ሕንጻ ማነጽ፣ መኪና መግዛት ደሞዝ መጨመር፣ ጳጳስ ማዘዋወር አይደለም። ኹለንተናዊ የካህናትና የማእመናንን ደኽንንነት መጠበቅ ከሚያጠቃቸውም መከላከል ነው። ሲኖዶስ ያስፈለገው ለቤተክርስቲያን ችግር የኾነን ጉዳይ መፍትሔ መስጠት ነው።
ሲኖዶስ ሐዋርያዊ ተልእኮ እንጂ የደሞዝ ማስተካከያ ቅያሬ ማስፈጸሙያ የቦዝነስና አስተዳደር ጽ/ቤት አይደለም። የሕንጻ ቤተክርስቲያን መገንባት በቁጥር መብዛት የምእመናንን መብዛት የቤተክርስቲያንን ማደግ አያሳይም።
ከቅዱስ እስጢፋኖ ሞት እስከ ታላቁ ቆስጠንጢኖስ ድረስ ሕንጻ ቤተክርስቲያን አልተገነባም። ክርስቲያኖች በዋሻ በዛፍ ስር በየቋጥኙ በየግለሰብ ቤት ተደብቀው ነው ይኖሩ የነበሩት። ነገር ግን የሚያምኑ ክርስቲያኖች ቁጥር ይጨምር ዋሻዎቹ እየሞሉ በየከተማው ዐዳዲስ የአማንያን መሰብሰቦያ ይፈጠሩ ነበር።
ከበሮ መደለቅ ማህሌት መቆም ሕንጻ ማነጽ ሰበካ ጉባኤ ማደራጀት አልነበረም። ዋና ሥራቸው ክርስቲያኑን በወንጌል ማጽናት ያላመነውን ማስመን ያመነውን አስተምሮ ማጥመቅ ማቁረብ ሕይወቱን ከዓለም ለይቶ ራሱን ለሰማዕትነት እንዲያዘጋጅ ማብቃት ነው። ይኽ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በስፋት የመዘገበው እውነታ ነው።
የቀደመችውን ቤተክርስቲያን ስናስብ ቤተክርስቲያን የመሩ ሊቃነ ጳጳሳት ስናይ ከዛሬዋ ቤተክርስቲያን ጋር ስናስተያይ ዓለማዊነት የበላት ቤተክርስቲያን ኾናለች። የጥንቱ አማኝ ከዓለም ወደ ቤተክርስቲያን ይመጣ ነበር። ዛሬ ካህናቱም ምእመኑም ቤተክርስቲያንን ዓለም አድርጓታል።
ሲኖዶሱ ይኽንን አማኙን የሚጨርሰውን አስቦ አቅዶ የሚያጠፋውን መንግሥት መግደል ማፍረስ አቁም ብሎ ማሳሰብ ማስጠንቀቅ ከዚያም ማውገዝና ምእመናን ሃገራችሁን ቤተክርስቲያንን በያላችሁበት ጠብቁ ብሎ በየሃገረ ስብከቱ ወደ አገልግሎት መግባት ነበረበት።
እነርሱ ከመንግሥት ጋር ተግባብቶ መሥራት ያስፈልጋል እያሉ ሃገር አልባ ቤተክርስቲያን አልባ እያደረጉን ነው። በየአጥቦያው ካህናቱ ጉዳዩን ከምእመኖቻቸው ጋር አንሥተው አይመክሩም። በየዱር ለሚወድቁት ምንም ማድረግ አይፈልጉም። ካህናቱ የየአጥቢያው ወር ኀዊ ገቢ ነው የሚያሳስባቸው። ሞርጌጅ ፣ ዐዲስ ሕንጻ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ነው ዋና አጀንዳቸው።
አብይን ያወገዙ አቡነ ሉቃስ ዛሬ የሚሄዱበት ቤተክርስቲያን አጥተው ቤታቸው ተቀምጠዋል። ቤተክርስቲያን እንዳይደርሱ ያደረጋቸው ደግሞ ሊቀ ጳጳሱ ፣ ካህናቱ ምእመናኑ ናቸው። በየደረጃቸው።
ምእመኑንም ለምን ብሎ አይጠይቅም፣ ካህኑም እንዴት ብሎ አያሳስብም። ተያይዞ ማለቅ ማለት ይኽ ነው። ማሰብ ያልጀመረ ሕዝብ አያሸንፍም።
ንዋይ ካሳሁን

❤9
Forwarded from ፍኖተ አበው ዘኦርቶዶክስ (መ/ር ንዋይ ካሳሁን)
ቤቱ ልማዱ ነው
ፋሽስት ጣልያንን ካህናትን ሰብስቦ ከበሮ እያደበደበ ግራዚያኒን ዐዲስ አበባ አቀባበል ያደረገው በአቡነ አብርሃም ባንዳነት ቤተክህነት መኾኑን ታውቁ ኖሯል?
በዚኽ ድርጊት ተስፋ የቆረጡ የተቆጩ አርበኞች እነ አበበ አረጋዊ እነ በላይ ዘለቀ ወደየጫካቸው ገብተው መፋለም የጀመሩት።

😱6
Forwarded from ፍኖተ አበው ዘኦርቶዶክስ (መ/ር ንዋይ ካሳሁን)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እየተግባባችሁ አጥፏት እንጂ
🤬12👎1🥰1
Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
"አርሲ የእኛ ናት?" "አርሲን ኬኛ?"
ዛሬ አርሲ ላይ ሙስሊሞቹ የሸዋ አማራና የሸዋ ኦሮሞ ኦርቶዶክሱን በጅምላ የሚያርዱትና የሚያፈናቅሉት መሬቱ የእኛ ነው ብለው ነው።እውነታው ግን እነርሱ እንደሚሉት አይደለም።አርሲ የሙስሊሞቹም የሸዋ አማራና የሸዋ ኦሮሞ ኦርቶዶክሶችም አይደለችም።የሀዲያ ናት።ያው አሁን እሆነ እንዳለው አብዛኞቹ ተውጠው ግማሾቹ ደግሞ ተሰደው ነው የወጡት።እስካሁን ድረስ በአንዳንድ አከባቢዎች ላይ ሀዲያዎች አሉ።
"አርሲን ኬኛ " እያሉ ኦርቶዶክሳውያንን ማረድና ማፈናቀል አያዋጣም።እናንተም በወረራ ነው የያዛችሁት ኦርቶዶክሱም በሰፋራ የመጣ ነው።የሚያዋጣው ተከባብሮ መኖር ብቻ ነው። እናንተ ባለሀገር እኛ እንደመጤ የምንቆጠርበት አንድም ምክንያት የለም። እውነታው ልንገራችሁ ብዬ ነው።

❤20
በተደጋጋሚ ተናግረናል በኦሮሚያ ያላችሁ ኦርቶዶክሳውያን ጥንቃቄ አድርጉ ። ይኽ ሰውዬ እንደ ከዚህ በፊቱ ብዙ ክርስቲያኖችን ለማስጨፍጨፍ እየሠራ ይገኛል።ከዚህ በፊት ያደረገውን እንተወውና ሰሞኑን ብቻ በወለጋ መነኮሳት፣ካህናት፣አዛውንቶችና እና ህጻናት እንዲጨፈጨፉ አቢያተ ክርስቲያናት እንዲወድሙ አድርጓል።አሁን የቀረው አርሲ ነው።በተደጋጋሚ አርሲ ላይ " ፋኖ አለ"የሚል የሐሰት መረጃዎችን ሲያሰራጭ ቆይቷል አሁንም እንደቀጠለበት ነው።ይኽ ብቻ አይደለም "አርሲ ላይ ኦርቶዶክሱ ተደራጅቶ ራሱን እየተከላከለ ነው"የሚሉ ሐሰተኛ መረጃዎች እንዲሰራጩ እየተደረገ ነው።ሰሞኑን ከአሰኮ ወረዳ ሲናፈሱ የነበሩ ወሬዎች ለዚሁ ዓለማ የወጡ ናቸው።ኦርቶዶክሱ ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ ለመፈጸም ለምን ተብለው ሲጠየቁ "ፋኖ ናቸው ተደራጅነው እየተዋጉን ነው" የሚል ማስተባበያ ለመስጠት እንዲያመቻቸው ነው። ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
❤43
Forwarded from እምየ ተዋሕዶ ሚዲያ - Emye Tewahedo Media
በሁላችንም ልብ ውስጥ የማይረሳ ክፉ ታሪክ፣ የማይፈርስ ጽኑ ሐውልት ነው። የእኒህ መናኝ ካህን ሞት የብዙ ካህናትን ሞት የሚተረጉም፣ የምእመናንን እልቂት የሚመሠክር ነው።
ዓለም ለእኛ ለኦርቶዶክሳውያን የሚሆን ጆሮ እንደሌላት ከገባን ቆይቷል። ምእመኑ ቢያልቅ፣ ካህናት በየቦታው ቢረግፉ፣ ታቦት ከመንበሩ ቢሰደድ፣ አድባራት ቢጋዩ፣ ገዳማት ምድረ በዳ ቢሆኑ ጆሮውንም የሰብአዊነት ልቡንም የሚሰጠን አካል እንደሌለ እናውቀዋለን።
ያለን መፍትሔ አንድ ብቻ ነው። እርሱም ራስን አጠንክሮ፣ አንድነትን ገንዘብ አድርጎ፣ ትቢያ ልሶ መነሳት ብቻ። ይህንን እሥራኤላውያን አድርገውታል። እኛም እንችላለን።
በቴሌግራም ቻናሌ ያግኙኝ
👇
https://t.me/mezgebesemay
ዲ/ን ታደለ ሲሳይ

❤27✍9
Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
እየሆነ ያለውን በአግባቡ የተረዳ አንድ ኦሮሚኛ ተናጋሪ ወንድማችን አሳቡን እንደሚከተለው አቅርቧል
ንቁ!!!
"ሸኔ ቤተክርስቲያን ውስጥ ምን ፍለጋ ነው የገባችው? ሲጠሉህ እምነትህን እና እሴትህን (ባህልህን) ያዋርዳሉ። .አንተን እየጠሉ መሬትህን መፈለግ አይሠራም።የሸኔ ትግል መሬታችንን ከሰዎቻችን እና ከሃይማኖታችን ከባህላችን የማፅዳት ሥራ ከመሥራት ውጭ ሌላ ዓላማ የለውም። እስከ አሁን ድረስ የፕሮቴስታትቶች ቸርች አልገቡም፣ ወደ መስጊድ አልገቡም የእኛን ቤተ ክርስቲያን ግን ገብተው እያረከሱ ነው። ሕዝባችን ደግሞ ከ90% በላይ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነው። ይህ በምድር ላይ ያለ እውነታ ነው። 😡 ሕዝባችን ንቃ፣ ራስህን እወቅ። ራስህን አድን። ጠላት ሁሉንተናህን ለማጥፋት መጥቷል"።
ወንድማችን እውነታውን ነገር ነው የነገረን።ሸኔ ጨካ ከገባበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን ድረስ አንድም መስጊድ አላቃጠለም፣አንድም የጴንጤ ቸርች አላቃጠለም፣አንድም የዋቄፋና ማምለኪያ ቤት አላቃጠለም።የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ግን ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ እያቃጠሉ እያፈረሱ ማፍረስ ያልቻሉትን ደግሞ በውስጡ እየተጸዳዱ ነው።ለምን ኦርቶዶክስን ዒላማ አደረጉ ካልን ሥሪታቸውም ኦርቶዶክስ ጠል ስለሆነ።የዘር ፖለቲካ የመሠረቱትም ጫካ የጉቡትም እርስዋን ለማጥፋት ነው።በኦነግ ፖለቲካ ውስጥ ሦስት የእምነት አክራሪዎች አሉ፦
፩ ስድስት 6 ሚሊየን አይሁዶችን ዘር ያጠፉ የጀርመን ሚሽነሪዎች በወለጋ ጊምቢ የመሠረቱት ጽንፈኛ ፕሮቴስታንቶች(Nazi Type Of Protestatisim)
፪ አክራሪ እስልምና።ሁለት ዓይነት ነው። የግራኝ አሕመድን ታሪክ ለመድገም የሚቋምጥ ሲሆን ሌለኛው የአልሸባብ፣የአይኤስ፣የቦኮሃራምና የአልቃይዳን ርዕዮተዓለም የሚያቀነቅን ነው።
፫ የዋቄፋና እምነት ተከታይ፦ከ16መክዘ ጀምሮ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንን ሲያወድም ርስቶችዋን ሲወር አማኞችዋን ሲያርድ የነበረ ዛሬም ኢትዮጵያን ወደዚያ መንፈስ መመለስ የሚፈልግ ነው።
እነዚህ ሦስቱ እርሰበርሳቸው በፍጹም አይስማሙም ኦርቶዶክስን በማጥፋት ግን ይስማማሉ።

👍21❤5
ታስረዋል
መምህረ ሞገስ ሁኒያለው
ነሐሴ 22 ትላንትና አርብ የታሰሩ ሲሆን የታሰሩበት ምክንያት በፁፍ ባላቸው ሶሻል ሚዲያ ሁሉ በሚያገኙበት አጋጣሚ ለአርሲ ድምፅ ስለሆኑ ብቻ ነው ፍትህ ለመምህራችን
በሚዲያ ስማቸው
ጠፈር ሚዲያ
ለአርሲ ኦርቶዶክሳውያን ድምፅ መሆን ወንጀል አይደለም

❤31👍18😢14
Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
እንዲህ ዓይነት አሳቦች ተጠናክረው መቀጠል አለባቸው።"አባት አትናገር" ለሚሉ አላዋቂዎች ጆሮ መስጠት አያስፈልግም።
😢19🙏5