Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
ሲኖዶሱ የማን ጠባቂ ነው?
✍ቤተክርስቲያንቱ ተንቃ የማንም ወሮበላ የቁጣ ዱላውን የሚያሳርፍባት ሆናለች
✍ የቤተ ክርስቲያንቱ እስትንፋስ የሆኑ ገዳማት ያሉባት ሰሜኑ ወድሟል አሁንም እየወደመ ነው
✍ ኦሮሚያ በዘመነ ወያኔ በ15ዓመት ውስጥ ብቻ 11million ኦሮሞ በመንግሥት ትዕዛዝ " ኦርቶዶክስ የእናንተ አይደለችም" ተብሎ ከሃይማኖቱ ወጥቷል ከዚያ በኋላስ ስንት ሚሊየን ወጥቶ ይሆን?
✍ በኦሮሚያ ሰው በሃይማኖቱ በማንነቱእና በቋንቋው ተለይቶ አንገቱ ሲቀላ እሬሳው በእሳት ሲቃጠል ፣በጅምላ ተገድሎ በቡልዶዘር ሲቀበር፣የነፍሰ ጡሮች ሆድ በጩቤ ሲቀረደድ፣ህጻናት በገጀራ ሲተለተሉ ሚሊየኖች ሲሰደዱ በቢሊየን የሚቆጠር ሀብት ንብረታቸው ወድሞ ኦርቶዶክሳውያን በገዛ ሀገራቸው መሄጃ አጥተዋል
✍ በአዲስ አበባ ዙሪያ "ህገወጥ የቤቶች ፈረሳ "በሚል አማርኛ ተናጋሪ ኦርቶዶክሱ ቤት ፈርሷል ህጻናት በጅብ ተበልተዋል
✍በአዲስ አበባ በጠራራ ፀሐይ ካህናት በድንጋይ ተወግረው ተገድለዋል ወጣቶች በታቦት ፊት በስናይፐር ተረሼነዋል
✍አዲስ አበባ" ኮሪደር ልማት"በሚል ሽፋን የከተማውን ከፍተኛ ቁጥር የሚይዘው ኦርቶዶክሱ ቤቱ እንዲፈርስ አቢያተ ክርስቲያናት ያለአማኞች ብቻቸውን እንዲቀሩ ተደርጓል።
✍ ደቡብ ላይ ኦርቶዶክሱ በአክራሪ ፕሮቴስታንቶች መከራውን እያየ ርስቱን እየተነጠቀ ከማኅበራዊ ኑሮዎች ሁሉ እንዲገለል እየተደረገ ነው
✍የኦርቶዶክሱ ቁጥር አናሳ በሆነባቸው ክልሎች ላይ ሕዝባችን በሰቆቃ እየኖረ ነው
✍ኦርቶዶክሳውያን በመላው ሀገሪቱ ሀብት ከማፍራት፣ከመንግሥት ሥራ፣ከመንግሥት ሥልጣን ተወግዷል፣በትምህርት ተቋማት ላይ ነጻነቱን ተነፍጓል...
✍ "ሀገራዊ ምክክር" በሚል ሽፋን ኦርቶዶክሳዊ አሻራዎችን እንዲጠፉ ሲበየን እኛን ለማጥፋት ምቹ ጊዜ ሲጠባበቁ የነበሩ የአሕመድ ግራኝ ጅሃድስቶችና ተረፈ ናዚ ጽንፈኛ ፕሮቴስታት ቡድኖች በኅብረት ሲዘምቱብን
እነዚህንና የመሳሰሉ ግፎች በቤተ ክርስቲያንና ልጆቿ ላይ ሲፈፀሙ አንዳች ነገር የማይተነፍስ ሲኖዶስ ሥራው ምንድን ነው? የማንስ ጠባቂ ነው? ወይስ እኛ የማናውቃት እነርሱ ብቻ የሚያውቋት ኦርቶዶክሳውያን በነጻነት የሚኖሩባት ሌላ ኢትዮጵያ አለች?

Telegram
"!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
ወቅታዊ ሃይማኖታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ይዳሰሱበታል!
👍10❤1
Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
ጦርነቱ ከ ታጠቀ ኀይል ጋር ወይስ ከህጻናትና ከረጋውያን ጋር ነው? ካህናትን መረሸን ቤተ ክርስቲያንን ማቃጠል ምን አመጣው?
በምሥራቅ ወለጋ ጊዳ አያና ወረዳ አንዶዴ ዲቾ ቀበሌ ፦
*በቅዳሴ ላይ የነበሩ ካህናትና ምዕመናን በግፍ ተረሽነዋል
*ቆሞስ አባ ታደሰን እና ቄስ አዲስ አየለን ጨምሮ ከአሥር (10)ያላነሱ ካህናት ተረሽነዋል።
*የተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ተቃጥሏል
* የ4ወር ህጻንን ጨምሮ 67 ንጹሃን በመሳሪያ ተረሽነዋል በሜንጫና
በመጥረቢያ ተጨፍጭፈዋል
*በሺዎች የሚቆጠሩ ቤቶች ተቃጥለዋል
*ከልጇ ጋር በ ቤተ ክርስቲያን በር ላይ ተቀምጣ ስትለምን የነበረች እናት ተረሽና ለአራት ቀናት እሬሰዋ ሳይነሳ ቆይቶ ይኸው በምታዩት መልኩል ህጻኗም ተመታ የእናቷን እሬሳ ተደግፋለች
Gaaddisaa Gobanaa

😭21🤬7❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አይ የእኛ ነገር ለአንድ ቀን ብቻ ተንጫጭተን ዝም አልን
😭22😢11🤬3
Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
ይኽም ተመዝግቦ ይቀመጥ
ዛሬ መስቀላችንን ያቃጠሉ ሰዎች ነገ ደግሞ ወሀቢያ ሙስሊሞች እንደሚያደርጉት በአደባባይ እኛን ወደ ማቃጠል ያመራሉ
ይኽን ሁሉ የጥፋት ቡድን የሚያሰማራብን ጸረ ኦርቶዶሱ ሥርዐት ነው።አጥፊዎቹ እንዲሰለጥኑብን ያደረጉት ደግሞ በአባትነት ስም የተሰየሙ ምንደኞች ናቸው።

💔27❤4😱4😢3
ሰው እያሳረደና ቤተ ክርስቲያንን እያስጠፋ የሚደሰት የሙስሊሞች "አምላክ"።ይኽ እንዴት አምላክ ሊሆን ይችላል?
😢31🔥9👍6
እኛ ኢትዮጵያውን ያው በወሬ የታወቅን ነን ሰው "አትንገር"ብሎ የነገረንን ነገር እኛም ለ ሌላው ሰው "አትንገር"ብለን እንነግረዋለን።ይኽ ወፈፌነት ነው።ወሬ አለ መቋጠር ።የአርሲ ኦርቶዶክሳውያን አንዱ ድክመት ይኽው ነው። ከሁሉም ደግሞ ሽርካና አሰኮ ወረዳ። እባካችሁ ለወሬ አትቸኩሉ ወሬ ትልቅ ዋጋ ያስከፍላልና።
በስፋት እመለስበታለሁ
አርሲዎች ዋሸሁ እንዴ?
በስፋት እመለስበታለሁ
አርሲዎች ዋሸሁ እንዴ?
👏12
Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
የአኖሌ ጡት ቆረጣ ቅዠት
"ጡት ተቆረጥን "የ ሚሉት የአርሲ ሙስሊሞች ትርክታቸው ሐሰት መሆኑንና ጡት ቆራጮችም አንገት ቆራጮችም እነርሱ መሆናቸውን ከ1982ዓ.ም ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ እየፈጸሙ ያሉት አረመኔያዊ ድርጊት እንዲሁም የሐረርጌንና የከሚሴ ሙስሊሞችን በLive ሳይቀር ማረዳቸው ይመስክርባቸዋል።

👍37❤2