Eotc Task Force
7.24K subscribers
1.56K photos
348 videos
12 files
394 links
ወቅታዊ ጉዳይ
Download Telegram
የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር ተቀይሯል
በዚህ ድንዛዜያችን ከቀጠልን ነገ ደግሞ አቢያተ ክርስቲያናት ሁሉ ወደ መስጊድ ይቀየራሉ።ያኔም ቢሆን ጳጳሳቱ ፈርመው ነው የሚሰጡት። የቤተ ክርስቲያናችን ትልቁ ጠላት በኢአማንያንና በቆብ ለበስ ፖለቲከኞች የተሞላው ቤተ ክህነት ነው።
💔35😢94😱2👎1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህ ናቸው እንግዲህ ከወሀቢያጋር አብረው ኦርቶዶክሳዊ አሻራዎቻችንን እያጠፉ ያሉት
👍14😡104
ቀኑ ተቀይሯል
Forwarded from ኢዮሳፍጥ (ኀይለሚካኤል)
የግራኝ አሕመድ ናፋቂው ጅሃዲስቱ ወሀቢያ እና ተረ ናዚው ፕሮቴስታንቲዝም ኦርቶዶክስን በማዳከማቸው በዚህ መልኩ በአደባባይ ወጥተው " አሸነፍን" እያሉ "ጌታቸውን"እያመሰግኑ ነው።
ባለ ሀገሩ ሰንፎ ደንዝዞ ሲተኛ እንግዳው ባለ ሀገር ሆኖ አረፈው።
👍102😡1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አክራሪ ሙስሊሞች በሶማሌ ሀገረ ስብከት ያፈረሱት የመድኅንዓለም ቤተ ክርስቲያን

ብዙዎች ሆነን ሳለ እንደ አናሳዎች እንድንናቅ ፣ብርቱዎች ሆነን ሳለን እንደ ሰነፎች የመከራዎች ሁሉ ቤተ ሙከራ እንድንሆን ፣ባለ ሀገር ሆነን ሳለን ስደተኞች እንድንሆን ያደረገን ማን ነው? ካልን በኢአማንያንና በጨካኞች የተሞላው መዋቅራችን ነው።ይኽን ሁሉ መከራ የምንቀበለው ጠላቶቻችን ብርቱ ሆነው አይደለም ከአጥቢያ ጀምሮ እስከ ሲኖዶስ ድረስ መዋቅሩን የያዙት ሰዎች ሲበዛ ጨካኞች፣አቅመ ቢሶች፣ግድ የለሾችና ምንደኞች ስለሆኑ ነው።አዎ!እንዳንጠፋ ዘራችን እንዲተርፍ ሃይማኖቻችን ለቀጣዩ ትውልድ እንዲተላለፍ ከተፈለገ መዋቅሩ ላይ መጨከን ያስፈልጋል።"አባት ከሆናችሁ ጠብቁን አይ አንጠብቅም ካላችሁ ግን ከፊታችን ዘወር በሉ"ማለት ያስፈልጋል።የማይጠብቁንን ሰዎች የምንቀልብበት አንዳች ምክንያት የለም።እንዴ! አስቡ እንጂ ከእኛ ኪስ በሚወጣ ገንዘብ እኮ ነው ለአንድ ጳጳስ በወር እስከ 100ሺ የሚከፈለው በዘመናዊ መኪና የሚዝናናው።በቃን ልንል ይገባል።
😡26😭18👍142
እንጠይቅ

ስለዚህ ጭፍጨፋ፦
፩ ፓትርያርኩ ምን አሉ?
፪ የሀገረ ስብከቱ ሊቀጳጳስ ምን አሉ?
፫ ጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ምን አለ?
፬ በ ቤተ ክርስቲያን ስም የሚነግዱ ሚዲያዎችስ ለምን ዝምታን መረጡ?
😭2210🔥1
ሲኖዶሱ የማን ጠባቂ ነው?
ቤተክርስቲያንቱ ተንቃ የማንም ወሮበላ የቁጣ ዱላውን የሚያሳርፍባት ሆናለች
የቤተ ክርስቲያንቱ እስትንፋስ የሆኑ ገዳማት ያሉባት ሰሜኑ ወድሟል አሁንም እየወደመ ነው
ኦሮሚያ በዘመነ ወያኔ በ15ዓመት ውስጥ ብቻ 11million ኦሮሞ በመንግሥት ትዕዛዝ " ኦርቶዶክስ የእናንተ አይደለችም" ተብሎ ከሃይማኖቱ ወጥቷል ከዚያ በኋላስ ስንት ሚሊየን ወጥቶ ይሆን?
በኦሮሚያ ሰው በሃይማኖቱ በማንነቱእና በቋንቋው ተለይቶ  አንገቱ  ሲቀላ  እሬሳው በእሳት ሲቃጠል ፣በጅምላ ተገድሎ በቡልዶዘር  ሲቀበር፣የነፍሰ ጡሮች ሆድ በጩቤ ሲቀረደድ፣ህጻናት በገጀራ ሲተለተሉ ሚሊየኖች ሲሰደዱ በቢሊየን የሚቆጠር ሀብት ንብረታቸው ወድሞ ኦርቶዶክሳውያን በገዛ ሀገራቸው መሄጃ አጥተዋል
በአዲስ አበባ ዙሪያ "ህገወጥ  የቤቶች ፈረሳ "በሚል  አማርኛ ተናጋሪ ኦርቶዶክሱ ቤት ፈርሷል ህጻናት በጅብ ተበልተዋል
በአዲስ አበባ በጠራራ ፀሐይ ካህናት በድንጋይ ተወግረው ተገድለዋል ወጣቶች በታቦት ፊት በስናይፐር ተረሼነዋል
አዲስ አበባ" ኮሪደር ልማት"በሚል ሽፋን የከተማውን ከፍተኛ ቁጥር የሚይዘው  ኦርቶዶክሱ ቤቱ እንዲፈርስ አቢያተ ክርስቲያናት ያለአማኞች ብቻቸውን እንዲቀሩ ተደርጓል።
ደቡብ ላይ ኦርቶዶክሱ በአክራሪ ፕሮቴስታንቶች መከራውን እያየ ርስቱን እየተነጠቀ ከማኅበራዊ ኑሮዎች ሁሉ እንዲገለል እየተደረገ ነው
የኦርቶዶክሱ ቁጥር አናሳ በሆነባቸው ክልሎች ላይ ሕዝባችን በሰቆቃ እየኖረ ነው
ኦርቶዶክሳውያን በመላው ሀገሪቱ ሀብት ከማፍራት፣ከመንግሥት ሥራ፣ከመንግሥት ሥልጣን ተወግዷል፣በትምህርት ተቋማት ላይ ነጻነቱን ተነፍጓል...
"ሀገራዊ ምክክር" በሚል ሽፋን ኦርቶዶክሳዊ አሻራዎችን እንዲጠፉ ሲበየን እኛን ለማጥፋት ምቹ ጊዜ ሲጠባበቁ የነበሩ የአሕመድ ግራኝ ጅሃድስቶችና ተረፈ ናዚ ጽንፈኛ ፕሮቴስታት ቡድኖች በኅብረት ሲዘምቱብን

እነዚህንና የመሳሰሉ ግፎች በቤተ ክርስቲያንና ልጆቿ ላይ ሲፈፀሙ አንዳች ነገር የማይተነፍስ ሲኖዶስ ሥራው ምንድን ነው? የማንስ ጠባቂ ነው? ወይስ እኛ የማናውቃት እነርሱ ብቻ የሚያውቋት ኦርቶዶክሳውያን በነጻነት የሚኖሩባት ሌላ ኢትዮጵያ  አለች?
👍101
ጦርነቱ ከ ታጠቀ ኀይል ጋር ወይስ ከህጻናትና ከረጋውያን ጋር ነው? ካህናትን መረሸን ቤተ ክርስቲያንን ማቃጠል ምን አመጣው?

በምሥራቅ ወለጋ ጊዳ አያና ወረዳ አንዶዴ ዲቾ ቀበሌ ፦

*በቅዳሴ ላይ የነበሩ ካህናትና ምዕመናን በግፍ ተረሽነዋል

*ቆሞስ አባ ታደሰን እና ቄስ አዲስ አየለን ጨምሮ ከአሥር (10)ያላነሱ ካህናት ተረሽነዋል።
*የተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ተቃጥሏል
*  የ4ወር ህጻንን ጨምሮ 67 ንጹሃን በመሳሪያ ተረሽነዋል በሜንጫና
በመጥረቢያ ተጨፍጭፈዋል

*በሺዎች የሚቆጠሩ ቤቶች ተቃጥለዋል
*ከልጇ ጋር በ ቤተ ክርስቲያን በር ላይ ተቀምጣ ስትለምን የነበረች እናት ተረሽና ለአራት ቀናት እሬሰዋ ሳይነሳ ቆይቶ ይኸው በምታዩት መልኩል ህጻኗም ተመታ የእናቷን እሬሳ ተደግፋለች

    Gaaddisaa Gobanaa
😭21🤬72
👍15
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አይ የእኛ ነገር ለአንድ ቀን ብቻ ተንጫጭተን ዝም አልን
😭22😢11🤬3
ይኽም ተመዝግቦ ይቀመጥ

ዛሬ መስቀላችንን ያቃጠሉ ሰዎች ነገ ደግሞ ወሀቢያ ሙስሊሞች እንደሚያደርጉት በአደባባይ እኛን ወደ ማቃጠል ያመራሉ

ይኽን ሁሉ የጥፋት ቡድን የሚያሰማራብን ጸረ ኦርቶዶሱ ሥርዐት ነው።አጥፊዎቹ እንዲሰለጥኑብን ያደረጉት ደግሞ በአባትነት ስም የተሰየሙ ምንደኞች ናቸው።
💔274😱4😢3
ቀድሰው የሚያቆርቡን ካህን እስካሁን በጨለማ እስርቤት ይገኛሉ ፍርድቢት ቢፈርድላቸውም አመፀኞች አንለቅም ብለው እሄው 3ወር ሆናቸው የከፋው ፍርድቤት አይቀርቡም ጠበቃ አያገኛቸውም ቤተሰብም አያገኛቸውም ለምን በዚህ ልክ ግፍ?
💔55😢291👏1
ሰው እያሳረደና ቤተ ክርስቲያንን እያስጠፋ የሚደሰት የሙስሊሞች "አምላክ"።ይኽ እንዴት አምላክ ሊሆን ይችላል?
😢31🔥9👍6