Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በምሥራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ አንዶዴ ዲቾ ቀበሌ የአንዶዴ ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ ቄስ አባሆይ ታደሰ ይባላሉ።የሽመልስ አብዲሣ ገዳ ልዩ ኮማንዶ እያሰቃያቸው ይገኛል ።
😢24😭8🤬4❤3
Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
በአርሲ ምድር አክራሪ የኦሮሞ እስልምና ታጣቂ ቡድን ያደራጀው ጀዋር መሐመድ ነው። ይኽንን የዞኑ ባለሥልጣናት ጭምር በአደባባይ ተናግረዉታል።ለመጀመሪያ ጊዜ የተደራጀው በሽርካ ምድር ነው።ከዚያ በኋላ ነው ወደ ሌሎች ወረዳዎች የተስፋፋው። እርሱ መሠረቱን ጣለ ሥርዐቱ ስንቅና ትጥቅ አሟልቶ አጠነከራቸው።እስካሁን ለታረዱትና ለተፈናቀሉት ሁሉ ግንባር ቀደም ተጠያቂው ይኽው ሰው ነው።ይኽን የጥፋት ቡድኑን ለመታደግ ሲል ነው "አርሲ ላይ ፋኖ እንዲህ አደረገ እንዲያ አደረገ"እያለ ሲቀጥፍ የሚውለው።ፋኖ እያለ የሚወነጅለው ኦርቶዶክሱን ሁሉ ነው።
👍15😢3❤2
በዚህ እንዳትታሉ ለ አንድ ወር ቀልበው ይለቋቸዋል ።ነገ ሪጴ ሎላ ተብለው እንደሚሾሙባችሁ አትጠራጠሩ።ሳይገባችሁ በደመ ነፍስ ከበሮ የምትደልቁ አደብ ግዙ። የእኛ ብቸኛው መዳኛችን መደራጀትና ራስን ማስከበር ነው።ይኽን የአልሸባብ ተላላኪ ማሸነፍ የምንችለው በዚህ መንገድ ብቻ ነው።
👍30
Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
አሳዛኝ መረጃ‼️
ተባብሶ የቀጠለው የአገልጋዮች ጅምላ አፈሳ
የኦርቶዶክሳውያን መታረጃ ቄራ በሆነችው በሽርካ ምድር በዲያቆናት በሰንበት ትምህርት ቤት አባላትና ነጠላ ለብሰው ወደ ቤተ ክርስቲያን በሚሄዱ አገልጋዮች ላይ የሚደረገው አፈሳ ተጠናክሮ ቀጥሏል።ትናንት ነሐሴ 16/2018ዓ.ም የወረዳው ዋና መቀመጫ በሆነችው በጎቤሣ ከተማ የጎቤሣ ቅድስት ኪዳነምሕረት በዓል አክብረው በሚመለሱ ዲያቆናት እና የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት ላይ ከቤተ ክርስቲያኑ በር 200ሜ ርቀት ላይ የጅምላ አፈሳ ተፈጽሞባቸዋል።ከ2 ሁለት ቅጥቅጥ ያላነሱ ኦርቶዶክሳውያን የታፈሱ ሲሆን ወዲያውኑ ነው ከወረዳው አውጥተው ወደ ዞኑ የወሰዷቸው።የልጆቹ ቤተሰብ ጠዋት ተሰብስቦ ሲያለቅስ ነው ያረፈደው ነገር ግን አንድም ምላሽ የሰጣቸው አካል የለም።
ይኽ በእንዲህ እንዳለ በዚሁ ወረዳ በሚታና ጋዶ ቀበሌ የጋዶ ማርያም ቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ዲያቆን ኀይሌ በላይ እና ዲ/ን አስቻለው ጸጋ ከፍተኛ ከ ቤተ ክርስቲያን ሲወጡ ጠብቀው ከፍተኛ ድብደባ ካደረሱባቸው በኋላ አፍሰው ወደ ዞኑ ዋና ከተማ አሰላ ወስደዋቸዋል። እነዚህ ዲያቆናት ይህንኑ አፈሳ በመፍራት ከቤተ ሰብቻቸው ሳይገናኙ ቤተ ክርስቲያን ሳይወጡ ሲያገለግሉ ሰንብተው ጾማቸውን ለመፍታት በወጡበት ቅጽበት ነው ጠብቀው ያፈሷቸው።የዚሁ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የነበሩ ሁለት ዲያቆናት ከሱባኤው በፊት ታፍሰው ከፍተኛ ብር ከፍለው የተለቀቁ ሲሆን አሁንም እንታፈሳለን የሚል ስጋት ስላደረባቸው ወደ ቤተ ክርስቲያን ሄደው ማገልገል አልቻሉም።በዚህ ምክንያት የጋዶ ማርያም ቤተ ክርስቲያን በአገልጋይ እጥረት ልትዘጋ ነው።
ይኽን የወንብድና ሥራ የሚሠራው የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጣሂር አማኖ ነው።እስካሁን በኦርቶዶክሳውያን ላይ የፈጸመው የዘር ማጥፋት በመረጃና በማስረጃ ስለተጋለጠበት ያንን ነው እየተበቀለ ያለው።
የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ አባ ኤልሳዕና የሀገረ ስብከቱ ሥራ እስኪያጅ ይኽን ጸረ ኦርቶዶክሳዊ አካሄድ እንዲያስቆሙ በተደጋጋሚ ቢጠየቁም ለጉዳይ ትኩረት ሊሰጡት አልቻሉም።በዚህ ከቀጠልን ሽርካ ላይ አቢያተ ክርስቲያናት ሙሉ በሙሉ የዘጋታቸው አይቀሬ ነው።

😭14❤7🤬4
Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
ሃይማኖትን መሠረት ያደረገ ሌለኛው አፈሳ
በሽርካ ወረዳ ዋጂ እግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስቲያን 23 ኦርቶዶክሳውያን የታፈሱ ሲሆን 3 አምልጠው 20 ተወሰደዋል። ፖሊስ ያመለጡ ልጆች ቤተሰቦችን በድብደባ እያሰቃያቸው ይገኛል።

💔10😭4❤1
የእርድ ዜና‼️
በአርሲ ዞን ሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ በኦርቶዶክሳውያን ላይ የሚፈጸመው ጭፍጨፋ ተባብሶ እንደ ቀጠለ ነው። ነሐሴ 15 /2018ዓ.ም ዐርብ ለቅዳሜ አጥቢያ በ መጪቱ ቀበሌ ልዩ ቦታው "በቀቅሳ " በአክራሪ የእስልምና ታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት ከአንድ ቤተሰብ ሦስት ኦርቶዶክሳውያን ታርደዋል።የታረዱት የኦርቶዶክሳውያን ስም ዝርዝር ፦
1) ፍቃዱ አየለ(አባት)
2) ኀይሉ ፈቃዱ
3) ንጉሤ ፍቃዱ
ይኽን ጭፍጨፋ የሚመራው የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ሐሰን መሐመድ ነው።ይኽ ሰው በኦርቶዶክሳውያን ላይ የሚፈጽመውን ጭፍጨፋ በተደጋጋሚ በመካድ የሚታወቅ ሰው ነው።ይኽ ብቻ አይደለም በማኅበራዊ ሚዲያ ለሙስሊም ወጣቶች፦

ሉዲያቹን(ገጀራችሁን ) ሳሉ በምትይዙበት ያዙየሚል የጅሃድ ሽለላ ሲያስተጋባ የነበረ ሰው ነው።
ሜንጫችሁን ምዘዙ ከላችሁበት ጨፍጭፉ
ቄሮዎች ተነሱ እባካችሁ
ስለምን ቁጭ ብላችሁ ታያላችሁ
ስማችን ጠፋ እኮ
እንደ አንበሣ እያገሣችሁ
እንደ ነብር እያጉረመረማችሁ
እንደ ንብ ተናደፉ
እንዋጋለን የምንለው ባርነትን ጠልተን ነው
ባርነትን ፈልገህ ነው ወይ የማትነሳው?
ለምንስ ነው የማትወጣው?
❤7👍4😡3💔2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህ ናቸው እንግዲህ ከወሀቢያጋር አብረው ኦርቶዶክሳዊ አሻራዎቻችንን እያጠፉ ያሉት
👍14😡10❤4
Forwarded from ኢዮሳፍጥ (ኀይለሚካኤል)
የግራኝ አሕመድ ናፋቂው ጅሃዲስቱ ወሀቢያ እና ተረ ናዚው ፕሮቴስታንቲዝም ኦርቶዶክስን በማዳከማቸው በዚህ መልኩ በአደባባይ ወጥተው " አሸነፍን" እያሉ "ጌታቸውን"እያመሰግኑ ነው።
ባለ ሀገሩ ሰንፎ ደንዝዞ ሲተኛ እንግዳው ባለ ሀገር ሆኖ አረፈው።

👍10❤2😡1