Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
የቤተ ክርስቲያን ፈረሳ
በኦሮሚያ ክልል በሸገር ከተማ በመነ አቢቹ በቱፋ ሙና ወረዳ በቅርቡ የተሠራው የአቡነ ሀብተማርያም ቤተ ክርስቲያን ሥርዐቱ ባሰማራቸው ጽንፈኛ የዋቄፋና እምነት ተከታዮች ፈርሷል።በአንጻሩ ደግሞ ዋቄና በአዲስ አበባ ሳይቀር እየተስፋፋ ይገኛል።የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የ "አማራ ሃይማኖት" ተብላ በሐሰት ተፈርጃ በመንግሥታዊ መዋቅር ድጋፍ ከኦሮሚያ ምድር እየተሰደደች ትገኛለች።ይኽ የ16መክዘ መንፈስ ይዞ የተነሳው ኦርቶዶክስ ጠል እንቅስቃሴ በዚህ ከቀጠለ በአዲስ አበባ ያሉ አቢያተ ክርስቲያናትን ሙሉ በሙሉ መውረሩ የማይቀር ነው።

🤬10😢5❤4🎅3👍2
Eotc Task Force
Voice message
ሌባውን ከነ ሙሉ ዶክሜንቱ አግኝቼዋለው እህታቹ እንዲህ ነኝ አላርፍ ያለጣት በቅርቡ አስቀምጠዋለው እናተ ጥንቃቄ አርጉ ግን
እቤታችን ውስጥ ተቀምጠው በዘማሪና በሰባኪ ስም የተሰገሰጉ መናፍቃን ናቸው ባንዳዎች ያስቸገሩን

❤38🔥6👍2
በአርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ላይ ምንድን ነው የተፈጠረው?
በዝርዝር እመለስበታለሁ
በዝርዝር እመለስበታለሁ
❤2
የሽርካ ሙስሊሞች ይኽን ሁሉ ኦርቶዶክስ አርዳችሁ በምን ሞራል ነው አደባባይ ወጥታችሁ "እናጠፋችኋለን"ብላችሁ የምትፎክሩት?
💔11😭9❤3