Eotc Task Force
7.25K subscribers
1.55K photos
348 videos
12 files
392 links
ወቅታዊ ጉዳይ
Download Telegram
ይኽን እንድታውቁ

በአርሲ ኦርቶዶክሳውያንን ነጥሎ ለመምታ ኦርቶዶክስ የሆነን ሁሉ በ "ፋኖነት"የመፈረጅ የሐሰት ፕሮፓጋንዳ እየተነዛ ነው። የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ ኢብራሂምከድርን ጨምሮ የዞኑ ባለሥልጣናት በአሰኮ ወረዳ ሕዝቡን ሰብስበው "በየትኛውም የጽንፈኛ ቡድን ላይ እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋልእያሉ"ሲፎክሩ ነበር።"የትኛውም ጽንፈኛ ኀይል" የሚሉት እነርሱ ካደራጁት ከወሀቢያ ቡድን ውጭ ሌላ "የክርስቲያን ኀይል አለ" ለማለት ነው።ይኽ ሆን ተብሎ ታስቦበትና ታቅበት እየተሠራ ያለ ሴራ ነው።ቀጣይ በOMN(Oromo Muslim Net
Work)፣በOBN፣በFANA ፣በAMN እና በሌሎች ሚዲያዎች የውሸት ዜናዎችን ሊያሠራጩ ይችላሉ።
💯151
አለቃ አያሌው ታምሩ
29💔12😱3
የቤተ ክርስቲያን ፈረሳ

በኦሮሚያ ክልል በሸገር ከተማ በመነ አቢቹ በቱፋ ሙና ወረዳ በቅርቡ የተሠራው የአቡነ ሀብተማርያም ቤተ ክርስቲያን ሥርዐቱ ባሰማራቸው ጽንፈኛ የዋቄፋና እምነት ተከታዮች ፈርሷል።በአንጻሩ ደግሞ  ዋቄና በአዲስ አበባ ሳይቀር እየተስፋፋ ይገኛል።የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የ "አማራ ሃይማኖት" ተብላ  በሐሰት ተፈርጃ በመንግሥታዊ መዋቅር ድጋፍ ከኦሮሚያ ምድር እየተሰደደች ትገኛለች።ይኽ የ16መክዘ መንፈስ ይዞ የተነሳው ኦርቶዶክስ ጠል እንቅስቃሴ በዚህ ከቀጠለ በአዲስ አበባ ያሉ አቢያተ ክርስቲያናትን ሙሉ በሙሉ መውረሩ የማይቀር ነው።
🤬10😢54🎅3👍2
Eotc Task Force
Voice message
ሌባውን ከነ ሙሉ ዶክሜንቱ አግኝቼዋለው እህታቹ እንዲህ ነኝ አላርፍ ያለጣት በቅርቡ አስቀምጠዋለው እናተ ጥንቃቄ አርጉ ግን

እቤታችን ውስጥ ተቀምጠው በዘማሪና በሰባኪ ስም የተሰገሰጉ መናፍቃን ናቸው ባንዳዎች ያስቸገሩን
38🔥6👍2
አስጠፍተውት ነበር መልሼዋለው ለታሪክ ይቀመጥ
👏11
https://vt.tiktok.com/ZSVfyc7Xx/
ኮፒሊንክ አርጉልኝ
በአርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ላይ ምንድን ነው የተፈጠረው?

በዝርዝር እመለስበታለሁ
2
የሽርካ ሙስሊሞች ይኽን ሁሉ ኦርቶዶክስ አርዳችሁ በምን ሞራል ነው አደባባይ ወጥታችሁ "እናጠፋችኋለን"ብላችሁ የምትፎክሩት?
💔11😭93