Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
በጸሎት ወደ እግዚአብሔር ማልቀሱ እንዳለ ሆኖ የዘር ፖለቲካ አስተሳሰብ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከምድረ ኢትዮጵያ እንዲጠፋ መሥራት ያስፈልጋል።እኛ ኦርቶዶክሳውያን ሀገራችንን ፈርሃ እግዚአብሔር የሌላቸው ክፉዎችና አረመኔዎች እንዲጫወቱባት በመፍቀዳችን ይኽ ሁሉ መከራ መጣብን።ለኢትዮጵያ መፈወስ መፍትሔው የእኛ የኦርቶዶክሳውያን ጥንካሬ ነው።እኛ ከጠነከርን ሀገራችንን በፍትሐዊነት እንመራለን አሳዳጅና ተሳዳጅ፣ጨቋኝና ተጨቋኝ አይኖርም በእምነቱና በማንነቱ ምክንያት የሚገደልና የሚሰደድ ማኅበረሰብ አይኖርም።ይኽን አባቶቻችን ለ2000 ዘመናት በተግባር አሳይተውናል።የዘር ፖለቲካ እስካልተወገደ ድረስ ቤተ ክርስቲያንም ሀገርም ፈጽሞ ከመከራ አይላቀቁም ጦርነት፣ረሃብ፣መሰደድ ይቀጥላል።መጥፊያውም መዳኛውም በእጃችን ላይ ነው ያለው መርጦ መጠቀሙ የእኛ ድርሻ ነው።
❤22👍1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ራስን መከላከል በመጽሐፍ ቅዱስ ሚዛን
መ/ር ያረጋል አበጋዝ ከአራት ዓመት በፊት ያስተማረው ትምህርት ነው በደንብ ስሙት።"ሃይማኖታችን ይኽን አይፈቅድም" እያሉ ለሚጃጃሉትም አደርሷቸው።

👍13❤6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ራስን ስለ መከላከል
በየኔታ ገብረ መድኅን እንየው
በየኔታ ገብረ መድኅን እንየው
❤31👍13🔥1
Forwarded from ሲና እግዚአብሔር እረኛዬ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😭10😢8🤬2💔1
Forwarded from Eotc Task Force
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ነሐሴ 2018ዓ.ም ሽርካ ወረዳ ቢርቦና ጮሌ ቀበሌ
😭6❤3🕊1
ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ በሳዑዲ ዓረቢያ በአርሲ ና በሐረርጌ፣በአርሲና በ ከሚሴ ሙስሊሞች መካከል እየተፈጸመ ያለው የእርሰበርስ መተራረድ አስተውለን ካየነው ብዙ ፍንጮችን ይሰጠናል፦
፩ የወሀቢያ አስተሳሰብ አብዛኛውን የኦሮሞ ሙስሊም ወጣቶችን አእምሮአቸውን መቆጣጠሩን
፪ በአርሲና በሐረርጌ ያሉ የኦርቶዶክሳውያን ያሉበት መከራ እጅግ ጥልቅ መሆኑን እና ለወደፊትም ከፍተኛ እልቂት እንደሚጠብቃቸው
፫ በመላው ኦሮሚያ ያሉት ኦርቶዶክሳውያን ቀጣይ ብዙ ፈተና እንደሚጠብቃቸው
፬ ሀገራችን ኢትዮጵያ ቀጣይ በእንደነዚህ ዓይነት አረመኔዎች እጅ የመውደቅ እድሉ ሰፊ መሆኑን

❤18👍13😭10😡4😢2
Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
ይኽን እንድታውቁ
በአርሲ ኦርቶዶክሳውያንን ነጥሎ ለመምታ ኦርቶዶክስ የሆነን ሁሉ በ "ፋኖነት"የመፈረጅ የሐሰት ፕሮፓጋንዳ እየተነዛ ነው። የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ ኢብራሂምከድርን ጨምሮ የዞኑ ባለሥልጣናት በአሰኮ ወረዳ ሕዝቡን ሰብስበው "በየትኛውም የጽንፈኛ ቡድን ላይ እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋልእያሉ"ሲፎክሩ ነበር።"የትኛውም ጽንፈኛ ኀይል" የሚሉት እነርሱ ካደራጁት ከወሀቢያ ቡድን ውጭ ሌላ "የክርስቲያን ኀይል አለ" ለማለት ነው።ይኽ ሆን ተብሎ ታስቦበትና ታቅበት እየተሠራ ያለ ሴራ ነው።ቀጣይ በOMN(Oromo Muslim Net
Work)፣በOBN፣በFANA ፣በAMN እና በሌሎች ሚዲያዎች የውሸት ዜናዎችን ሊያሠራጩ ይችላሉ።

💯15❤1
Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
የቤተ ክርስቲያን ፈረሳ
በኦሮሚያ ክልል በሸገር ከተማ በመነ አቢቹ በቱፋ ሙና ወረዳ በቅርቡ የተሠራው የአቡነ ሀብተማርያም ቤተ ክርስቲያን ሥርዐቱ ባሰማራቸው ጽንፈኛ የዋቄፋና እምነት ተከታዮች ፈርሷል።በአንጻሩ ደግሞ ዋቄና በአዲስ አበባ ሳይቀር እየተስፋፋ ይገኛል።የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የ "አማራ ሃይማኖት" ተብላ በሐሰት ተፈርጃ በመንግሥታዊ መዋቅር ድጋፍ ከኦሮሚያ ምድር እየተሰደደች ትገኛለች።ይኽ የ16መክዘ መንፈስ ይዞ የተነሳው ኦርቶዶክስ ጠል እንቅስቃሴ በዚህ ከቀጠለ በአዲስ አበባ ያሉ አቢያተ ክርስቲያናትን ሙሉ በሙሉ መውረሩ የማይቀር ነው።

🤬10😢5❤4🎅3👍2