Eotc Task Force
7.25K subscribers
1.54K photos
347 videos
12 files
390 links
ወቅታዊ ጉዳይ
Download Telegram
ኦርቶዶክሳውያን ሆይ ፦

እልቂታችን የሚቆመው ራሳችንን መከላከል ስንጀምር ብቻ ነው። ራሳችንን መከላከል ብንጀምር  ያለጥርጥር ገዳዮቻችንን እናሸንፋቸዋለን።ምክንያቱም፦
1)  እውነት አለን፦ የምንደራጀው ራሳችንን የምንከላከለው  እንደ ሌሎቹ  ዘር ለማጥፋት፣ከእኛ ውጭ ሌላ እምነት አይኑር ለማለት፣ድንበር ለማስፋት ሳይሆን እግዚአብሔር የሰጠንን የመኖር ነጻነታችንን ለማስከበር ነው።እውነትን የያዘ ደግሞ ሁሌም አሸናፊ ነው።
2)እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው፦ እውነት ስላለን እግዚአብሔር ይረዳናል።የምንታረደው፣የምንገደለው የምንሰደደው በገዛ ሀገራችን ላይ ባይተዋር የሆነው እርሱን በማመናችን ነውና
3) የአባቶቻችን ልጆች ነን፦ የቀደምት አባቶቻችን ጀግኖች፣አርበኞች በሃይማኖታቸውና በሀገራቸው የማይደራደሩ ነበሩ።
4)ብዛት አለን፦ ብዛታችንን ለኅልውናችን ከተጠቀምንበት እናሸንፋለን
5)ገዳዮቻችን ፈሪዎች ናቸው፦ ያስጠቃን የእኛ  ኅብሩት ማጣት፣የእኛ መከፋፈል፣የእኛ ማሪ ማጣት ፣የእኛ አስቀድሞ  አለመንቃት  ነው እንጂ ገዳዮቻች ጠንካራ ወይም ከእኛ የተሻሉ ሆነው አይደሉም።የማኅበራዊ ሚዲያ ጩኸታችን እረፍት የሚነሳቸው ፈሪዎች ናቸው።
6) ዘመድ ስለሌለን፦ ዓለም ሁሉ በሞታችን ስምም ነው።ከቤተ እምነቶች እስከ ፖለቲካ ፓርቲዎች፣ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ ሀገር የእኛ ከምድረ ገጽ መጥፋት የሚያሳስበው የለም እንደውም ደስተኞች ናቸው።ዘመድ እንደሌለው  ያወቀ የተረዳ ደግሞ  የከፈለውን ዋጋ ከፍሎ ነጻነቱን ያስከብራል
7) ኦርቶዶክሳዊነት በራሱ አሸናፊነት፣አርበኝነት ነው፦

"በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን"።ሮሜ 8:37
22👍3🔥3
በጸሎት ወደ እግዚአብሔር ማልቀሱ እንዳለ ሆኖ የዘር ፖለቲካ አስተሳሰብ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከምድረ ኢትዮጵያ እንዲጠፋ መሥራት ያስፈልጋል።እኛ ኦርቶዶክሳውያን ሀገራችንን ፈርሃ እግዚአብሔር የሌላቸው ክፉዎችና አረመኔዎች እንዲጫወቱባት በመፍቀዳችን ይኽ ሁሉ መከራ መጣብን።ለኢትዮጵያ መፈወስ መፍትሔው የእኛ የኦርቶዶክሳውያን ጥንካሬ ነው።እኛ ከጠነከርን ሀገራችንን በፍትሐዊነት እንመራለን አሳዳጅና ተሳዳጅ፣ጨቋኝና ተጨቋኝ አይኖርም በእምነቱና በማንነቱ ምክንያት የሚገደልና የሚሰደድ ማኅበረሰብ አይኖርም።ይኽን አባቶቻችን ለ2000 ዘመናት በተግባር አሳይተውናል።የዘር ፖለቲካ እስካልተወገደ ድረስ ቤተ ክርስቲያንም ሀገርም ፈጽሞ ከመከራ አይላቀቁም ጦርነት፣ረሃብ፣መሰደድ ይቀጥላል።መጥፊያውም መዳኛውም በእጃችን ላይ ነው ያለው መርጦ መጠቀሙ የእኛ ድርሻ ነው።
22👍1👏1
እውነት ብለዋል ቀሲስ የሰፈራቸውን "ቅዱሳን" ለመፍጠር "አቡነ ተክለሃይማኖት ቅዱስ አይባሉም "የሚሉ እንዲሁም ሰማዕቱ ብፅዕ አቡነ ጵጥሮስን "አቡነ መገርሣ" እያሉ በመንደራቸው ውስጥ የተወሸቁ አሉ።እነዚህን የወለደው የዘር ፖለቲካ ነው።
30
🔥1412👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ራስን መከላከል በመጽሐፍ ቅዱስ ሚዛን

መ/ር ያረጋል አበጋዝ ከአራት ዓመት በፊት ያስተማረው ትምህርት ነው በደንብ ስሙት።"ሃይማኖታችን ይኽን አይፈቅድም" እያሉ ለሚጃጃሉትም አደርሷቸው።
👍136
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ራስን ስለ መከላከል

በየኔታ ገብረ መድኅን እንየው
31👍13🔥1
Forwarded from ሲና እግዚአብሔር እረኛዬ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😭10😢8🤬2💔1
Forwarded from ሲና እግዚአብሔር እረኛዬ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
😭😭😭
😭14😢102🥰1💔1
ለታሪክ ይቀመጥ
እንኳን አደረሳችሁ
74👏10🥰3👍2
Eotc Task Force
Video
ከሁለት ወር በፊት
Forwarded from Eotc Task Force
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ነሐሴ 2018ዓ.ም ሽርካ ወረዳ ቢርቦና ጮሌ ቀበሌ
😭63🕊1
ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ በሳዑዲ  ዓረቢያ በአርሲ ና በሐረርጌ፣በአርሲና በ ከሚሴ ሙስሊሞች መካከል  እየተፈጸመ ያለው  የእርሰበርስ መተራረድ  አስተውለን ካየነው ብዙ ፍንጮችን ይሰጠናል፦

፩   የወሀቢያ አስተሳሰብ አብዛኛውን የኦሮሞ ሙስሊም ወጣቶችን አእምሮአቸውን መቆጣጠሩን

፪  በአርሲና በሐረርጌ  ያሉ የኦርቶዶክሳውያን ያሉበት መከራ እጅግ ጥልቅ መሆኑን እና ለወደፊትም ከፍተኛ እልቂት እንደሚጠብቃቸው

፫ በመላው ኦሮሚያ ያሉት ኦርቶዶክሳውያን ቀጣይ ብዙ ፈተና እንደሚጠብቃቸው

፬ ሀገራችን ኢትዮጵያ ቀጣይ በእንደነዚህ ዓይነት አረመኔዎች እጅ የመውደቅ እድሉ ሰፊ መሆኑን
18👍13😭10😡4😢2
ይኽን እንድታውቁ

በአርሲ ኦርቶዶክሳውያንን ነጥሎ ለመምታ ኦርቶዶክስ የሆነን ሁሉ በ "ፋኖነት"የመፈረጅ የሐሰት ፕሮፓጋንዳ እየተነዛ ነው። የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ ኢብራሂምከድርን ጨምሮ የዞኑ ባለሥልጣናት በአሰኮ ወረዳ ሕዝቡን ሰብስበው "በየትኛውም የጽንፈኛ ቡድን ላይ እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋልእያሉ"ሲፎክሩ ነበር።"የትኛውም ጽንፈኛ ኀይል" የሚሉት እነርሱ ካደራጁት ከወሀቢያ ቡድን ውጭ ሌላ "የክርስቲያን ኀይል አለ" ለማለት ነው።ይኽ ሆን ተብሎ ታስቦበትና ታቅበት እየተሠራ ያለ ሴራ ነው።ቀጣይ በOMN(Oromo Muslim Net
Work)፣በOBN፣በFANA ፣በAMN እና በሌሎች ሚዲያዎች የውሸት ዜናዎችን ሊያሠራጩ ይችላሉ።
💯151