ይኽን መዝግበን እንያዝ!!!
የጊዜ ጉዳይ ነው እኛ ብቻ እየተገደልንና እየተሰደድን አንኖርም። በቀል በቀልን ይወልዳል።በ በቀል የነደደ ትውልድ ነው እየመጣ ያለው።አከተመ።

👍30❤8
Eotc Task Force
Photo
Update‼️
አሰኮ ሌለኛው ሞት
ትናንት በአሰኮ ወረዳ በኦርቶዶክሳውያን ላይ ጥቃት ተፈጽሞ አንድ ወጣት በአሰቃቂ ሁኔታ ተቆራርጦ መገደሉንና ከፍተኛ አካላዊ ጉዳት የደረሰባቸው መኖራቸውን ዘግበንላቸሁ ነበር። አሁንም ጉዳት ከደረሰባቸው መካከል አንዱ ወደ ህክምና እየተወሰደ እያለ ደሙ ከመጠን በላይ በመፍሰሱ በመንገድ ላይ ሕይወቱ ሊያልፍ ችሏል።ይኽ ሁሉ ግፍ እየተፈጸመ ከሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ አባ ኤልሳዕ ጀምሮ እስከ ፓትርያርኩ ድረስ ያሉ እረኛ ነን ባዮች አንዳች ነገር ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ አይታዩም።ኦርቶዶክሱ ግን ያለ ከልካይ አንድ በአንድ እየተለቀመ እየታረደና እየተጨፈጨፈ ነው።
አሁን ኦርቶዶክሳውያን ማወቀ ያለብን በ ቤተ መንግሥቱም በ ቤተ ክህነቱም እየተገደልን መሆኑንና ከእግዚአብሔርና ከክንዳችን በቀር የሚታደገን ኀይል አለመኖሩን። መሰባሰብ መመካከርና ራሳችንን የምንታደግበትን የመፍትሔ አቅጣጫ ማስቀመጥ።

😢12😭8👍2❤1
ኦርቶዶክሳውያን ሆይ ፦
እልቂታችን የሚቆመው ራሳችንን መከላከል ስንጀምር ብቻ ነው። ራሳችንን መከላከል ብንጀምር ያለጥርጥር ገዳዮቻችንን እናሸንፋቸዋለን።ምክንያቱም፦
1) እውነት አለን፦ የምንደራጀው ራሳችንን የምንከላከለው እንደ ሌሎቹ ዘር ለማጥፋት፣ከእኛ ውጭ ሌላ እምነት አይኑር ለማለት፣ድንበር ለማስፋት ሳይሆን እግዚአብሔር የሰጠንን የመኖር ነጻነታችንን ለማስከበር ነው።እውነትን የያዘ ደግሞ ሁሌም አሸናፊ ነው።
2)እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው፦ እውነት ስላለን እግዚአብሔር ይረዳናል።የምንታረደው፣የምንገደለው የምንሰደደው በገዛ ሀገራችን ላይ ባይተዋር የሆነው እርሱን በማመናችን ነውና
3) የአባቶቻችን ልጆች ነን፦ የቀደምት አባቶቻችን ጀግኖች፣አርበኞች በሃይማኖታቸውና በሀገራቸው የማይደራደሩ ነበሩ።
4)ብዛት አለን፦ ብዛታችንን ለኅልውናችን ከተጠቀምንበት እናሸንፋለን
5)ገዳዮቻችን ፈሪዎች ናቸው፦ ያስጠቃን የእኛ ኅብሩት ማጣት፣የእኛ መከፋፈል፣የእኛ ማሪ ማጣት ፣የእኛ አስቀድሞ አለመንቃት ነው እንጂ ገዳዮቻች ጠንካራ ወይም ከእኛ የተሻሉ ሆነው አይደሉም።የማኅበራዊ ሚዲያ ጩኸታችን እረፍት የሚነሳቸው ፈሪዎች ናቸው።
6) ዘመድ ስለሌለን፦ ዓለም ሁሉ በሞታችን ስምም ነው።ከቤተ እምነቶች እስከ ፖለቲካ ፓርቲዎች፣ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ ሀገር የእኛ ከምድረ ገጽ መጥፋት የሚያሳስበው የለም እንደውም ደስተኞች ናቸው።ዘመድ እንደሌለው ያወቀ የተረዳ ደግሞ የከፈለውን ዋጋ ከፍሎ ነጻነቱን ያስከብራል
7) ኦርቶዶክሳዊነት በራሱ አሸናፊነት፣አርበኝነት ነው፦
"በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን"።ሮሜ 8:37

❤22👍3🔥3
Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
በጸሎት ወደ እግዚአብሔር ማልቀሱ እንዳለ ሆኖ የዘር ፖለቲካ አስተሳሰብ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከምድረ ኢትዮጵያ እንዲጠፋ መሥራት ያስፈልጋል።እኛ ኦርቶዶክሳውያን ሀገራችንን ፈርሃ እግዚአብሔር የሌላቸው ክፉዎችና አረመኔዎች እንዲጫወቱባት በመፍቀዳችን ይኽ ሁሉ መከራ መጣብን።ለኢትዮጵያ መፈወስ መፍትሔው የእኛ የኦርቶዶክሳውያን ጥንካሬ ነው።እኛ ከጠነከርን ሀገራችንን በፍትሐዊነት እንመራለን አሳዳጅና ተሳዳጅ፣ጨቋኝና ተጨቋኝ አይኖርም በእምነቱና በማንነቱ ምክንያት የሚገደልና የሚሰደድ ማኅበረሰብ አይኖርም።ይኽን አባቶቻችን ለ2000 ዘመናት በተግባር አሳይተውናል።የዘር ፖለቲካ እስካልተወገደ ድረስ ቤተ ክርስቲያንም ሀገርም ፈጽሞ ከመከራ አይላቀቁም ጦርነት፣ረሃብ፣መሰደድ ይቀጥላል።መጥፊያውም መዳኛውም በእጃችን ላይ ነው ያለው መርጦ መጠቀሙ የእኛ ድርሻ ነው።
❤22👍1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ራስን መከላከል በመጽሐፍ ቅዱስ ሚዛን
መ/ር ያረጋል አበጋዝ ከአራት ዓመት በፊት ያስተማረው ትምህርት ነው በደንብ ስሙት።"ሃይማኖታችን ይኽን አይፈቅድም" እያሉ ለሚጃጃሉትም አደርሷቸው።

👍13❤6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ራስን ስለ መከላከል
በየኔታ ገብረ መድኅን እንየው
በየኔታ ገብረ መድኅን እንየው
❤31👍13🔥1
Forwarded from ሲና እግዚአብሔር እረኛዬ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😭10😢8🤬2💔1
Forwarded from Eotc Task Force
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ነሐሴ 2018ዓ.ም ሽርካ ወረዳ ቢርቦና ጮሌ ቀበሌ
😭6❤3🕊1