Eotc Task Force
7.25K subscribers
1.55K photos
347 videos
12 files
392 links
ወቅታዊ ጉዳይ
Download Telegram
የአብን ሳዊሮስ የሰሞኑ የእውር ድንብር ውሳኔና የገጽታ ግንባታ ለጥቅምቱ ሲኖዶስ ጉባኤ "ፓትርያርክ እሆናለሁ"በሚል ነው
😱11😁92
አሳዛኝ ዜና

ምዕራብ ሐረርጌ ዞን በአሰቦት ደብረ ወገግ ቅድስት ሥላሴና አቡነ ሳሙኤል አንድነት ገዳም  አንድ መነኩሴ የአልሸባብ ክንፍ በሆኑ በአክራሪ የእስላምና ታጣቂዎች በአንገታቸው ላይ በጩቤ ተወጉ።የገዳሙ አገልጋይ በሆኑት አባ ተክለ ዮሐንስ ደረሰ በተባሉ አባት እንጨት ለቀማ ላይ እያሉ ዛሬ ነሐሴ 8 ቀን 2018ዓ.ም ከቀኑ 5:30 አከባቢ ነው በአክራሪ ታጣቂዎቹ ጥቃት የደረሰባቸው።አከራሪዎቹ  አንገታቸውን ቆርጠው ለመጣል ነበር  ያጠቋቸው እሳቸው ግን  አምልጠዋል።በሕይወትና በሞት መካከል ያሉት አባ ተክለ ዮሐንስ በገዳሙ  መነኮሳት ወደ ህክምና ተወስደዋል።ይኽ ገዳም  በክራሪዎቹ ተደጋጋሚ ጥቃት እንደሚደረግ ቢታወቅም ሀገረ ስብከቱም ሆነ ጠቅላይ ቤተ ክህነት   ገዳሙንና ገዳማውያኑን ለመታደግ ሲንቀሳቀስ አይታይም።
😭496💔3🔥2😱2
እንዳይረሳ!!!
👍27
☝️የሞትከው አንድን ታናሽ ብላቴና ለ መ ግ ደ ል ይህን ያህል ስትደክም ነው! በጥፊ ብቻ የሚሞት ህፃንን እጆቹን የፊጥኝ አስረህ፥ ግንባሩ ላይ አፈ ሙዝ ደቅነህ ፎቶ ስትነሳ በእውነትም ከሰውነት ወጥተህ አረመኔ ጭ ራቅ መሆንህን በግልጽ ታስረዳለህ። ይሄ የሚሆነው በቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ የኦርቶዶክሳውያን ቄራ በሆነችው 'አርሲ' በተባለች ቦታ ነው!!! እንግዲህ እንዲህ ያለውን ጭካኔ ከየት እንደተማራችሁት እናንተው ንገሩን።👇
Megbaru Asmare
😭68🙉73
ትናንት በአሰቦት ገዳም በሐረርጌ በሚንቀሳቀሱ የአልሸባብ ክንፍ በሆኑት በኦሮሞ ኢስላማዊ ታጣቂዎች አንገታቸው የተወጋ አባ ተክለ ዮሐንስ
😢28💔12
#አሰኮ  #ሽርካ

በ አርሲ ዞን አሰኮ ወረዳ በአክራሪ እስላማዊ ታጣቂ ቡድኖች ጭፍጨፋ ተፈፀመ

ዛሬ  በቀን 9/12/2018 ዓ.ም ከሪቡ ቀበሌ ወደ አሰኮ ከተማ ገበያ እየሄዱ በነበሩ ኦርቶዶክሳውያን ለይ ጥቃት ተፈጽሞ  20 ዓመት ያልሞላ በለጠ አለማየሁ የተባለ ወጣት ቆራርጠው ገድለውታል ።ለጊዜው ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ኦርቶዶክሳውያን ለፍተኛ ለአካላዊ ጉዳት ተዳርገዋል።አሁንም ከፍተኛ የተኩስ ድምፅ አለ ይላሉ የአይን እማኞቹ።
ይኽ በእንዲህ እንዳለ  በዲያቆናት ላይ የሚፈጸመው ጅምላ አፈሳ ተጠናክሮ ቀጥሏል።ሰሞኑን በ ሽርካ ወረዳ   ዲያቆናት ላይ እየተፈጸመ ባለው አፈሳ ምክንያት አቢያተ ክርስቲያናት ባለመከፈታቸው አገልግሎት  እየተስተጓጎለ ይገኛል።ዛሬም በነሐሴ 9/2018ዓ.ም  ዲያቆናቱ በጅምላ ተፍሰው ተወስደዋል።
https://t.me/EotcTaskForce
😭23💔21
ይኽን መዝግበን እንያዝ!!!

የጊዜ ጉዳይ ነው እኛ ብቻ እየተገደልንና እየተሰደድን አንኖርም። በቀል በቀልን ይወልዳል።በ በቀል የነደደ ትውልድ ነው እየመጣ ያለው።አከተመ።
👍308
Eotc Task Force
Photo
Update‼️
አሰኮ ሌለኛው ሞት

ትናንት በአሰኮ ወረዳ በኦርቶዶክሳውያን ላይ ጥቃት ተፈጽሞ አንድ ወጣት በአሰቃቂ ሁኔታ ተቆራርጦ መገደሉንና ከፍተኛ አካላዊ ጉዳት የደረሰባቸው መኖራቸውን ዘግበንላቸሁ ነበር። አሁንም ጉዳት ከደረሰባቸው መካከል አንዱ ወደ ህክምና እየተወሰደ እያለ ደሙ ከመጠን በላይ በመፍሰሱ በመንገድ ላይ ሕይወቱ ሊያልፍ ችሏል።ይኽ ሁሉ ግፍ እየተፈጸመ ከሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ አባ ኤልሳዕ ጀምሮ እስከ ፓትርያርኩ ድረስ ያሉ እረኛ ነን ባዮች አንዳች ነገር ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ አይታዩም።ኦርቶዶክሱ ግን ያለ ከልካይ አንድ በአንድ እየተለቀመ እየታረደና እየተጨፈጨፈ ነው።

አሁን ኦርቶዶክሳውያን ማወቀ ያለብን በ ቤተ መንግሥቱም በ ቤተ ክህነቱም እየተገደልን መሆኑንና ከእግዚአብሔርና ከክንዳችን በቀር የሚታደገን ኀይል አለመኖሩን። መሰባሰብ መመካከርና ራሳችንን የምንታደግበትን የመፍትሔ አቅጣጫ ማስቀመጥ።
😢12😭8👍21
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሃይማኖታዊ "መንግሥት "በኢትዮጵያ
#ራስን #ለመከላከል ፈቃድ መጠየቅ አያስፈልግም
👍83
ኦርቶዶክሳውያን ሆይ ፦

እልቂታችን የሚቆመው ራሳችንን መከላከል ስንጀምር ብቻ ነው። ራሳችንን መከላከል ብንጀምር  ያለጥርጥር ገዳዮቻችንን እናሸንፋቸዋለን።ምክንያቱም፦
1)  እውነት አለን፦ የምንደራጀው ራሳችንን የምንከላከለው  እንደ ሌሎቹ  ዘር ለማጥፋት፣ከእኛ ውጭ ሌላ እምነት አይኑር ለማለት፣ድንበር ለማስፋት ሳይሆን እግዚአብሔር የሰጠንን የመኖር ነጻነታችንን ለማስከበር ነው።እውነትን የያዘ ደግሞ ሁሌም አሸናፊ ነው።
2)እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው፦ እውነት ስላለን እግዚአብሔር ይረዳናል።የምንታረደው፣የምንገደለው የምንሰደደው በገዛ ሀገራችን ላይ ባይተዋር የሆነው እርሱን በማመናችን ነውና
3) የአባቶቻችን ልጆች ነን፦ የቀደምት አባቶቻችን ጀግኖች፣አርበኞች በሃይማኖታቸውና በሀገራቸው የማይደራደሩ ነበሩ።
4)ብዛት አለን፦ ብዛታችንን ለኅልውናችን ከተጠቀምንበት እናሸንፋለን
5)ገዳዮቻችን ፈሪዎች ናቸው፦ ያስጠቃን የእኛ  ኅብሩት ማጣት፣የእኛ መከፋፈል፣የእኛ ማሪ ማጣት ፣የእኛ አስቀድሞ  አለመንቃት  ነው እንጂ ገዳዮቻች ጠንካራ ወይም ከእኛ የተሻሉ ሆነው አይደሉም።የማኅበራዊ ሚዲያ ጩኸታችን እረፍት የሚነሳቸው ፈሪዎች ናቸው።
6) ዘመድ ስለሌለን፦ ዓለም ሁሉ በሞታችን ስምም ነው።ከቤተ እምነቶች እስከ ፖለቲካ ፓርቲዎች፣ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ ሀገር የእኛ ከምድረ ገጽ መጥፋት የሚያሳስበው የለም እንደውም ደስተኞች ናቸው።ዘመድ እንደሌለው  ያወቀ የተረዳ ደግሞ  የከፈለውን ዋጋ ከፍሎ ነጻነቱን ያስከብራል
7) ኦርቶዶክሳዊነት በራሱ አሸናፊነት፣አርበኝነት ነው፦

"በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን"።ሮሜ 8:37
22👍3🔥3
በጸሎት ወደ እግዚአብሔር ማልቀሱ እንዳለ ሆኖ የዘር ፖለቲካ አስተሳሰብ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከምድረ ኢትዮጵያ እንዲጠፋ መሥራት ያስፈልጋል።እኛ ኦርቶዶክሳውያን ሀገራችንን ፈርሃ እግዚአብሔር የሌላቸው ክፉዎችና አረመኔዎች እንዲጫወቱባት በመፍቀዳችን ይኽ ሁሉ መከራ መጣብን።ለኢትዮጵያ መፈወስ መፍትሔው የእኛ የኦርቶዶክሳውያን ጥንካሬ ነው።እኛ ከጠነከርን ሀገራችንን በፍትሐዊነት እንመራለን አሳዳጅና ተሳዳጅ፣ጨቋኝና ተጨቋኝ አይኖርም በእምነቱና በማንነቱ ምክንያት የሚገደልና የሚሰደድ ማኅበረሰብ አይኖርም።ይኽን አባቶቻችን ለ2000 ዘመናት በተግባር አሳይተውናል።የዘር ፖለቲካ እስካልተወገደ ድረስ ቤተ ክርስቲያንም ሀገርም ፈጽሞ ከመከራ አይላቀቁም ጦርነት፣ረሃብ፣መሰደድ ይቀጥላል።መጥፊያውም መዳኛውም በእጃችን ላይ ነው ያለው መርጦ መጠቀሙ የእኛ ድርሻ ነው።
22👍1👏1