ተባብሶ የቀጠለው የኦርቶዶክሳውያን ፍጅት
በአርሲ ዞን ጉና ወረዳ ሬኤ አምባ ቀበሌ ልዩ ስሙ መልከምያ መንደር ትናንት 02/12/2018 ዓ.ም ለ 03/12/2018ዓ.ም አዳር የ70ዓመት አዛውንት አቶ ጌታቸው ቶሎበል ከእነ ባለቤታቸው ለቀብር በማይመች ሁኔታ ገድለው ጥለው የሄዱ ሲሆን 17ከብቶቻቸውንም ዘርፈው ወስደዋል

💔15😢7❤2🥴2
Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
በአርሲ ተባብሶ የቀጠለው ጅምላ ፍጅት
፩ ጉና ወረዳ ሬኤ አምባ ቀበሌ 02/12/2018 ዓ.ም ለ 03/12/2018ዓ.ም አዳር የ70ዓመት አዛውንት አቶ ጌታቸው ቶሎበል ከእነ ባለቤታቸው ለቀብር በማይመች ሁኔታ ገድለው ጥለው የሄዱ ሲሆን 17ከብቶቻቸውንም ዘርፈው ወስደዋል
በዚህ ወረዳ ያለው ኦርቶዶክሳዊ አብዛኛው በአክራሪዎቹ ከበባ ውስጥ ነው ያለው። ራሳቸውንም እንዳይከላከሉ የወረዳው ባለሥልጣናት ከፍተኛ ጫና እያደረጉ ይገኛሉ። ይኽ ብቻ አይደለም በጸጥታ መዋቅር ውስጥ ያሉ ኦርቶዶክሳውያንን ስልታዊ በሆነ መንገድ እያስመቷቸው ነው።ሰሞኑን በ አለንዴ ባዱ ቀበሌ አራት ኦርቶዶክሳውያን ሚሊሾች ተመርጠው ከአክራሪ የእስልምና ታጣቂዎች ጋር እንዲዋጉ ተልከው ወዲያውኑ የተኩስ እሩምታ ተከፍቶባቸው የታገቱ ሲሆን ሦስቱ ይኑሩ ይሙት አይታወቅም አንደኛውን ደግሞ እያሰቃዩት ነው።እንዲህ ዓይነት ሴራ መከላከያ ውስጥ ያሉ ኦርቶዶክሳውያን ላይ ጭምር በተደጋጋሚ ሲሠራ ቆይቷል።
፪ በአሰኮ ወረዳ ካራ አሊባር ቀበሌ ከሳምንት በፊት ማለትም ሐምሌ 25/2018ዓ.ም እድሜው የ37 ዓመት የሆነው ጠግዬ ቃልዬ የተባለ ኦርቶዶክሳዊ በ20 ጥይት ተደብድቦ ተገድሏል።ከወረዳው አመራር ጀምሮ እስከ ጠቅላይ ሚንስትሩ አብይ አሕመድ አሊ ድረስ ያሉት " ባለፈው ግንቦት ወር ላይ ተሰደው የነበሩት ወደ ቤታቸው ተመልሰዋል"የሚል በሐሰት መረጃ ቢያሠራጩም አንድም ወደ ቤቱ የተመለሰ ኦርቶዶክስ የለም። ሕዝባችን የሰቆቃ ኑሮ እየገፋ ነው በ ቤተ መንግሥቱምበ ቤተ ክህነቱም ክህደት ተፈጽሞበታል።
፫ በሔበን አርሲ ወረዳ ኦርቶዶክሳውያን ላይ እየተፈጸመ ያለው ሃይማኖታዊ ጥቃት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየከፋ መጥቷል። ሰሞኑን ዘር እየዘሩ ባሉ ኦርቶዶክሳውያን ላይ በተከፈተ ጥቃት አንድ ሰው እዚያው ማሳ ላይ እያለ በአቃቂ ሁኔታ ተገድሏል አንደኛው ደግሞ ከእነ በሮቹ ታግቶ የተወሰደ ሲሆን በማግስቱም አምስት ኦርቶዶክሳውያን እገታ ተፈጽሞባቸዋል። ይኽ በእንዲህ እንዳለ ባለፈው ወር ጎልጆታ በተባለ ቦታ ላይ አንድ የ19 ዓመት ዲያቆንና 7 ኦርቶዶክሳውያን ገበሬዎች ተገድለዋል።ታግተው ደብዛቸው የጠፋ ይኑሩ ይሙቱ የማይታወቁ ብዙ ኦርቶዶክሳውያን አሉ።ብዙ የወረዳው ቀበሌዎች ከኦርቶዶክሳውያን እየጸዱ ነው አሁንም ርስት ጉልታቸውን እየለቀቁ የሚሸሸ ኦርቶዶክሳውያን ቁጥራቸው እየጨመረ ነው
ይኽ ሁሉ የግፍ ግፍ በኦርቶዶክሳውያን ላይ ሲፈጸም የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ አባ ኤልሳዕ በከተማና አንጻራዊ ሰላም ያለባቸው አከባቢዎች ላይ እየተመላለሱ ዜና እያሠሩ ግጽታቸውን ከማስገምባት ውጭ ፍጅቱን ለማስቆም አንዳች ያደረጉት እንቅስቃሴ የለም።

😢18😡7❤1
በዚህች ሀገር በኦርቶዶክስና በአማራ ሕዝብ ላይ ያልደረሰ የግፍ ዓይነት አለ ወይ? የዚህ የሁለቱ ማኅበረሰብ በደሉ ምንድነው ካልን ሀገር መሥራቱ ሀገር ሀገር እንድትሆኑ ዋጋ መክፈሉ ነው።
😭28👍13💔2
Forwarded from ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለምን ይዋሻል ..?
❗"ከማንኛውም የግል ጉዳይ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ማስቀደም ይገባል " ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ©EOTC TV
👉ዛሬ ይህንን የድምፅ መልእክት ሰማን ፣ ይህ ከእውነት የራቀ የቃላት ዲስኩር ፣ ቃሉ እና ተግባሩ ያልተዛመደ "ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ የሚስብል "፣ ያውም በተወዳጁ ጾመ ፍልሰታ እንዲህ ብሎ መናገሩ እየሰራን ያለነው ፣ ወይም እፈጸምን ያለነው ምዝበራ ማንም አልደረሰበትም ነውን ? ዘይገርም እኮ ነው ?
👉 የቅርብ ቀን ትዝታ ነው እኮ ፣ በቤተክርስቲያን ታሪክ ጥቁር ጠባሳ ጥሎ ያፍለፈው እኩይ ተግባራቸው ፣ የግል ፍላጎታቸውን አስቀድመው ለምን ሥራ አስኪያጅ አልተመረጥኩም በሚል ከሃያ በላይ በጫካ ሄደው የጨረቃ ጳጳስ ሾመው ሲያበቁ ፣ ይህንን ህገወጥ ድርጊት በዋና አስተባባሪነት እና ፊት መሪ በመሆን ሲያከናውኑ ፣
👉ለቤተክርስቲያን መደፈር ፣ ለብዙዎች ሕልፈተ ሕይወት ፣ ለብዙዎች የእምነቱ ተከታይ አካለ ስንኩል መሆን ፣ ብዙዎች ሀብት ንብረታቸው እንዲዘረፍ ፣ ህፃናት ወላጅ አልባ ሆነው እንዲቀሩ ምክንያት የሆኑ ፣ በዚህ እኩይ ተግባራቸው በወቅቱ ሲኖዶሱ አውግዞ የለያቸው ፣ ከጳጳስ አቶ የተባሉ ፣ ያላንዳች ይቅርታ በመንግሥት ድጋፍ ዘው ብለው ገብተው የተመኙትን ሥልጣ ይዛው ፣ በካድሬ እየተመሩ ዛሬ ቤተክህነቱን እያመሱ እና እየመዘበሩ የሚገኙ አባት ዛሬ ቤተክርስቲያን ናት የጠራችን ፣ የሰበሰበችን ፣ እሷን ልናስቀድም ይገባል ፣ ይህ የዘመናችን ትልቁ ቀልድ ብለን እንለፈው ወይስ እሳቸውም እንደ ብልጽግናው ካድሬ ዲስኩር ሊያሞኙን ነው ።
👉በዚህ ዘመነ መንግስት በርካታ የግፍ እና የጭካኔ ተግባሮች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አገልጋይ ካህናት እና ምዕመናን እንዲሁም ቤተክርስቲያን ላይ ተከናውነዋል ባሳለፍነው ወር ፣የበቁ መናንያን ፣ በጸሎት የሚተጉ አበው ወእማት ፣ ምስባከ ቅዱሳን የሆነ ለዐይን የሚማርክ ፣ ለሕሊና ረፍትን በሚሰጥ ቅዱስ ቦታ ራሳቸውን በገዳም ሰውረው በምናኔ ሕይወት ውስጥ የሚኖሩ መነኮሳት ብገዳም ውስጥ በግፍ ሲገደሉ ፣ ቤተክርስቲያንን ያስቀደመ ምን ይል ነበር ? እናንተ ግን ሕንፃ ምረቃ ላይ ነበራችሁ ፣ የግል ስሜታችሁን እየፈጸማችሁ ነበር ፣ ከገዳዮች በላይ ሞታችንን እንኳን በተቋም ደረጃ ለመዘገብ በራችሁን የዘጋችሁ ፣ ዛሬ ቤተክርስቲያንን ማስቀደም አለብን ? ለምን ይዋሻል ?
👉 በቅርቡ የሐረር ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም አስተዳዳሪን ፣ ሕንፃው ታድሶ ተመረቀ በታባለበት ማግስት መስተንግዶ አትችልም ብሎ ከቦታው ማንሳት ፣ የግልን ፍላጎት ወይስ ቤተክርስቲያንን ማስቀደም ነው ፦
👉በጠቅላይ ቤተ ክህነት የተሰጡ የግንባታ ፕሮጀክቶች ያለ ሕጋዊ ጨረታ ፣ የነበረውን የቴክኒክ ኮሚቴ አፍርሶ ፣ በባለሞያ የተጠናውን ጥናት ወደ ጎን በመተው በከፍተኛ ቢሊዮን እና ሚሊዮን ለሕንፃ ተቋራጭ ሰጥቶ ፣ በድምሩ ወደ 10 ቢሊዮን ብር የወጣበት የሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክት ግልጽነት እና ተጠያቂነት ያለበት አሰራር ነው ወይ እየተካሄደ ያለው ? ይህስ የገንዘብ ምዝበራ የግል ስሜትን ያስጠበቀ ወይስ የቤተክርስቲያንን ያስቀደመ ? ለምን ይዋሻል ?
👉 አንድ ተቋራጭ የተሰጠውን የሕንፃ ግንባታ በገባው ውል መሰረት ሳይፈጽም እና ሰርቶ ሳያስረክብ የቢሊዮን ፕሮጀክት አዲስ በድጋሚ እንዲሰጠው መደረጉ የግል ፍላጎትን መፈጸም ወይስ ቤተክርስቲያንን ማስቀደም ? ለምን ይዋሻል ፣ ይህ አሁን በጠቅላይ ዋና ሥራ አስኪያጅ እና በቅዱስ ሲኖዶሱ ዋና ጸሐፊ የሥልጣን ዘመን አልተፈጸመም የሚል በመረጃ ይሞግት ?
👉 በከፍተኛ ሚሊዮን ብር ወጭ ተደርጎ ለፊኒሽንግ ሥራ ለሕንፃ ተቋራጭ ተስጥቶ ሥራው ተሰርቶ በደንብ ሳያልቅ ፣ ለታይታ ተመረቀ ተባለ እንጂ ፊኒሽንጉ ሙሉ በሙሉ ሳይጠናቀቅ በጥድፊያ ለሚዲያ ፍጆታ ተመረቀ ተባለ፣ በተመለመሉ በልቶ አዳሪ ካድሬዎች ፣ ብዙ ተባለ ዛሬ ሕንፃው እንደ ሀውልት ቆሞል ፣ ይህስ ቤተክርስትያንን ያስቀደመ ተግባር ? ለምን ይዋሻል
👉 በአጠቃላይ የእናንተ ቲፎዞ እና ደጋፊ የሆኑ እንዲሁም በብዕር ስም የፌስቡክ አምባሳደር የሆኑ ፣ በጠቅላይ ቤተክህነትም ይሁን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት እና በሸገር ሀገረ ስብከት አንድ ግለሰብ ሁለት ሦስት ሥራ ተመድበው ከፍተኛ ገንዘብ ሲያካብቱ ፣ ሌላው ሞያው ያልታየለት ፣ ዕድሜ ዘመኑን በቤተክርስቲያን የተማረ አንድ ሥራ አጥቶ ደጅ ጠኚ ፣ አልያም በአዲስ አበባ የአንድ ባለጠጋ ቤት የጥበቃ ሠራተኛ የሆኑ ቤት ይቁጠራቸው ፣ ይህስ የግል ስሜትን ያስጠበቀ ወይስ ቤተክርስቲያንን ያስቀደመ ? ለምን ይዋሻል ?
📌ይቀጥላል ...... ለምን ይዋሻል ?
📍ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ

❤21😁2
ይኽ ሁሉ ግፍ ሲፈጸም ዝም ብላችሁ ያያችሁ የሃይማኖት አባቶች የሀገር ሽማግሌዎች በምድርም ሆነ በሰማይ ከፍርድ እንደማታመልጡ እንድታውቁ።
😭86💔12😱5🙉5🔥4