Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
ፆማችን ሱባዔያችን ዋጋ እንዲኖረው እነዚህን ሰማዕታትና በመከራ ውስጥ ያሉ ኦርቶዶክሳውያንን በማሰብ ይሁን።
👍12❤9
ተባብሶ የቀጠለው የኦርቶዶክሳውያን ፍጅት
በአርሲ ዞን ጉና ወረዳ ሬኤ አምባ ቀበሌ ልዩ ስሙ መልከምያ መንደር ትናንት 02/12/2018 ዓ.ም ለ 03/12/2018ዓ.ም አዳር የ70ዓመት አዛውንት አቶ ጌታቸው ቶሎበል ከእነ ባለቤታቸው ለቀብር በማይመች ሁኔታ ገድለው ጥለው የሄዱ ሲሆን 17ከብቶቻቸውንም ዘርፈው ወስደዋል

💔15😢7❤2🥴2
Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
በአርሲ ተባብሶ የቀጠለው ጅምላ ፍጅት
፩ ጉና ወረዳ ሬኤ አምባ ቀበሌ 02/12/2018 ዓ.ም ለ 03/12/2018ዓ.ም አዳር የ70ዓመት አዛውንት አቶ ጌታቸው ቶሎበል ከእነ ባለቤታቸው ለቀብር በማይመች ሁኔታ ገድለው ጥለው የሄዱ ሲሆን 17ከብቶቻቸውንም ዘርፈው ወስደዋል
በዚህ ወረዳ ያለው ኦርቶዶክሳዊ አብዛኛው በአክራሪዎቹ ከበባ ውስጥ ነው ያለው። ራሳቸውንም እንዳይከላከሉ የወረዳው ባለሥልጣናት ከፍተኛ ጫና እያደረጉ ይገኛሉ። ይኽ ብቻ አይደለም በጸጥታ መዋቅር ውስጥ ያሉ ኦርቶዶክሳውያንን ስልታዊ በሆነ መንገድ እያስመቷቸው ነው።ሰሞኑን በ አለንዴ ባዱ ቀበሌ አራት ኦርቶዶክሳውያን ሚሊሾች ተመርጠው ከአክራሪ የእስልምና ታጣቂዎች ጋር እንዲዋጉ ተልከው ወዲያውኑ የተኩስ እሩምታ ተከፍቶባቸው የታገቱ ሲሆን ሦስቱ ይኑሩ ይሙት አይታወቅም አንደኛውን ደግሞ እያሰቃዩት ነው።እንዲህ ዓይነት ሴራ መከላከያ ውስጥ ያሉ ኦርቶዶክሳውያን ላይ ጭምር በተደጋጋሚ ሲሠራ ቆይቷል።
፪ በአሰኮ ወረዳ ካራ አሊባር ቀበሌ ከሳምንት በፊት ማለትም ሐምሌ 25/2018ዓ.ም እድሜው የ37 ዓመት የሆነው ጠግዬ ቃልዬ የተባለ ኦርቶዶክሳዊ በ20 ጥይት ተደብድቦ ተገድሏል።ከወረዳው አመራር ጀምሮ እስከ ጠቅላይ ሚንስትሩ አብይ አሕመድ አሊ ድረስ ያሉት " ባለፈው ግንቦት ወር ላይ ተሰደው የነበሩት ወደ ቤታቸው ተመልሰዋል"የሚል በሐሰት መረጃ ቢያሠራጩም አንድም ወደ ቤቱ የተመለሰ ኦርቶዶክስ የለም። ሕዝባችን የሰቆቃ ኑሮ እየገፋ ነው በ ቤተ መንግሥቱምበ ቤተ ክህነቱም ክህደት ተፈጽሞበታል።
፫ በሔበን አርሲ ወረዳ ኦርቶዶክሳውያን ላይ እየተፈጸመ ያለው ሃይማኖታዊ ጥቃት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየከፋ መጥቷል። ሰሞኑን ዘር እየዘሩ ባሉ ኦርቶዶክሳውያን ላይ በተከፈተ ጥቃት አንድ ሰው እዚያው ማሳ ላይ እያለ በአቃቂ ሁኔታ ተገድሏል አንደኛው ደግሞ ከእነ በሮቹ ታግቶ የተወሰደ ሲሆን በማግስቱም አምስት ኦርቶዶክሳውያን እገታ ተፈጽሞባቸዋል። ይኽ በእንዲህ እንዳለ ባለፈው ወር ጎልጆታ በተባለ ቦታ ላይ አንድ የ19 ዓመት ዲያቆንና 7 ኦርቶዶክሳውያን ገበሬዎች ተገድለዋል።ታግተው ደብዛቸው የጠፋ ይኑሩ ይሙቱ የማይታወቁ ብዙ ኦርቶዶክሳውያን አሉ።ብዙ የወረዳው ቀበሌዎች ከኦርቶዶክሳውያን እየጸዱ ነው አሁንም ርስት ጉልታቸውን እየለቀቁ የሚሸሸ ኦርቶዶክሳውያን ቁጥራቸው እየጨመረ ነው
ይኽ ሁሉ የግፍ ግፍ በኦርቶዶክሳውያን ላይ ሲፈጸም የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ አባ ኤልሳዕ በከተማና አንጻራዊ ሰላም ያለባቸው አከባቢዎች ላይ እየተመላለሱ ዜና እያሠሩ ግጽታቸውን ከማስገምባት ውጭ ፍጅቱን ለማስቆም አንዳች ያደረጉት እንቅስቃሴ የለም።

😢18😡7❤1
በዚህች ሀገር በኦርቶዶክስና በአማራ ሕዝብ ላይ ያልደረሰ የግፍ ዓይነት አለ ወይ? የዚህ የሁለቱ ማኅበረሰብ በደሉ ምንድነው ካልን ሀገር መሥራቱ ሀገር ሀገር እንድትሆኑ ዋጋ መክፈሉ ነው።
😭28👍13💔2