Eotc Task Force
7.25K subscribers
1.55K photos
348 videos
12 files
394 links
ወቅታዊ ጉዳይ
Download Telegram
አርሲ ሀገረ ስብከት በሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ መጭቱ ሌማን ቀበሌ ትላንት ሐምሌ 22 ቀን 2018ዓ.ም 5 ኦርቶዶክሳዉያን ታግተዋል። ከታገቱት ዉስጥ ሁለት የአንድ ቤተሰብ አባላት ዛሬ ሌሊቱን ሲለቀቁ ሶስቱ ግን እስካሁን ያሉበት አልታወቀም ።

ስምዓ ተዋሕዶ
😢21
በምሥራቅ አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ   ጃዊ ዋጬ ቀበሌ ሐምሌ 22/2018ዓ.ም   9 የኦርቶዶክሳውያን ቤቶች በአክራሪ የእስልምና ታጣቂዎች የተቃጠሉ ሲሆን 4 ቤቶች ፈራርሰው ተወስደዋል፦

ቤት የተቃጠለባቸው
፩ መምህሬ ንጉሡ መንግሥቱ
፪  አበበ መንግሥቱ
፫  ጅፋሬ ጥላሁን
፬ አምሳል ደለለኝ
፭ በሊሁ ለማ
፮  መኮንን ስሜ
፯ ንጉሡ ጥላሁን
፰ መኩሪያ ደገፋ
፱  የመምህራን ቤት(ኦርቶዶክሳውያን  የሚኖሩትበት ተለይቶ)

ባለፈው የካቲት ወር  ተቃጥሎባቸው ተቃጥሎባቸው እንደገና ከሠሩት በኋላ ቆርቆሮአቸው ተነቅሎ የተዘረፈ፦

፩ ማሾ ወዳጆ
፪ አዝብጤ ወደጆ
፫ ሀብቴ ዘውዴ
፬ አድማሱ
😭275👎1
https://vt.tiktok.com/ZS4jL5myX/

@Ruhiii9   ruhi
@asratkidane09  hirut
@Palladius1  Palladius

መፃፉን መግዛት የምትፈልጉ በነዚህ ሶስት ይዘር ኔም ተጠቀሙ

ከሶስቱ አንድ ሰው ጠይቁ

ዋጋው በዶላር 30$
በኢትዮጵያ 5000ሺ ብር ነው
Forwarded from ጰላድዮስ Palladius
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
7
Eotc Task Force
Video
ሙሉ የመፃፉ ማብራርያ
በምሥራቅ አርሲ ሽርካ ወረዳ ሰንጎ ያያ ቀበሌ አቡሽ የሺጥላ የተባለ ኦርቶዶክሳዊ  እርሻ ላይ እያለ ከሁለት ጥማድ በሬዎች ጋር በአክራሪ የእስልምና ታጣቂዎች ታግቶ ተወስዷል
😢63
ወንድማችን እስኪመለስ የመረጃ እጥረት አለ አዲስ ነገር ያላቹ በውስት ለኔ መላክ ትችላላቹ

ትሕትና :-@tehtena4
👍10
ተባብሶ የቀጠለው የኦርቶዶክሳውያን ሰቆቃ

ዛሬ  ሐምሌ 24/2018ዓ.ም ምሥራቅ አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ  ሰንጎ ያያ ቀበሌ በእርሻ ላይ ያሉ  ክፍሌ ዓለሙ የሚባሉ ሽማግሌ ተገድለው ልጃቸውን ጨምሮ ሶስት ኦርቶዶክሳውያን ተወስደዋል 17ከብቶች እና ዘር የጫኑ አህዮች ከነ ጭነታቸው ተወስደዋል። ይህ የሆነው ጋዶ ከተማ ቅርብ ርቀት ሲሆን በከተማው 350 የሚሆን ሄርጴ ሎላ ጭፈራ ላይ ነበር። ይኽ በእንዲህ እንዳለ ዛሬ ጠዋት 2 ሰዓት  አከባቢ ወደ 40 የሚጠጉ የአክራሪ እስልምና ታጣቂዎች ከእስር ተለቀዋል ጥቃቱ የደረሰው 6ሰዓት አካባቢ ነው ።

በዚሁ ወረዳ  በጠሬታ ቢርቦና ጮሌ ቀበሌ በርካታ ኦርቶዶክሳውያን ኦርቶዶክሳውያን ከ  ከብቶች ጋር  ታግተው ሲወስዱ ህዝቡ ደርሶ ሰዎቸን ያስጣለ ሲሆን ለጊዜው ቁጥራቸው ያልታወቀ ከብቶች ተወስዶአል

  በሐምሌ 22/2018ዓ.ም በጃዊ ዋጬ ቀበሌ 9 የኦርቶዶክሳውያን ቤቶች ተመርጠው መቃጠላቸውንና 4 ቤቶች ደግሞ መፈራረሳቸውን እንዲሁም በሰንጎ ያያ ቀበሌ አቡሽ የሺጥላ የተባለ ኦርቶዶዶክሳዊ ከ2(ሁለት)ጥማድ በሬዎች ጋር ታግተው መወሰዳቸውን መዘገባችን የሚታወስ ነው።

https://t.me/EotcTaskForce
😭334💔4👏1