አርሲ ሀገረ ስብከት በሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ መጭቱ ሌማን ቀበሌ ትላንት ሐምሌ 22 ቀን 2018ዓ.ም 5 ኦርቶዶክሳዉያን ታግተዋል። ከታገቱት ዉስጥ ሁለት የአንድ ቤተሰብ አባላት ዛሬ ሌሊቱን ሲለቀቁ ሶስቱ ግን እስካሁን ያሉበት አልታወቀም ።
ስምዓ ተዋሕዶ
ስምዓ ተዋሕዶ
😢21
በምሥራቅ አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ጃዊ ዋጬ ቀበሌ ሐምሌ 22/2018ዓ.ም 9 የኦርቶዶክሳውያን ቤቶች በአክራሪ የእስልምና ታጣቂዎች የተቃጠሉ ሲሆን 4 ቤቶች ፈራርሰው ተወስደዋል፦
ቤት የተቃጠለባቸው
፩ መምህሬ ንጉሡ መንግሥቱ
፪ አበበ መንግሥቱ
፫ ጅፋሬ ጥላሁን
፬ አምሳል ደለለኝ
፭ በሊሁ ለማ
፮ መኮንን ስሜ
፯ ንጉሡ ጥላሁን
፰ መኩሪያ ደገፋ
፱ የመምህራን ቤት(ኦርቶዶክሳውያን የሚኖሩትበት ተለይቶ)
ባለፈው የካቲት ወር ተቃጥሎባቸው ተቃጥሎባቸው እንደገና ከሠሩት በኋላ ቆርቆሮአቸው ተነቅሎ የተዘረፈ፦
፩ ማሾ ወዳጆ
፪ አዝብጤ ወደጆ
፫ ሀብቴ ዘውዴ
፬ አድማሱ
ቤት የተቃጠለባቸው
፩ መምህሬ ንጉሡ መንግሥቱ
፪ አበበ መንግሥቱ
፫ ጅፋሬ ጥላሁን
፬ አምሳል ደለለኝ
፭ በሊሁ ለማ
፮ መኮንን ስሜ
፯ ንጉሡ ጥላሁን
፰ መኩሪያ ደገፋ
፱ የመምህራን ቤት(ኦርቶዶክሳውያን የሚኖሩትበት ተለይቶ)
ባለፈው የካቲት ወር ተቃጥሎባቸው ተቃጥሎባቸው እንደገና ከሠሩት በኋላ ቆርቆሮአቸው ተነቅሎ የተዘረፈ፦
፩ ማሾ ወዳጆ
፪ አዝብጤ ወደጆ
፫ ሀብቴ ዘውዴ
፬ አድማሱ
😭27❤5👎1
https://vt.tiktok.com/ZS4jL5myX/
@Ruhiii9 ruhi
@asratkidane09 hirut
@Palladius1 Palladius
መፃፉን መግዛት የምትፈልጉ በነዚህ ሶስት ይዘር ኔም ተጠቀሙ
ከሶስቱ አንድ ሰው ጠይቁ
ዋጋው በዶላር 30$
በኢትዮጵያ 5000ሺ ብር ነው
@Ruhiii9 ruhi
@asratkidane09 hirut
@Palladius1 Palladius
መፃፉን መግዛት የምትፈልጉ በነዚህ ሶስት ይዘር ኔም ተጠቀሙ
ከሶስቱ አንድ ሰው ጠይቁ
ዋጋው በዶላር 30$
በኢትዮጵያ 5000ሺ ብር ነው
በምሥራቅ አርሲ ሽርካ ወረዳ ሰንጎ ያያ ቀበሌ አቡሽ የሺጥላ የተባለ ኦርቶዶክሳዊ እርሻ ላይ እያለ ከሁለት ጥማድ በሬዎች ጋር በአክራሪ የእስልምና ታጣቂዎች ታግቶ ተወስዷል
😢6❤3