Eotc Task Force
7.24K subscribers
1.56K photos
348 videos
12 files
394 links
ወቅታዊ ጉዳይ
Download Telegram
አርሲ ሀገረ ስብከት በሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ መጭቱ ሌማን ቀበሌ ትላንት ሐምሌ 22 ቀን 2018ዓ.ም 5 ኦርቶዶክሳዉያን ታግተዋል። ከታገቱት ዉስጥ ሁለት የአንድ ቤተሰብ አባላት ዛሬ ሌሊቱን ሲለቀቁ ሶስቱ ግን እስካሁን ያሉበት አልታወቀም ።

ስምዓ ተዋሕዶ
😢21
በምሥራቅ አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ   ጃዊ ዋጬ ቀበሌ ሐምሌ 22/2018ዓ.ም   9 የኦርቶዶክሳውያን ቤቶች በአክራሪ የእስልምና ታጣቂዎች የተቃጠሉ ሲሆን 4 ቤቶች ፈራርሰው ተወስደዋል፦

ቤት የተቃጠለባቸው
፩ መምህሬ ንጉሡ መንግሥቱ
፪  አበበ መንግሥቱ
፫  ጅፋሬ ጥላሁን
፬ አምሳል ደለለኝ
፭ በሊሁ ለማ
፮  መኮንን ስሜ
፯ ንጉሡ ጥላሁን
፰ መኩሪያ ደገፋ
፱  የመምህራን ቤት(ኦርቶዶክሳውያን  የሚኖሩትበት ተለይቶ)

ባለፈው የካቲት ወር  ተቃጥሎባቸው ተቃጥሎባቸው እንደገና ከሠሩት በኋላ ቆርቆሮአቸው ተነቅሎ የተዘረፈ፦

፩ ማሾ ወዳጆ
፪ አዝብጤ ወደጆ
፫ ሀብቴ ዘውዴ
፬ አድማሱ
😭275👎1
https://vt.tiktok.com/ZS4jL5myX/

@Ruhiii9   ruhi
@asratkidane09  hirut
@Palladius1  Palladius

መፃፉን መግዛት የምትፈልጉ በነዚህ ሶስት ይዘር ኔም ተጠቀሙ

ከሶስቱ አንድ ሰው ጠይቁ

ዋጋው በዶላር 30$
በኢትዮጵያ 5000ሺ ብር ነው
Forwarded from ጰላድዮስ Palladius
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
7