Eotc Task Force
7.22K subscribers
1.57K photos
349 videos
12 files
398 links
ወቅታዊ ጉዳይ
Download Telegram
አሳዛኝ ዜና‼️

ትናንት ሐምሌ 15/2018ዓ.ም በውድቅት ሌሊት በሀዲያና ስልጤ ሀገረስብከት በ በታራ ኦርቶዶክሳውያን ላይ ጭፍጨፋ ተፈጽሟል ።ሥርዐቱ ሀገራዊ ምክክር የሚል የማደንዘዣ አጀንዳ እያቀረበ በየ ቦታው ኦርቶዶክሳውያንን መጨፈጨፉን  ሥራየ ብሎ ተያይዞታል።ጳጳሳቱም አብዛኞቹ ኦርቶዶክስ ስላልሆኑ ሞታችን አይገዳቸውም።
💔35😢102🤬2
➻ነገሩ እንዲህ ነው፦
ረቡዕ በ15/11/2018 ዓ.ም.ከሦስት ሰዓት ጀምሮ ድሮኗ በገዳሙ ዙሪያ ትዞር ጀመር።
➻በሰዓቱ የባይ ፈለገ ግዮን ገዳመ አስቄጥስ መነኮሳት ለቤተ እግዚአብሔር እና ለሐምሌ ቂርቆስ በዓል የሚሆን እህል እየለቀሙ ነበር።
➻ሦስት አራት ጊዜ ድሮኗ ስትዞራቸው ኧረ ዛሬስ መዞሯን አበዛችብን ወደ ቤት እንግባ ብለው ወደ ቤተ እግዚአብሔር ይገባሉ።
➻ትቂት ደቂቃ እንደቆዩ በድሮን ያዳፍናቸዋል።
➻በጊዜውና በቦታው ምንም አይነት ታጣቂ ኃይልም ሆነ የገዳሙ አካል ያልሆነ ሰው አልነበረም።
➻አሁን ካረፉ መነኮሳት ባሻገር አሥር መነኮሳት በጽኑዕ መቁሰል ላይ ይገኛሉ።
ቀሪዎቹ ግን ወዲያው በድሯኗ ተመተው አርፈዋል።
➻ፈለገ ግዮን ጋዳመ አስቄጥስ፦
በብፁዕ አባታችን አቡነ አትናቴዎስ ፍጹም ድካምና ጥረት የተሠራ ገዳም ነው።
➻ላረፉ መናንያን የሰማዕታትን ዋጋ ይስጣቸው፣ያሉትን በገዳማቸው ይጠብቃቸው።
➻ብፁዕ አባታችን ለገዳሙና ለመናንያን ልጆችዎ ፍጹም እንደሚያዝኑ አውቃለሁ ብፁዕነትዎን እግዚአብሔር ያጽናልን!!
➻ገዳሙን የማጽናት፣የመጠበቅ፣የመንከባከብ ሀላፊነት አለብን።
➻ይልቁንም ባጠገብ ያላችሁ የመካነ ሰላምና የመርጡለ ማርያም ምእመናን ከሞት ለተረፉ ከጥላ ላረፉ መናንያን የቅርብ ዘመድ ልትሆኗቸው ይገባል።
➻የሚሆነውና ሊሆን የታቀደው ግን ይሄው ነው።
😢2110
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ገዳማት የሽፍቶች እና "የታጣቂዎች መደበቂያ ናቸው" የ ሚል ፕሮፓጋንዳ መነዛት የጀመረው በመንግሥት ደረጃ ነው።ይኽ ደግሞ ሆን ተብሎ ታቅዶበት የተደረገ ንግግር ነው። ምንም ዓይነት ታጣቂ በሌለበት ዓለምን የናቁ መነኮሳትን በድሮን መፍጀት ኦርቶዶክስን የማጥፋት አንዱ የፕሮጀክት አካል ነው
😭28👍167
https://vt.tiktok.com/ZSXtGArRT/

ለማዘጋት እየጣሩ ነው ባፋጣኝ ኮፒሊንክ አርጉ
👍17💔5
ይኽች እኽታችንን መምሰል ከቻልን ተጋድሎው ገብቶናል ማለት ነው። ትኅትና ትባላለች።

የምትኖረው አረብ ሃገር ነው። ጊዜና ሰዓት አልተረፋትም። ሠርታ ለፍታ የምትኖር ልጅ ናት። ግን ለግሏ የራሴ የምትለውን መስቀል ተሸክማለች። ነቅታ እያነቃች ነው። ሌላው ስማርት ፎን ይዞ ምን ልሥራ፣ መሪ አጣን፣ ግራ ገብቶኛል ይላል። በአጭሩ እሷን ኹኑ ነው።

https://vt.tiktok.com/ZSXtGArRT/
20👍9
እነዚህ የመንግስት አካላቶች ናቸው ጥንቃቄ አድርጉ በኮሜንት መስጫው ማንም አናግሩኝ ቢላቹ አትመልሱ

እኔ በዚህ አሳውቃቿለው ለስራ ስፈልጋቹ

ብዙ ናቸው ተደራጅተው እኛን መጥለፍ ይፈልጋሉ

አሁን የላኩት የአንዷን ነው እነሱ ግን ብዙ ሰዎች ናቸው ጥንቃቄ አርጉ
30👍14👎4🥰4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሀዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት የአመካ ወረዳ የበታራ ቅዱስ ኢስጢፋኖስ ኦርቶዶክሳውያን ድምፅ
👍54😢8
እየሆነ ያለው ምንድን ነው?

የምንናገውና የምንጽፈው ነገር እንደሚመርና ዋጋ እንደሚያስከፍለን እናውቃለን ነገር ግን እውነትን በፍቅር ከመናገር ውጭ ሌላ አማራጭ የለንም።ያስሩናል ያሰቃዩናል ይገድሉናል ብለን እውነትን ቀብረን እያሰመሰልንና እየተመሳሰልን አንኖሮም።መመሳሰልና ማስመሰል ኑፋቄነት ነውና።

ሥርዐቱ  እንደ ሃይማኖት ኦርቶዶክስን  እንደ ነገድ አማራን ለማጥፋት ነው እየሠራ ያለው።እነዚህ ሁለቱ ሕዝቦች ከጠፉ   ኢትዮጵያን ማፈራረስና  "አዲስ ሀገር" ለማዋለድ ይቀላቸዋል።ለዚህ ደግሞ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ሲቋምጡ የነበሩ በጀግኖች አባቶቻችን የተሸነፉት ምዕራባውያንና ዓረቦች በሙሉ አቅማቸው ሥርዐቱን እየደገፉት ይገኛሉ።በጀቱም የጦር መሳሪያም በገፍ ይሰጣቸዋል።ምዕራቡ ዓለም ነባር ሃይማኖት፣ባህል፣ዕሴትና ታሪክ ያላቸውን ሀገራትን ማጥፋት ይፈልጋሉ ዓረቦች ደግሞ ዓለምን በሸሪዓ ማስተዳደር ይፈልጋሉ።መጨረሻ ላይ የሚያደላው ለሸራዓው ህግ ቢሆንም ሁለቱን ሕዝቦች ለማደከም  ግን ለምዕራቡም ለዓረቡም እኩል እየታዘዘላቸው ነው።  የዓረብ ሀገራት አሸንቀጥረው የጣሉትን የወሀቢዝምን አስተሳሰብ በኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ቱኻን እንዲራባ የሚያደርገውም ጥፋቱን ለማፋጠን ነው።የሕዝባችን ግን እየሆነ ያለውን አልተረዳም ።ይኽን ስንል ፖለቲካ አወራችሁ የሚሉን እልፍ ድንዙዛን አሉ።
29👍6😢2
እንዳትደነግጡ

ማስደንገጥ ያስደነግጣል። ግን የተሸከምነው ጉዳይ ስለሆነ ከመደንገጥ መፍትሔው ይሻላል በሚል ነው! እነዚህ ሁለቱ በውሃብያ የፈረሰ አገር መሪዎች ናቸው። የመጨረሻው ደግሞ የውሃብያ ምንጭ የሆነው አገር መሪ ነው። ሶስቱም ውሃብያ የሚባልን ጭራቅ አስተሳሰብ " ይቀርብን" ብለው ወስነዋል።

በአሸባሪነቱና አክራሪነቱ የሚታወቀው ታሊባን አሁን የአፍጋኒስታን አስተዳዳሪ ነው። ይህ ቡድን አሁንም በርካታ የአክራሪነት አስተሳሰቦች ቢኖሩትም ውሃብያ የሚባለው አጥፊ አስተሳሰብ አፍጋኒስታን ላይ ያደረሰውን መከራ ያውቀዋል። ራሱ የውሃብያ ቡድን የነበረ ነው።  አሁን ግን "እስካሁን የከሰርነው ይበቃል" ብሎ በዚህ ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው የውሃብያ ቡድን እየታተመ የሚሰራጨውን ከ150 አመት በፊት  የነበረው አል ዋሃብ የሚባል  ሰው የፃፈውን የውሃብያ መፅሐፍ አፍጋኒስታን ውስጥ ለቃቅመው አቃጥሏል። መፅሐፉ በዚህ ወቅት አፍጋኒስታን ውስጥ ታግዷል። ይዞ መገኘት ወንጀል ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ በየመስጊዱ የሚሰራጨው ይህ መፅሐፍ  አፍጋኒስታን ውስጥ የታገደ መፅሐፍ ነው። ልዩነት ተመልከቱ። የተሸከምነውን አደጋ አስቡት!

ሁለተኛው የሶሪያ መሪ ነው። የአልቃይዳ አመራር የነበረ ነው። ይህ ሰውና አዲሱ አስተዳደሩ  ታዲያ ውሃብያ የሚባለው እንደማያወጣ ተገንዝቦ ከአሁን በኋላ አንከተለውም ብሏል። አሁን ሶሪያ ውስጥ ይህን አስተሳሰብ የሚያዳክም ስራ በመስራት ላይ ነው። ይህ ሰው ለአመታት የአሸባሪ አመራር ሆኖ ሲሰራ የውሃብያን ጥፋት ያውቀዋል። አሁን ኃላፊነት ሲይዝ ደግሞ አውዳሚ ነው ብሎ በግልፅ መጥቷል። የአልቃይዳ መሪ የነበረው የሶሪያ መሪ "ከውድቀታችን መማር ካለብን ውሃብያ የሚባል አስተሳሰብን መተው አለብን" ሲል ኢትዮጵያ ውስጥ በአገዛዝ ድጋፍ ውሃብያ ነባሩን ሙስሊም እያሳደደ እየተስፋፋ ነው። ልዩነት ተመልከቱ! እየገባንበት ያለውን አደጋ ተመልከቱ!

ሶስተኛው የሳውዲ መሪ ነው።  ለአመታት ውሃብያን ያስፋፋችው ሳውዲ ነች። የአገሯ መሪ የመሰረተው አስተሳሰብ  ነው። እስካሁን ሳውዲ በሌሎች አገራት የተከለቻቸውን ቡድኖች እንደ መሳሪያ ብትጠቀምም በአገሯ ግን ውሃብያ አያዋጣኝም ብላ ውሳኔ ላይ ደርሳለች። በሌሎች አገራት ላይ የፈጠሩት ግጭት አንድ ቀን ወደራሳቸው እንደሚመጣ ገብቷቸዋል።   ኢትዮጵያን ጨምሮ ያልከሰከሷቸው ቡድኖች ግን አክራሪነትን እያስፋፉ ነው። ሳውዲ የራሷ ታሪክ አካል የሆነውን "ጉድ ሳያደርገኝ ፈጥኜ ልተወው" ስትል ኢትዮጵያ ውስጥ በአገዛዝ ድጋፍ በፍጥነት እየተስፋፋ፣ ነባሩን ሙስሊም እያጠፋ፣ አሁን የምክክር ኮምሽን ዋና አካል ሆኗል። ቀጣዩ ዘመን ምን ይዞ እየመጣ እንደሆነ አስቡት!

ከሳውዲ በተጨማሪ አረብ ኢሜሬትስ በይፋ ውሃብያን እዋጋለሁ ብላ ወስናለች። በአገሯ የሚሞከር አይደለም። የሙስሊም ወንድማማቾች የተመሰረተባት ግብፅ መስጊዶች ይህን የውሃብያ አመለካከት እንዳያስተምሩ እየተቆጣጠረች ነው። ሙስሊም ወንድማማቾች ከፈጠረው አንፃር የመስጊዶች እንቅስቃሴን በጥብቅ ለመንግስት ሪፖርት የሚያደርጉ አካላት አሉ።

በርካታ የአረብና ሌሎች አገራት ውሃብያ በሙስሊሙ መካከል መከፋፈል የሚፈጥር፣ በአጠቃላይ አገር ላይ ውድመትና ግጭት ምንጭ፣ እንደ ቀጠና የሚያናጋ በመሆኑ በተለያየ ደረጃ እገዳ እያደረጉ ይገኛሉ። አስተሳሰቡን ወደ ሌሎች አገራት ያራቡ የነበሩት ቀንሰዋል። በአገራቸው እንቅስቃሴውን ከመወሰን ጀምሮ በይፋ መፅሐፉን ሰብስበው ያቃጠሉ አሉበት።

አሁን በዓለም ደረጃ እንደ አዲስ እያስፋፋች ያለችው ቱርክ ነች። እሷሞ በአስተሳሰቡ አምናበት አይደለም። ይልቁንም መንጋ መንጃ አድርጋ በየቀጠናው በመቀስቀስ የራሷን ጫና የምታሳድርበት የፖለቲካ መሳሪያዋ ነው።

ፈርሰው እንደገና እያገገሙ ያሉት እነ አፍጋኒስታን ይህ አስተሳሰብ አፋጅቶናል ብለው መፅሐፉን ሲያቃጥሉ ኢትዮጵያ ውስጥ የውሃብያ ኡስታዞች ከቁርኣን ይልቅ የሚሰብኩት ይህን የውሃብን መፅሐፍ ነው!

የአልቃይዳ ክንፍ የነበረው የአሁኑ የሶሪያ አስተዳደር ውሃብያ አስተሳሰብ አይደገምም ብሎ ከጥፋቴ እማራለሁ ሲል ኢትዮጵያ ውስጥ በየመስጊዱ የሚሰጠው ትምህርት ይህ በድሮ አልቃይዳዎች የተጠላ አስተምሮት ነው።

150 አመታት ያህል ዋና አስተምሯችን ነው ብለው ይዘው የኖሩት፣ ለአገራት አስፋፍተው ለድሮዎቹ ታሊባንና አልቃይዳም የአስተሳሰብ ምንጭ ያደረጉት ሳውዲዎች በውጭ አገር የዘሩትን ባይሰበስቡም ወደ አገራቸው ግን "ይበቃናል። ሞኞች አይደለንም።" ብለው እንደሶሪያና አፍጋኒስታን ከመፍረሳቸው በፊት መግባባት ላይ ደርሰው በርካታ ማስተካከያ እያደረጉ ነው።

ሙስሊም ወንድማማቾች  በዚህ የውሃብያ ርዕዮት ወደ አሸባሪነት ሲቀየር በአይናቸው ያዩት ግብፆች "በፍፁም አንፈቅድም" ብለዋል።

በዚህ ሁሉ አደባባይ እየያዘ፣ በምክክር ኮምሽን ስም ይህን አገራትን ያፈረሰ፣ የፈረሱት ሲያገግሙ "እንዳናየው" የሚሉት ውሃብያ ኢትዮጵያ ውስጥ ያብብ እየተባለ ነው። ሌሎች አገራት ፈርሰው ሲያገግሙ ዋና ተጠያቂ ያደረጉት ጭራቅ የውሃብያ አስተሳሰብ ኢትዮጵያ ውስጥ "ስለ የኢትዮጵያ የወደፊት ዕጣ እንወስናለን" ተብሎ አዳራሽ ውስጥ ነው። በየሚዲያው ስለ ቀጣይ የኢትዮጵያ ዕጣ ያወራል። የበርካታ አገራትን ዕጣ ቀርጥፎ የበላ አስተሳሰብ ነውኮ። ይህን የሚመሰክሩት የድሮ ታሊባኖች፣ የድሮ አልቃይዳዎች ናቸው። ይህን አጥፊነቱን የምትመሰክረው ይህን ጭራቅ አስተሳሰቡን የመሰረተችና የታወቀችበት አገር ነች። እኔ አይደለሁም።

የታሊባኗ አፍጋኒስታን ውሃብያ አጥፊ ነው እያለች። መስራቿ ሳውዲ አጥፊ ነው እያለች። አልቃይዳ የነበሩት መሳሪያ ይዘን፣ ፈንጅ አፈንድተን ጭምር አይተነዋልና እንደሱ አጥፊ የለም እያሉ ኢትዮጵያ ውስጥ አገዛዝ እየደገፈው፣ በምክክር ስም እናዳምጥሃለን እየተባለ ነው።  የብዙ ጊዜ የቢላደን ምክትል ቢላደን ሲሞት አልቃይዳው መሪ ሆኖ ብዙ ውድመት ያደረሰው አይማን አልዛዋሪ አገር ግብፅ  "ውሃብያ አጥፊ ነው" ስትል ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያየ ሰበብ አደባባይ ላይ እየዋለ፣ ከነባሩ ሙስሊም መስጊድ እየቀማ፣ ከአገዛዙ ጋር እየዋለና እየተደጋገፈ አገር ሊያጠፋ ተቃርቧል። እንዳትደነግጡ አልኳችሁ እንጅ ጉዳዩ አስደንጋጭ ነው።

ስለ ውሃብያ ስንፅፍ ሙስሊሙ ላይ የሚመስላቸው ምስኪን ወገኖች አሉ። እየፃፍን ያለነው 90 እና ከዛ በላይ ፐርሰንት ህዝባቸው ሙስሊም የሆኑ አገራት ጭምር "ይህ ጭራቅ አስተሳሰብ ይቅርብን" የሚሉትን የእነ አህመዲን ጀበል (አልባግዳዲ) አስተሳሰብ ነው። የአሁኑ ታሊባን የድሮው መሪውን አልባግዳዲን አስተሳሰብ አያዋጣኝም ብሏል። የአልባግዳዲ ልጆች፣ የአልባግዳዲ አስተሳሰብ ይቅርብን ሲሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት አልባግዳዲዎች  ግን ከቱርክና በአገራቸው ውሃብያን አጥፊ ነው ያሉ አገራትን ድጋፍ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያውን አገዛዝ ድጋፍ ተጠቅመው  ያን ጭራቅ የሆነ አስተሳሰብ እያስፋፉ ነው።

የድብቅ ስልጠናቸውን የምናጋልጠው፣ አካሄዳቸውን የምንቃወመው ይህ ጭራቅ አስተሳሰብ ለአገርም ለህዝብም አደገኛ ስለሆነ ነው። በነገራችን ላይ እነ አህመዲን ጀበል (የኢትዮጵያው አልባግዳዲ) ተዘመተብን እያሉ በየቀኑ እያለቀሱ ነው። እውነታው ግን ተዘምቶባቸው አይደለም። የዘመተባቸው የለም። አካሄዳቸው ነው የተነቃባቸው። የድብቅ ስልጠና፣ የድብቅ አካሄዳቸው ነው የተጋለጠው። ሊተክሉ እየሰሩ ያለው አፍጋኒስታን ላይ የታገደ አገር አፍራሽ አስተሳሰባቸው ነው የተጋለጠው። ይህን አረመኔ ኃይል ማጋለጥ አገርና ህዝብን የመታደግ ተግባር እንጅ የሆኑ አካላትን ስም የማጥፋት ዘመቻ
15
አይደለም። አገር ለማጥፋት እየሰሩ ያሉት ተግባር ሲጋለጥ ስማችን ጠፋ ቢሉ የሚሰማቸው የለም። ይህ የህልውና ጉዳይ ነው። አፍጋኒስታን ትመሰክራለች። ሶሪያ ትመሰክራለች። ሳውዲ ትመሰክራለች። ግብፅ ትመሰክሰራለች።

[ጌታቸው ሽፈራ]

https://t.me/EotcTaskForce
👍153
4