Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"
ስለዚህ ጉዳይ ጥቂት ልናገር
1) በዓሉ የሚከበረው ሐምሌ 18 ዋዜማ ጀምሮ ነው ዛሬ ደግሞ ሐምሌ 16 ነው ሦስት ቀን ሙሉ እዚያ ሄደው ምን ሊሠሩ ነው? ወንጌል ሊያስተምሩ ነው እንዳይባል እነዚህ በፖለቲካና በዘር ኮታ የጳጰሱ ስለሆኑ የአንድ የሰንበት ተማሪ ያክል እንኳ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት አያውቁ ካድሬዊ ንግግር ማድረግ ካልሆነ በቀር።
2) እነዚህ ሰዎች ለበሸናና(ለመዝናናት) እንጂ ለሐዋርያዊ ጉዞ አይደለም ወደዚያ የሄዱት፥ሐዋርያዊነትን የካደ ሐዋርያዊ ጉዞ ሊያደርግ አይችልምና።
3)ሦስት ቀን እዚያ ሲያሳልፉ አዳራቸውም መመገቢያቸውም ሆቴል ነው በዚህ ላይ የሦስት ቀን አበል ነው የሚቀበሉት ።ይኽ ገንዘብ ደግሞ ከቤተ ክርስቲያን ካዝና ነው ሚወጣው።ቤተ ክርስቲያንቱን ማቆርቆዝ ይሉሃል ይኽ ነው
የእውነት በዚህ ዘመን እንደ ጳጳስ ተመችቶት የሚኖር የለም።አላሙዲን ራሱ የእነርሱን ግማሽ ኑሮ አይኖረውም።

❤7😱3
Forwarded from Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
“…ዓይኖችህም ከሚያዩት የተነሣ ዕብድ ትሆናለህ።”ዘዳ 28፥34 “…በዚያም ቀን ለእናንተ ከመረጣችሁት ከንጉሣችሁ የተነሣ ትጮኻላችሁ፤ በዚያም ቀን እግዚአብሔር አይሰማችሁም።” 1ኛ ሳሙ 8፥18 “…ጻድቃን በበዙ ጊዜ ሕዝብ ደስ ይለዋል፤ ኀጥኣን በሠለጠኑ ጊዜ ግን ሕዝብ ያለቅሳል።” ምሳ 29፥2 “…እግዚአብሔር ይማረን ይባርከንም፥ ፊቱንም በላያችን ያብራ” መዝ 67፥1
~ ለማንኛውም ግን እናንተ…
"…እንደምን አደራችሁ?
~ ለማንኛውም ግን እናንተ…
"…እንደምን አደራችሁ?
💔13❤6
በ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የመሸገው የፖለቲካል ፕሮቴስታንት(ተሐድሶ) የእነ "የአቡነ ገብርኤል" (አትደንግጡ ማርያም ቤዛዊት አይደለችም)ቡድን ለምን በድሮን ስለተጨፈጨፉት ሴት መነኮሳት ትናገራላችሁ እያለ ነው።ፕሮፋይሉን ገብታችሁ እዩት ተሕድሶ ፕሮቴስታንት ነው።
💯9💔8
ለገዳይ ሥርዐት እየታዘዘ የአብነት ተማሪዎችን በጅምላ የሚረሽን፣ከዓለም ጫጫታ ርቀው በገዳም የሚኖሩ መነኮሳትን የሚጨፈፍ ሴቶችን የሚደፍር ገዳማትን የሚያወድም ኦርቶዶክስ የሆነ ወታደር የቤተ ክርስቲያን ጠላት ነው
😢15❤10👍4
ለታሪክ ይቀመጥ
በአርሲ ምድር ያሉ ኦርትዶክሳውያን በአክራሪ የእስልምና ታጣቂዎች ታግተው ከተወሰዱ በኋላ ፦
👉 የገዛ አካላቸው እየተቆራረጠ እየተሰጣቸው እንዲመገቡ ይደረጋሉ።
👉ቶሎ አይገድሏቸውም ዛሬ እግራቸውን ከቆረጡ ነገ ደግሞ እጃቸውን ፣ከዚያን ብልታቸው እንደዚያ እያሉ በመጨረሻ ላይ በዶለዶመ ብለዋ አንገታቸውን ይገዘግዛሉ(ይኽን የሚያደርጉት አንገታቸው ቶሎ ተቆርጦ ነፍሳቸው እንዳትወጣ ሲሰቃዩ እያዩ ለመደሰት ነው)
ይኽን የምለው በስማ በለው ሳይሆን ከእየወረዳው ባገኘሁት መረጃ ነው በአካል አግኝቼ ያወራኋቸው ሰዎችም አሉ።

😭20😢7🤬4❤3
አሳዛኝ ዜና‼️
ትናንት ሐምሌ 15/2018ዓ.ም በውድቅት ሌሊት በሀዲያና ስልጤ ሀገረስብከት በ በታራ ኦርቶዶክሳውያን ላይ ጭፍጨፋ ተፈጽሟል ።ሥርዐቱ ሀገራዊ ምክክር የሚል የማደንዘዣ አጀንዳ እያቀረበ በየ ቦታው ኦርቶዶክሳውያንን መጨፈጨፉን ሥራየ ብሎ ተያይዞታል።ጳጳሳቱም አብዛኞቹ ኦርቶዶክስ ስላልሆኑ ሞታችን አይገዳቸውም።

💔35😢10❤2🤬2