Eotc Task Force
7.21K subscribers
1.57K photos
354 videos
12 files
398 links
ወቅታዊ ጉዳይ
Download Telegram
ተልእኮው ከሰው ዘር አልፎ ግዑዛኑንም የማጥፋት ነው!!

ተቋማዊ የጥፋት አካሄድ እንደሆነ የሚያሳየው አጥፊ፣ታዛቢ፣ቀራጭ የአንድ ተቋም ሰራዊት አባል መሆናቸው ነው
😭19😢13🤬321😁1
Let's Save Orthodoxy and humanity( ሰብእናንና ኦርቶዶክሳዊነትን እንታደግ)!!⁉️
Photo
ይህ ግፍ የተፈጸመው በአማራ ክልል የት ዞን፣ወረዳ፣ቀበሌ እንደተፈጸመ ሙሉ መረጃ ያላችሁ ጠቁሙን
"ቀበሮ እና ጎሽ♧♧♧♧
:

ጎሽ በጉልበትም ሆነ አካላዊ ግዝፈቱ ከቀበሮ በአራት እጥፍ ይበልጣል፡፡ ታዲያ ለምን ይሆን ከጥንት ጀምሮ ጎሽ በቀበሮ እየታደነ የሚበላው? ጉዳዩ የኃይል ሳይሆን የስትራቴጂ ነው።

ይህ እንዲሆን ያደረገው ቀበሮው ስኬታማ ስትራቴጂ በመከተሉና ጎሽም ኃይል እያለው ከስህተቱ ለመማር ባለመቻሉ ነው፡፡ጎሽ ኃይል አለው። ቶሎ አይደክምም።ግና ይደነግጣል። ይበታተናል። ይታደናል።

አንዲት ቀበሮ ለብቻዋ አንድ ጎሽን ለመፋለም አትደፍርም፡፡ ቀበሮዎች አቅማቸው ከጎሽ እንደሚያንስ ስለሚያውቁ በአሸናፊነት ለመወጣት፣ በተናጠል ጎሽን ለመግጠም ከመሞከር ይልቅ በትብብር ላይ የተመሰረተ ስትራቴጂን ይከተላሉ፡፡

ቀበሮዎች በጉልበትም ሆነ በብዛት ከሚበልጧቸው ጎሾች መካከል ለማደን በቡድን ስሜት ወደ ጎሾቹ መንጋ ይጠጋሉ፡፡ ዕቅዳቸው እንዲሳካም በመጀመሪያ ሆን ብለው ጎሾችን ያስደነብራሉ፡፡

ጎሾች በሚያሳዝን ሁኔታ ከጥንት ጀምሮ በአባቶቻቸው ላይ ሲፈጸም ከነበረው ጥቃት ትምህርት ሳይወስዱ ሁሌም በተመሳሳይ መልኩ ስሜታዊ ምላሽ ይሰጣሉ፡፡

ከዚህ የጎሽና የቀበሮ ታሪክ የስትራቴጂን ወሳኝነት እንረዳለን፡፡ ከዚህ ታሪክ ውስጥ የሚከተሉትን አንኳር የህይወትና የትግል መርሆች እንገነዘባለን፡-

1) ጎሾቹ ከቀበሮዎች በዛ ባለ ስብስብ ቢገኙም አብረው ከመታየት ውጪ የሚያስተሳስራቸው ጠንካራ ቡድን አልመሰረቱም፡፡ለዚህ ነው ከይስሙላ ስብስብ ይልቅ እውነተኛ አንድነት እጅግ ወሳኝ የሚሆነው።

2) አካላዊ ቅርበት እንጂ መንፈሳዊና ዓላማ ተኮር አንድነት የሌለው ስብስብ በትንሽ ንፋስ ይበተናል፡፡ ጠላትን መመከት የሚቻለው አስቀድሞ የውስጥ አንድነትና አደረጃጀትን በማስተካከል ብቻ ነው። ለዚህም ነው የዓላማ አንድነት ወሳኝ የሚሆነው።

3) ጎሾች በሰላም ጊዜ አብረው ቆመው ይታዩ ነበር። የህልውና አደጋ መምጣቱን ባመኑ ጊዜ ግን በግል እንጂ በጋራ አላሰቡም።እውነተኛ አንድነት በሰላም ጊዜ አብሮ መቆምና መታየት የሚገለጽ አይደለም። እውነተኛ አንድነት የሚገለጸው ዋጋ ቢያስከፍል እንኳ በፈተናና በትግል ወቅት ሳይፍረከረኩ በጋራ አብሮ መቆም ነው።

4) የትኛውም አጥቂ አካላዊ ጥቃት ከማድረሱ በፊት የሰለባዎቹን ሞራልና ወኔ መስበር እንደ መጀመሪያ እርምጃ ይጠቀማል፡፡ የቀበሮዎቹ ጩኸት ብቻውን የሚያደርሰው ጉዳት ባይኖርም፣ ጎሾቹን ስሜታዊ አድርጎ ጥንካሬያቸውን (ቀንዳቸውን) እንዳይጠቀሙ አድርጓቸዋል። ለዚህም ነው የድንጋጤ እና የስሜታዊነት አደጋን ቀድሞ መረዳት እጅግ ወሳኝ የሚሆነው።

5) በስሜትና በድንጋጤ ውስጥ የሚሰጥ ምላሽ ለጠላት ስኬት መንገድ ያመቻቻል። እውነተኛውን አደጋ (መበተንና መነጠልን) ትቶ፣ ጊዜያዊውን ሽብር እንደ ዋና አደጋ አድርጎ መውሰድ ለጥቃት ያጋልጣል።ስሜታዊ ምላሽ ለጠላት መጋለጥ መሆኑን ሁሌም መዘንጋት የሌበት ጉዳይ ነው።

6) ቀበሮዎቹ ጎሽን የሚያስደነብሩት ሆን ብለው ወደ ዕቅድ መስመራቸው እንዲገቡላቸው ነው፡፡ ጠላት አቅጣጫ ለማስቀየር የሐሰት ጥቃት ሲሰነዝር፣ እውነተኛውን የጥቃት መስመር ለይቶ ማወቅ ያስፈልጋል። ከየትኛውም ጠላት ራሱን መታደግ የሚሻ ሁሉ የጠላትን ስውር ዓላማ መረዳት ግድ ይለዋል።

7) ጎሾቹ ከጩኸቱ ጀርባ ያለውን የመበታተን ዓላማ ቢረዱ ኖሮ፣ እንዳይሳካ በጋራ መቆም ብቻ ይበቃቸው ነበር።በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ በጋራ መቆም የመፍትሄው አካል መታየት ይገባዋል።

8) ጎሾች አንድ ሆነው ጠላታቸውን ከመመከት ይልቅ፣ ተበታትነውና እርስ በእርስ እየተገፋፉ በመሸሽ በየተራ ተለቅመው ለሞት ይዳረጋሉ፡፡ከዚህ የምንረዳው በተናጠል ማምለጥን እንደ ብልህነት መቁጠር እ
👍81
ኢትዮጵያ እንደ ሳዑዲ ዓረቢያ

በኢትዮጵያ ውስጥ ማንበር የሚፈለገው እንደዚህ ዓይነት ህግ ነው።የሸሪዓ ህግ።ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ ከምዕራባውያኑ ድጋፍ ለማግኘት ፕሮቴስታንት ፕሮቴስታንት ያጫውታቸዋል እንጂ የአብዱልወሀብ (የወሀቢዝም)አስተሳሰብ አራማጅ ናቸው።ዋና ዓላማቸው ኢትዮጵያን የእስላም ሀገር ማድረግ ነው።ለዚህ ደግሞ ቅድሚያ ኢስላማዊት ኦሮሚያን መፍጠር ነው።ሰሜኑን ክፍል የሚያደቁትም ከሙስሊም ሀገራት በተሰጣቸው የጦር መሳሪያ ነው።ለምሳሌ የትግራይ ገዳማትን ሲያወድሙ የነበሩ ድሮኖች ከእነ ተኳሾቹ ከቱርክ የመጡ ናቸው።አሁንም በአማራ ክልል ህግ ማስከበር በሚል ሽፋን እየተደረገ ባለው ጦርነት ድጋፍ የሚሰጡት ቱርክ፣ኤምሬትስና ሳዑዲ ዓረቢያ ናቸው።ለእነዚህ ሀገራት አማራና ትግራይን በጦርነት ማድቀቅ ማለት ነባር ክርስትናን(ኦርቶዶክሳዊነትን) ከስሩ መንቀል በመጨረሻም ሰውን በቁሙ የሚያርድና የሚሰቅል የሽሪዓን ህግ በሀገሪቱ ላይ መትከል ነው።
9😱2💯2
ስለዚህ ጉዳይ ጥቂት ልናገር

1) በዓሉ የሚከበረው ሐምሌ 18 ዋዜማ ጀምሮ ነው  ዛሬ ደግሞ ሐምሌ 16 ነው   ሦስት ቀን ሙሉ እዚያ ሄደው ምን ሊሠሩ ነው? ወንጌል ሊያስተምሩ ነው እንዳይባል እነዚህ በፖለቲካና በዘር ኮታ የጳጰሱ ስለሆኑ የአንድ የሰንበት ተማሪ ያክል እንኳ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት አያውቁ ካድሬዊ ንግግር ማድረግ ካልሆነ በቀር።

2) እነዚህ ሰዎች ለበሸናና(ለመዝናናት) እንጂ ለሐዋርያዊ ጉዞ አይደለም ወደዚያ የሄዱት፥ሐዋርያዊነትን የካደ ሐዋርያዊ ጉዞ ሊያደርግ አይችልምና።


3)ሦስት ቀን  እዚያ ሲያሳልፉ አዳራቸውም መመገቢያቸውም  ሆቴል ነው በዚህ ላይ የሦስት ቀን አበል ነው የሚቀበሉት ።ይኽ ገንዘብ ደግሞ ከቤተ ክርስቲያን ካዝና ነው ሚወጣው።ቤተ ክርስቲያንቱን ማቆርቆዝ ይሉሃል ይኽ ነው

የእውነት በዚህ ዘመን እንደ ጳጳስ ተመችቶት የሚኖር የለም።አላሙዲን ራሱ የእነርሱን ግማሽ ኑሮ አይኖረውም።
7😱3
“…ዓይኖችህም ከሚያዩት የተነሣ ዕብድ ትሆናለህ።”ዘዳ 28፥34 “…በዚያም ቀን ለእናንተ ከመረጣችሁት ከንጉሣችሁ የተነሣ ትጮኻላችሁ፤ በዚያም ቀን እግዚአብሔር አይሰማችሁም።” 1ኛ ሳሙ 8፥18 “…ጻድቃን በበዙ ጊዜ ሕዝብ ደስ ይለዋል፤ ኀጥኣን በሠለጠኑ ጊዜ ግን ሕዝብ ያለቅሳል።” ምሳ 29፥2 “…እግዚአብሔር ይማረን ይባርከንም፥ ፊቱንም በላያችን ያብራ” መዝ 67፥1

~ ለማንኛውም ግን እናንተ…

"…እንደምን አደራችሁ?
💔136
በ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የመሸገው የፖለቲካል ፕሮቴስታንት(ተሐድሶ) የእነ "የአቡነ ገብርኤል" (አትደንግጡ ማርያም ቤዛዊት አይደለችም)ቡድን  ለምን በድሮን ስለተጨፈጨፉት ሴት መነኮሳት ትናገራላችሁ እያለ ነው።ፕሮፋይሉን ገብታችሁ እዩት ተሕድሶ ፕሮቴስታንት ነው።
💯9💔8
ብረትድስቱን በመፍለጫ እንዲህ የሚፈልጠው ሰዎቹን ቢያገኛቸው ምን ሊያደርጋቸው እንደሚችል ለመገመት የሚከብድ አይመስለኝም ።እንደዚህ ዓይነት ሰዎች የሐሰት ትርክት ተግተው ያደጉና በጥላቻ ያበዱ ናቸው።
💔27😭64😁1🤔1
ለገዳይ ሥርዐት እየታዘዘ የአብነት ተማሪዎችን በጅምላ የሚረሽን፣ከዓለም ጫጫታ ርቀው በገዳም የሚኖሩ መነኮሳትን የሚጨፈፍ ሴቶችን የሚደፍር ገዳማትን የሚያወድም ኦርቶዶክስ የሆነ ወታደር  የቤተ ክርስቲያን ጠላት ነው
😢1510👍4
ለታሪክ ይቀመጥ

በአርሲ ምድር ያሉ ኦርትዶክሳውያን በአክራሪ የእስልምና ታጣቂዎች ታግተው ከተወሰዱ በኋላ ፦
👉 የገዛ አካላቸው እየተቆራረጠ እየተሰጣቸው እንዲመገቡ ይደረጋሉ።
👉ቶሎ አይገድሏቸውም ዛሬ እግራቸውን ከቆረጡ ነገ ደግሞ እጃቸውን ፣ከዚያን ብልታቸው እንደዚያ እያሉ በመጨረሻ ላይ በዶለዶመ ብለዋ አንገታቸውን ይገዘግዛሉ(ይኽን የሚያደርጉት አንገታቸው ቶሎ ተቆርጦ ነፍሳቸው እንዳትወጣ ሲሰቃዩ እያዩ ለመደሰት ነው)

ይኽን የምለው በስማ በለው ሳይሆን ከእየወረዳው ባገኘሁት መረጃ ነው በአካል አግኝቼ ያወራኋቸው ሰዎችም አሉ።
😭20😢7🤬43