Eotc Task Force
7.21K subscribers
1.57K photos
354 videos
12 files
398 links
ወቅታዊ ጉዳይ
Download Telegram
ዘግይቶ የደረሰኝ መረጃ ነው

የኦርቶዶክሳውያን መታረጃ ቄራ በሆነችው በአርሲ ምድር  ጉና ወረዳ  በቀን 08/11/2018  ዓ.ም  አቶ ዘየደ ሙልጌታ የተባሉ  የ70 ዓመት አዛውንት በበልግ አጨዳ ላይ እንዳሉ በመንግሥት መዋቅር ድጋፍ በሚደረግላቸው በአክራሪ የእስልምና ታጣቂዎች ተግድለዋል ከብቶቻቸው በሙሉ ተወስደውባቸዋል።
😭30💔12😡53
ይኽ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሚባለው

👉 ኦርቶዶክስን በጠላትነት ፈርጆ የሚንቀሳቀሰው  የምዕራቡና የዐረቡ ዓለም ድቅል ሥሁት ሥርዐት  የሚመራው ነው
👉ከላይ እስከታች በኦርቶዶክስ ጠል አካላት የተሞላ ነው
👉  በእምነት ካባ የተሸፈኑ ጽንፈኞች ኦርቶዶክስን ለመምታት በአንድ ሆነው የሚሳተፉበት ነው
👉 ነባር፦ ታሪኮችንና ዕሴቶችን አጥፍቶ አዲስ የውሸት ታሪክና ዕሴት ለመፍጠር ነው
👉 ሀገሪቱን ይበልጥ ወደ  እርሰበርስ ትርምስና ወደ ሃይማኖት ጦርነት የሚከት ነው
👍31💔32🙏1
አሳዛኝ ዜና‼️

በዛሬው ዕለት  ማለትም 15/11/2018ዓ.ም በምዕራብ ወሎ በመካነ ሰላም አጠገብ በዓባይ ወንዝ ዳርቻ በሚገኘው ዓባይ ገዳመ አስቀጤስ የሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም ላይ በተፈጸመው የድሮን ጥቃት ምክንያት በገዳሙ ውስጥ በሚኖሩ ሴት መነኮሳይት ላይ ጭፍጨፋ መፈጸሙ ተሰምቷል።በጥቃቱም ሁለት መነኮሳይት እናቶች ወዲያው ሲሞቱ ከ8 በላይ የሆኑትን ትራንስፖርት ባይኖርም በባጃጅ ወደ ወደ ወረዳው መካነ ሰላም ጤና ጣቢያ ተወስደዋል
😭53💔215👍3😡21
ዓረቦቹ ክርስትናን(ኦርቶዶክሳዊነትን) ከኢትዮጵያ ምድር ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት በቀዳማዊው አሕመድ ግራኝ በኩል መጡ አልተሳካላቸውም ነበር አሁንም በዳግማዊ ግራኝ አሕመድ በኩል መጥተዋል ከትግራይ ጦርነት ጀምሮ የጦር መሳሪያና የገንዘብ ድጋፍ እያደረጉ ይገኛሉ
👍33😢12💔511😭1
ይኽን የከተሜ አባ ኩብኩባ ማን ወከለው?
ቤተ ክርስቲያን ከምንደኛ ጳጳሳትና ከአባ ኩብኩባዎች ቅኝ ግዛት ነጻ እስካልወጣች ድረስ መከራችን ይቀጥላል
👍19😁4🥰1
እየሆነ ያለው እውነታ ይኽ ነው
💔24😢522
• የመነኮሳይት የድሮን ጭፍጨፋ ዜና…

• 2 እናቶች ወዲያው ሞተዋል

• ከ8 በላዩ በጽኑ ቆስለዋል

"…እንደተለመደው አረመኔው እና ፀረ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶው አቢይ አሕመድ አሊ ፈርሞ ትእዛዝ ሰጥቶ በሚያስተኩሰው ድሮን አማካኝነት በዛሬው ዕለት በምዕራብ ወሎ በመካነ ሰላም አጠገብ በዓባይ ወንዝ ዳርቻ በሚገኘው ዓባይ ገዳመ አስቀጤስ የሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም ላይ በፈጸመው የድሮን ጥቃት ምክንያት በገዳሙ ውስጥ በሚኖሩ ሴት መነኮሳይት ላይ ጭፍጨፋ መፈጸሙ ተሰምቷል።

"…ከሥፍራው ደውዬ ባረጋገጥኩት መሠረት የድሮን ድብደባው የተፈጸመው ጠዋት በግምት 4:30 አካባቢ ሲሆን ጭፍጨፋው የተፈጸመባቸው እናቶችም የዕለቱን መቁኑን በማዘጋጀት በማዕድ ቤት ወይም በተግባር ቤት በነበሩ መነኮሳይት እናቶች ላይ መሆኑን ነው ያረጋገጥኩት።

"…ከድሮኑ ቦንብ ፍንዳታ በኋላ እዚያም እዚህም የወደቁት እናቶችን ለማንሳት በተደረገው ጥረት ሁለት መነኮሳይት እናቶች ወዲያው ሲሞቱ ከ8 በላይ የሆኑትን ትራንስፖርት ባይኖርም በባጃጅ ወደ ወደ ወረዳው መካነ ሰላም ጤና ጣቢያ መወሰዳቸውንም ለማረጋገጥ ችያለሁ። የመረጃ ምንጮቼ እንደነገሩኝ ከሆነ ጉዳት ከደረሰባቸው እናቶች መካከል አብዛኛዎቹ የመትረፍ ዕድላቸው ዝቅተኛ መሆኑ ነው የሚናገሩት።

• ፀረ ኦርቶዶክሱ የብልፅግና ወንጌል እና የኦሮሞ ወሀቢያ እስላሙ አገዛዝ በኦርቶዶክሳውያን ላይ የጀመረውን ጭፍጨፋ የሚቃወም እና የሚቀለብስ ኃይል እና ትውልድ እስካልተፈጠረ ድረስ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ይሄ ማሳያ ነው። ከአሩሲ ጭፍጨፋ ወደ ወሎ መካነሰላም ገዳም ተዘዋውሯል።

• ቤተ ክህነቱም፣ ሲኖዶሱም ዝም፣ ጭጭ። ሕዝቡም ድንዝዝ፣ ፍዝዝ፣ ተራ በተራ ማለቅ፣ መጨፍጨፍ ነው የተያዘው። ለምን እንጨፈጨፋለን የሚል ሰው እንዴት ይጠፋል?

• ከምር ምንም ማድረግ እንዳለመቻል የሚበሰጭ ነገር የለም።
😭46👍21
ተልእኮው ከሰው ዘር አልፎ ግዑዛኑንም የማጥፋት ነው!!

ተቋማዊ የጥፋት አካሄድ እንደሆነ የሚያሳየው አጥፊ፣ታዛቢ፣ቀራጭ የአንድ ተቋም ሰራዊት አባል መሆናቸው ነው
😭19😢13🤬321😁1