Eotc Task Force
7.2K subscribers
1.57K photos
354 videos
12 files
398 links
ወቅታዊ ጉዳይ
Download Telegram
Forwarded from Eotc Task Force
Audio
የታሰበልን እሚደረግብን ይህ ነው እና እስከመቼ ነው እምተኙት?
👍4
ለምን ይመስላቿል አጀንዳ የሚደራረብብን?

የበአጀንዳ ብዛት እያዋከቡን ይጨርሱናል

የውሀብዮች ሴራ ዋጋ ያስከፍለናል ካልነቃን
👍25🔥7
በእንግድነት የተቀበልናቸው ሰዎች እንግድነታቸውን ረስተው እኛን እንግዶች ያደርጉን ዘንድ ምን ያክል ርቀት እንደ ተጓዙ ተመልከቱ።ያቀዱትን በተግባር እየፈጸሙብን ነው።
👍203😱3
ዘግይቶ የደረሰኝ መረጃ ነው

የኦርቶዶክሳውያን መታረጃ ቄራ በሆነችው በአርሲ ምድር  ጉና ወረዳ  በቀን 08/11/2018  ዓ.ም  አቶ ዘየደ ሙልጌታ የተባሉ  የ70 ዓመት አዛውንት በበልግ አጨዳ ላይ እንዳሉ በመንግሥት መዋቅር ድጋፍ በሚደረግላቸው በአክራሪ የእስልምና ታጣቂዎች ተግድለዋል ከብቶቻቸው በሙሉ ተወስደውባቸዋል።
😭30💔12😡53
ይኽ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሚባለው

👉 ኦርቶዶክስን በጠላትነት ፈርጆ የሚንቀሳቀሰው  የምዕራቡና የዐረቡ ዓለም ድቅል ሥሁት ሥርዐት  የሚመራው ነው
👉ከላይ እስከታች በኦርቶዶክስ ጠል አካላት የተሞላ ነው
👉  በእምነት ካባ የተሸፈኑ ጽንፈኞች ኦርቶዶክስን ለመምታት በአንድ ሆነው የሚሳተፉበት ነው
👉 ነባር፦ ታሪኮችንና ዕሴቶችን አጥፍቶ አዲስ የውሸት ታሪክና ዕሴት ለመፍጠር ነው
👉 ሀገሪቱን ይበልጥ ወደ  እርሰበርስ ትርምስና ወደ ሃይማኖት ጦርነት የሚከት ነው
👍31💔32🙏1
አሳዛኝ ዜና‼️

በዛሬው ዕለት  ማለትም 15/11/2018ዓ.ም በምዕራብ ወሎ በመካነ ሰላም አጠገብ በዓባይ ወንዝ ዳርቻ በሚገኘው ዓባይ ገዳመ አስቀጤስ የሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም ላይ በተፈጸመው የድሮን ጥቃት ምክንያት በገዳሙ ውስጥ በሚኖሩ ሴት መነኮሳይት ላይ ጭፍጨፋ መፈጸሙ ተሰምቷል።በጥቃቱም ሁለት መነኮሳይት እናቶች ወዲያው ሲሞቱ ከ8 በላይ የሆኑትን ትራንስፖርት ባይኖርም በባጃጅ ወደ ወደ ወረዳው መካነ ሰላም ጤና ጣቢያ ተወስደዋል
😭53💔215👍3😡21
ዓረቦቹ ክርስትናን(ኦርቶዶክሳዊነትን) ከኢትዮጵያ ምድር ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት በቀዳማዊው አሕመድ ግራኝ በኩል መጡ አልተሳካላቸውም ነበር አሁንም በዳግማዊ ግራኝ አሕመድ በኩል መጥተዋል ከትግራይ ጦርነት ጀምሮ የጦር መሳሪያና የገንዘብ ድጋፍ እያደረጉ ይገኛሉ
👍33😢12💔511😭1
ይኽን የከተሜ አባ ኩብኩባ ማን ወከለው?
ቤተ ክርስቲያን ከምንደኛ ጳጳሳትና ከአባ ኩብኩባዎች ቅኝ ግዛት ነጻ እስካልወጣች ድረስ መከራችን ይቀጥላል
👍19😁4🥰1
እየሆነ ያለው እውነታ ይኽ ነው
💔24😢522