English For Ethiopia - በቀላሉ
182K subscribers
198 photos
52 videos
14 files
697 links
A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian
Download Telegram
You should try to eat ___ fruit every day.
በየቀኑ ጥቂት ፍራፍሬ ለመብላት መሞከር አለብህ።
Anonymous Quiz
9%
Many
32%
Few
50%
Some
9%
Any
እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
🧑‍🏫 @English_Ethiopian 👨‍🏫
She loves ___ so much.
እሱን በጣም ትወደዋለች።
Anonymous Quiz
13%
He
12%
His
61%
Him
15%
You
የ Wife/ሚስት plural form:
Anonymous Quiz
28%
Wifes
19%
Wife
41%
Wives
12%
Wive
___ me your phone number so that I can call you.
እንድደውልልህ/ሽ ስልክህን ስጠኝ/ጪኝ።
Anonymous Quiz
3%
Come
13%
Call
80%
Give
4%
Ask
Let's ___ hide and seek.
ድብብቆሽ እንጫወት።
Anonymous Quiz
23%
Playing
8%
Plays
21%
To play
48%
Play
እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
🧑‍🏫 @English_Ethiopian 👨‍🏫
Elsa and Samuel like to eat pasta. It's ___ favourite food.
ኤልሳ እና ሳሙኤል ፓስታ መብላት ይወዳሉ። ለነሱ ተመራጭ ምግብ ነው።
Anonymous Quiz
11%
They're
19%
Our
18%
Them
51%
Their
The bicycle is going ___ if you don't lock it up.
ሳይክሏ ካልቆለፍካት ትሰረቃለች።
Anonymous Quiz
28%
To be steal
39%
To be stolen
22%
To steal
11%
To stealing
Your idea has a strong ___ on me.
ሀሳብህ እኔ ላይ ጠንካራ ተፅዕኖ አለው።
Anonymous Quiz
36%
Affect
64%
Effect
Who is Mekdes married ___?
መቅደስ ማንን ነው ያገባችው?
Anonymous Quiz
38%
To
15%
For
36%
With
10%
Of
Proverbs • ምሳሌያዊ አነጋገሮች

A friend's eye is a good mirror.
🗣 ኤ ፍሬንድስ አይ ኢዝ ኤ ጉድ ሚረር
የጓደኛ አይን እንደ መስታወት ነው / እውነተኛ ጓደኛህ እውነቱን ይነግርሃል

A good name is better than a good face.
🗣 ኤ ጉድ ኔም ኢስ ቤተር ዛን ኤ ጉድ ፌስ
ጥሩ ስም {በስራ የመጣ} ከጥሩ መልክ ይበልጣል።

A lie begets a lie.
🗣 ኤ ላይ ቢጌትስ ኤ ላይ
አንድ ውሸት መናገር ወደ ሌላ ውሸት መናገር ይወስድሃል።

Age before beauty.
🗣 ኤጅ ቢፎር ቢዩቲ
ከቑንጅና እድሜ ይቅደም / ማክበር ያለብን ቅድሚያ ትልቆቹን እንጂ ቆንጆዎቹን አይደለም

All things are difficult before they are easy.
🗣 ኦል ቲንግስ አር ዲፊከልት ቢፎር ዘይ አር ኢዚ
ነገሮች ከመቀለላቸው በፊት ከባድ ናቸው።

እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
🧑‍🏫 @English_Ethiopian 👨‍🏫
I don't like this tea. It's not ___.
ሻዩን አልወደድኩትም። በደንብ አልሞቀም።
Anonymous Quiz
45%
Enough hot
55%
Hot enough
He is a very ___ tennis player.
በጣም ጥሩ ቴኒስ ተጫዋች ነው።
Anonymous Quiz
76%
Good
24%
Well
I have ___ you the truth.
እውንውቱን ነው የነገርኩህ።
Anonymous Quiz
19%
To say
55%
Told
19%
Telling
6%
Say
Can you ___ me the time?
ሰዓት ልትነግረኝ ትችላለህ?
Anonymous Quiz
7%
Say
86%
Tell
6%
Asked
Question Tags - ኰስችን ታግስ

Question tag የምንጠቀመው ማረጋገጫ ለማግኘት ነው። የምንጠየቀው ሰው ከኛ ሀሳብ ጋ እንዲስማማ ስንፈልግ የምንጠቅምበት የጥያቄ አይነት ነው።

Eg: She is a doctor, isn't she?
እሷ ዶክተር ነች ፤ አይደለችም እንዴ?
She is not a doctor, Is she?
እሷ ዶክተር አይደለችም ፤ ነች እንዴ?

You are Alex, aren't you?
አሌክስ ነህ ፤ አይደለህም እንዴ?
You haven't seen this movie, have you? ይሄን ፊልም አላየሀውም ፤ አይተሀዋል እንዴ?

💎 ከላይ እንደተመለከትነው አሉታዊ አረፍተ ነገር ከነበረ አወንታዊ Question tag አድርገን እንጠይቃለን። አዎንታዊ አረፍተ ነገር ከነበረ ደሞ አሉታዊ Question tag አድርገን እንጠይቃለን።

አረፍተ ነገሩ ላይ ዋና ግሱ Auxiliary Verb/ረዳት ግስ (be, do, have) ከሆነ Question tag አርገን ስንጠይቅም እሱን እንጠቀማለን።

Eg: She was crying, wasn’t she?
እያለቀሰች ነበረች ፤ አልነበረችም እንዴ?
He doesn’t look like his father, does he?
አባቱን አይመስልም ፤ ይመስላል እንዴ?
She is making dinner for her family, isn’t she?
ለቤተሰቦቿ እራት እየሰራች ነው ፤ አይደለችም እንዴ?
They haven't finished working, have they?
መስራት አልጨረሱም ፤ ጨርሰዋል እንዴ?
We aren't late, are we?
አላረፈድንም ፤ አርፍደናል እንዴ?

Modal Verbs :- ሞዳል ቨርብስ ከሆኑ (could, should, would, can etc) ኮስችን ታግ አርገን ስንጠይቅ እነሱን እንጠቀማለን።

Eg: They could see me, couldn't they?
ሊያዩኝ ይችላሉ ፤ አይችሉም እንዴ?

ከላይ ከተጠቀሱት Auxiliary እና Modal ግሶች ከሌላቸው do, does, did እንጠቀማለን።

Eg: She dances beautifully, doesn't she?
ቆንጆ አርጋ ትደንሳለች ፤ ቆንጆ አርጋ አትደንስም እንዴ?
They wanted to go home, didn't they?
ቤት መሄድ ፈልገው ነበር ፤ አልፈለጉም ነበር እንዴ?
He works hard, doesn't he?
ጠንክሮ ይሰራል ፤ ጠንክሮ አይሰራም እንዴ?

በመጨረሻም አረፍተ ነገሩ I am ብሎ የሚጀምር ከሆነ ወደ Question tag ሲቀየር አሉታዊ ጥያቄ ይሆንና aren't I ይሆናል።

Eg: Sorry, I’m late again, aren’t I?
ይቅርታ ድጋሜ አረፈድኩ ፤ አላረፈድኩም እንዴ?

ነገር ግን I am not ብሎ የሚጀምር ከሆነ ወደ Question tag ሲቀየር አወንታዊ ጥያቄ ይሆንና am I ይሆናል።

Eg: I am not late, am I?
አላረፈድኩም ፤ አርፍጃለው እንዴ?

እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
🧑‍🏫 @English_Ethiopian 👨‍🏫
1. She wasn't looking at me, ___ she?
Anonymous Quiz
63%
Was
19%
Wasn't
14%
Were
4%
Weren't